Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 52

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አማራ፣ ወያኔ፣ ኦነግና ሻቢያ – መስፍን አረጋ

ጠላቶች ማንነታዊ ጠላቶች እና ምንነታዊ ጠላቶች ተብለው በሁለት ዐብይ ክፍሎች ሊከፈሉ ይችላሉ፡፡  ማንነታዊ ጠላት ማለት በማንነት (ማን በመሆን) የሚጠላ ጠላት ማለት ሲሆን፣ ምንነታዊ ጠላት ማለት ደግሞ በምንነት (ምን በመሆን) የሚጠላ ጠላት ማለት ነው፡፡ በማንነት የሚጠላ ማንነታዊ
December 3, 2022

የመከራ ቤተ ሙከራ ከመሆን እንዉጣ !

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ርዕሰ ከተማ አስከሆነች ድረስ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ህዝብ በመሆኑ አንድብሄራዊ ሠንቀደቅ ዓላማ ፣አንድ አገር እና አንድ መዲና መኖር ዉድ ሳይሆን ግድ ነበር ግን ገላጋይ ጠፋ ፡፡ አንዲሁም ኢትዮጵያ የራሷ
December 2, 2022

በግንኙነት ወቅት ከሴትም ሆነ ከወንድ የማይጠበቁ ሁለት አስደንጋጭ ክስተቶች!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ወደተነሳሁበት አስገራሚ የጋራ ጉዳይ ከመግባቴ በፊት ስለሀገራችን ወቅዊ ጉዳይ ትንሽ ልናገር፡፡ “በማን ላይ ቆመሽ …” እንዲሉ ነውና ከሁሉም የሚቀድመው የሀገር ጉዳይ ነው፡፡ አክራሪ ኦሮሞ ኢትዮጵያ ላይ ካለቆንጣጭ ካለገልማጭ በግልጽ መፈንጠዝ ከጀመረ እነሆ
December 2, 2022

አልቃሽ እና አወዳሽ  -ህዳር ፳፱  

ጉልቻ ቢለወጥ……ወጥ ላይወጠወጥ  ቢወጠወጥ ላይጣፍጥ…..ቃል በቃል ቢተካ ከጋጋታ ያለፈ ጠብታ እርካታ የለም ፡፡ ከግማሽ ክ/ዘመን በፊት ታላቁ ኢትዮጵያዊ የስነፅሁፍ ሠዉ ደራሲ ፣ዶ/ር ከበደ ሚካኤል “ የኢትዮጵያ ህዝብ እብደገብስ ዛላ ነፋስ የሚከተል  ”ብለዋል
December 2, 2022

ይቅርታ መርሳት አይደለም – ጥሩነህ

ካርባ አመት በላይ የደረሰብንን ግፍ ይቅር ልንል እንችል ይሆናል፤ ያውም ደግ ልብ ካለን። ግፉን ግን ምን ጊዜም አንረሳውም። ለመርሳት መሞከርም የለብንም። ይልቁንም ተከታዩ ትውልድ ከትምህርት ቤት ጀምሮ እንዲማረው፣ እንዲያጤነው ማድረግ ታሪካዊ አላፊነት
December 1, 2022

የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት ዒላማን እና አቅጣጫን የሳተ አስተሳሰብና አካሄድ! – ጠገናው ጎሹ

November 27, 2022 ጠገናው ጎሹ ባለፈው ሰሞን ልዩ ልዩ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጎብኘት ላይ እያለሁ አንድ ትኩረቴን የሳበ የቪዲዮ ቅንብር አየሁና በጥሞና ተመለከትኩት። ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ምሥጋና ይግባውና በዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመን አንድን ርዕሰ ጉዳይ ድራማዊ (dramatized) አድርጎ
November 27, 2022

መንግሥት ያለጥበብ አይቆምም፤ ሀብትም ያለጥበብ አይቆይም!!! ተረት ታሪክን አያሸንፍም!!! (ፂዮን ዘማርያም)

