ኢትዮጵያ – ትናንት እና ዛሬ ! ትናንት ኢትዮጵያ በአስራ አራት ክ/ሀገራት ምሰሶች ተዋቅራ የሠላም ምድር እና የአበሻ ስም በየትኛዉም የዓለም ክፍል የሚከበርበት ነበረች ፡፡ የራሷ የባህር በር የነበራት፣ ዜጎች በችሎታ እና ለአገራቸዉ እና ለህዝባቸዉ ባደረጉት በጎ ዉለታ ለኃላፊነት November 9, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የመስፍን አረጋ ድሪቶ – ኤፍሬም ማዴቦ ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ቅዳሜ ጥቅምት 12 ቀን በወጣው የሐበሻ ወግ ሳምንታዊ መጽሔት ላይ አቶ መስፍን አረጋ “የኤፍሬም ማዴቦ ሸፍጥ” በሚል የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩና እንደማህበረሰብ ለገባንበት ቀውስ አንዱ ምክንያት የነ አቶ መስፍን አረጋ November 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ትልቁን ቃል (ፅንሰ ሃሳብ) አረከሱት! (ጠገናው ጎሹ) November 6, 2022 ጠገናው ጎሹ የዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ ዋነኛ ትኩረት ጥልቅና ሰፊ ይዘት ያላቸውን ፅንሰ ሃሳቦች ትርጉምና ጠቀሜታ መተንተን አይደለም። ይልቁንም እኩያን ገዥ ቡድኖች እነዚህን ፅንሰ ሃሳቦች ለማታለያነት ባሰለጠኑት ብዕራቸውና አንደበታቸው እያስተጋቡ ለእኩይ ዓላማቸው November 6, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የፕሪቶሪያ ስምምነት:- ውጫሊያዊ ወይስ አልጄርሳዊ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ስምምነቱ ከሀገራዊ ዘላቂ ሰላም አኳያ በዚህ ጽሑፍ የፕሬቶሪያውን ውል አጠቃላይ መንፈስ፣ ዓላማና መዘዝ ለማሳያ አንድ አንቀጽ ላይ ብቻ እናተኩራለን። የሥልጣን ውዝግቡ ማእከል የተደረገውና ጦርነቱ ሁለንተናዊ ጉዳት ያደረሰበት፣ የሰላም ስምምነት ተብዬውም ሌላ November 5, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ትናንት ዱቄት ያሉን ዛሬ አለት ለሚሉን ! ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ሲባል እንዲሁ የአንድ ዘመን ገጠመኝ ይመስለን ነበር ፡፡ ሆኖም ላለፉት አራት አመታት ኢትዮጵያ በዘመኗ ያላየችዉ ወይም ያልገጠማት አንዲያዉም መስከረም ሳይጠባ ሳይሆን መሽቶ እስኪጠባ ሶስት ጊዜ ጉድ መስማት ተለምዷል፡፡ November 5, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ስለድርድሩ ባነሣሁት ነጥቦች ላይ ነቀፋም፣ ኂስም ሲነሡ ዐያለሁ – ፕሮፌሰር ኀይሌ ላሬቡ እንዳነበብሁትና እንደተረዳሁት ከሆነ፣ ዕርቁ ወያኔን ከጣረ ሞት ነው ያዳነው። ፕሮፌሰር ኀይሌ ላሬቡ ወያኔ ከባድ ጦር መሣርያውን ለማእከላዊ መንግሥት ያስረክብ ቢባልም፣ ድርጅቱና አባላቱ በምንም መልኩ አልተነኩም ብቻ ሳይሆን፣ በሁለቱ ፀረ ኢትዮጵያ በነበሩ ድርጅቶች ማለትም November 4, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የደቡብ አፍሪካው ድርድር የጨረባ ተዝካር – ድራንዝ ጳውሎስ (ከባህር ዳር) ከሁለት ዓመታት ጦርነት በኋላ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች ሕይወት ለህልፈት የዳረገው፣ ከቀያቸው ያፈናቀለውና ረሃብ አፋፍ ላይ ያደረሰው የኢትዮጵያ መንግስትና የትግራይ ክልል አማፂ ሃይል አረመኔያዊ የእርስ በርስ ጦርነት “ለዘለቄታው ጦርነት ለማቆም” መስማማታቸውንና November 4, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ድርድር