የሰላም ስምምነቱ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ትክክለኛው የትግበራ ስራ በቅርቡ ይጀምራል፣ ቀጥሎስ ምን ይጠበቃል? – ሰዋለ በለው
November 18, 2022 – ሰዋለ በለው – [email protected] የመግቢያ ዳራ “እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል።” አዎን፣ በመጨረሻም እውነት እና ንጋት በጠራ ሁኔታ ግልፅ ይሆናሉ። እናም ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት) የማይቀረው ሽንፈት