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የጫካው ጦርነት ፕሮጀክት ምስጢር ሲገለጥ፤ አንድ ሚሊዮን ወጣቶች ህይወታቸውን አጥተዋል………!እንዲሁም አንድ ትሪለየን አምስት መቶ ቢሊዮን ብር  የመሠረተ-ልማት ውድመት በሁለቱ ዓመት ጦርነት ተመዝግቦል፡፡ ኢትዮጵያ የአረመኔዎች እስር ቤት ሆናለች!!! ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ
November 27, 2022

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደተለመደው ይወርፏቸዋል፤ እንደራሴዎቹ ግን በሳቅ ያጅቧቸዋል – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

እለቱ ህዳር 6 ቀን 2015 ዓ.ም ነው፡፡ በኢ.ፌ.ደ.ሪ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በ6ኛው ዙር 2ኛው የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ለማካሄድ ተሰይሟል፡፡ ዋንኛው የእለቱ የመወያያ አጀንዳ ደግሞ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ ሳህለዎርቅ
November 26, 2022

የኦነግ ብልጽግና ጡሩምባ፣ መሬት ቀዶ ገባ!!!መሬት ለኢንቨስተሩ!!! መሬትና የመብት ማሽቆልቆል!!! – ፂዮን ዘማርያም

ግልፅ ደብዳቤ ለዶክተር አብይ አህመድ ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የኢትዮጵያ ገጽታ ጦርነት፣ ርሃብ፣ በሽታና ስደት በአንድ በኩል፣ ሌላዋ ገጽታዋ ደግሞ ፓርኮች፣ ፋውንቴኖች፣ ስው ሰራስ ሐይቆችና ግድቦች፣ ቤተመንግሥት፣ ወንዞችና የወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት፣ ስማርት ሲቲ
November 23, 2022

ትኩረት ለስነምግባራዊ መሪወች እና ድርጅቶች  ግንባታ!! – በስንታየሁ ግርማ አይታገድ

ታዋቂዊ  የስራ አመራር  ምሁር  ፒተር ድሩከር በእድገት ወደ ሆላ ሀገሮች ይልቅ በስአመራር የተበድሉ ይበዛሉ በሚለዉ አባባሉ በብዛት ይታወሳል ፡፡አባባሉ ለሀገር ወይንም ለድርጅት  እድገትም ሆነ ዉድቀት ወሳኙ የሰዉ ሀይል  በተለይም ስነምግባራዊ መሪወች ወሳኝ
November 23, 2022

ሙስናን እንዴት እንከላከል? በስንታየሁግርማ 

በስንታየሁግርማ  (0900065962) ፕሮፌሰር ዩሪ ሀረሪ  የአለም ማህረሰብ በጋራ መዋጋት ያለበት ሶስት ዋና ዋና ችግሮች የአየር ንብረት ለዉጥ፤የኑክሊየር ሀይል እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንሲ ጋርየተያያዙ አሉታዊ ችግሮች  ናቸዉ ይላሉ፤፤በእኔ እምነት ግን ከዚህም የባሰ ችግር አለ እሱም
November 23, 2022

የጭራቅ አሕመድ ኦነግ ሸኔ እና የሂትለር ኤስ ኤስ – መስፍን አረጋ

ጭራቅ አሕመድ ስልጣኔን ለመንካት ብታስቡ መቶ ሺወቻችሁ ባንድ ጀንበር ትታረዳላችሁ በማለት ባዲሳቤወች ላይ በግልጽ ዝቷል፡፡  ልብ በሉ፣ ጭራቅ አሕመድ ያለው ተቃውሞ ይነሳል ወይም ሁከት ይፈጠራል ሳይሆን፣ መቶ ሺወች ይታረዳሉ ነው፡፡  ቁጥሩን ደግሞ አስቡት፡፡  መቶ ሺወች ነው
November 20, 2022

የሰላም ስምምነቱ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ትክክለኛው የትግበራ ስራ በቅርቡ ይጀምራል፣ ቀጥሎስ ምን ይጠበቃል? – ሰዋለ በለው

November 18, 2022 – ሰዋለ በለው – [email protected] የመግቢያ ዳራ “እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል።” አዎን፣ በመጨረሻም እውነት እና ንጋት በጠራ ሁኔታ ግልፅ ይሆናሉ። እናም ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት) የማይቀረው ሽንፈት
November 19, 2022
1 50 51 52 53 54 249
Go toTop