ወይስ ማደናገር! እንግዲህ እንዳለመታደል ሆኖ የእኛኑ የኢትዮጵያውያን ዕጣ -ፈንታ ወሳኞቹ ምሕራባዊያኑና የምዕራባውያኑ አፍሪካዊያን መሪ ነን ባይ ቡችሎች ሁነዋል። ለነገሩ የአባቶቻችን “እምቢ ለነጭ ነጫጭባ ፣ ለባንዳ” የሚለውን ትብዕል አውልቀን ከጣልን ቆይተናል። መሪዎቻችን የእትጌ ጣይቱን አስተዋይነት ፣ November 3, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ማይክ እና ሐመር – ሲና ዘ ሙሴ ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም የፈሰሰው የኢትዮጵያ ጀግና ልጆች ደም የፍትህ ያለ ይላል ። እናም ፡- የማይክን ኃያል ድምፅ ፤ ሐመርን ኃያልነት … ብናውቅም ፤ እጃችን የእሳት ሰደድ ነውና ፍትህን አስረግጠን ፈርተን ዝም አንልም November 3, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ዕዉነት እና ሞት በምኞት አይቀርም ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ጦርነት የተጀመረበት ሳይሆን የስልጣን ክፍፍል እና ድልድል ስግብግብነት የተነሳ የጦርነቱ ማግስት ነዉ ፡፡ ይህም ጦርነት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. መጀመሩን ያስታዉሷል፡፡ የአሮጌዉ ኢህአዴግ የስም ለዉጥ እና November 1, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የመለስ ልጆች ድርድር እና “የትጥቅ ይፍቱ” ማጭበርበሪያ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ሀ. የመለስ ልጆች ድርድር ከድርድሩ ምን እንጠብቅ? የመለስ ራዕይ አስቀጣይ የሆኑት ሕወሃትና ብልጽግና (ኢሕአዴግ ቁ.2) የሚሠሩት ነገር ሁሉ መለስ የሠራውን ኮፒ ፔስት ነው ለማለት ያስደፍራል። ይሄንን ከተገነዘብን ድርድሩ በምን መልኩ ያልቅ ይሆን? October 31, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ህይወት፣ ሰላምና ዕድገት በሚል አርዕስት በዶ/ር በቀለ ገሰሰ ለቀረበው አጠር መጠን ያለ ገለጻ የተሰጠ ወንዳማዊ ሂስ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 30፣ 2022 ህይወት፣ ሰላምና ዕድገት በሚል አርዕስት ዘአበሻ ድረ-ገጽ ላይ ለአንባቢያን ያቀረብከውን ጽሁፍህን ተመለከትኩት። ጽሁፉ ማለፊያ ነው። በመሰረቱ የማንኛውም ህዝብ ህልምና ፍላጎት ሰላምና ዕድገት መሆን አለባቸው። እንዳልከውም ሰላም ሳይኖር ዕድገት በፍጹም October 31, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የህመሙን ምክንያት እየሸሹ የህመም ስቃይ ማስታገሻ ፍለጋ ላይ የመጠመድ ክፉ የፖለቲካ አባዜ! – ጠገናው ጎሹ October 30, 2022 ጠገናው ጎሹ ሸፍጠኛና ሴረኛ የፖለቲካ ነጋዴዎች (merchants of hypocritic and conspiratorial politics) የሚፈራረቁበት የአገራችን ፖለቲካ እጅግ ሥር ለሰደደው ሁለንተናዊ የህመም ስቃይ ዋነኛ ምክንያት መሆኑን ለመረዳት የሚቸገር ባለ ጤናማ አእምሮ October 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጡሩነህ፤ የኢትዮጵያ ተደራዳሪወች ወይስ የወያኔና የኦነግ አስታራቂወች? – መስፍን አረጋ በምዕራባውያን አጋፋሪነት ደቡብ አፍሪቃ፣ ፕሪቶሪያ ላይ የሚካሄደው ዱለታ በኦነግ የበላይነት የወያኔን ሎሌነት በማስቀጠል የአማራን ሕዝብ ቴሳ ለማጥፋት ሁለቱ የአማራ ሕዝብ የሕልውና ጠላቶች ከአማራ ሕዝብ ጀርባ የሚስማሙት ስምምነት መሆኑን የማይረዳ ሕፃን ወይም ሕጹጽ ብቻ ነው፡፡ የአማራ ሕዝብ October 29, 2022 ነፃ አስተያየቶች