የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ ግንቦት 28 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በግንቦት 25 ቀን 2014 ዓ.ም. የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ሁሉን-አቀፍ የግምገማ መድረክ (Universal Periodic Review) ምክረ ሃሳቦች አፈጻጸምን ከማስተዋወቅና ከመቆጣጠር June 5, 2022 ሰብአዊ መብት
የአራት ኪሎው አድባር – ተመስገን ደሳለኝ! ሰዎች አንዳንዴ ጋዜጠኞች፣ አክቲቪስቶች፣ እና ፖለቲከኞች ማሽን ይመስሏቸዋል። ሰዎች ወደ አደባባይ ትግል የሚገቡት ብዙ ጊዜ ወደው እና መርጠውት አይደለም፤ የሕሊና ዕዳ ሆኖባቸው ነው። የአፈ እንግሊዞች “ignorance is bliss” (‘አለማወቅ መታደል ነው’ እንደማለት) June 5, 2022 ሰብአዊ መብት
ዘመነን መያዝ ያልቻለዉ የመንግስት ሰራዊት የእናቱን ቤት በጥይት ደብድቧል። – አስረስ ማረ ዳምጤ ራሱን የአማራ ክልል ፀጥታ ምክር ቤት ብሎ የሚጠራው እና በየትኛውም የክልሉ እና የፌደራል ህግጋት የማይታወቀው ህገ-ወጥ ቡድን በዘመነ ካሴ ላይ ያሰማራው እና ዘመነን መያዝ ያልቻለዉ ሰራዊት የእናቱን ቤት በጥይት ደብድቧል። መፅሀፍትን ጨምሮ May 30, 2022 ሰብአዊ መብት
ልጆቿን እዬበላች የማትጠግብ ሀገር – አገሬ አዲስ ግንቦት 21 ቀን2014 ዓም(29-05-2022) በተለምዶ አባባል የራባት ድመት ልጇን ትበላለች ሲባል እንጂ ሃገር ልጇን ትበላለች ሲባል ተሰምቶ አይታወቅም።እርሃብ ክፉ ነው፤ክፉ ነገርም ያሠራል።ምሳሌው በድመት ብቻ ተወስኖ የሚቀር ሳይሆን በሰው ልጆችም በተግባር የሚፈጸም መሆኑን May 29, 2022 ሰብአዊ መብት
ኦህዴድ ዛሬ የያዘዉን ስልጣን ያገኘዉ እጅግ በርካታ ጀግኖች ወያኔን ታግለዉ በህዝባዊ ትግል አስወግደዉት ነዉ : # የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን! # ጉዳዩ:- ሰሞኑን በፋኖ እና ባልደራስ አባላት ፣ በጋዜጠኞች፣ በመብት ተሟጓቾች፣ በማህበራዊ አንቂዎች ላይ:- 1—እየተፈፀመ የሚገኘውን ግድያ በመቃወም 2—እየተፈፀመ የሚገኘውን እስር በመቃወም 2—እየተፈፀመ የሚገኘውን አፈና በመቃወም May 27, 2022 ሰብአዊ መብት
በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ሊሰፍር የሚገባው ትንግርት አሳየ ደርቤ ከቀናት በፊት ጋዜጠኛ ሰሎሞን ሹምዬን ሊያፍኑ ወደ ቤቱ ያመሩ ኃይሎች እሱን ማግኘት በተሳናቸው ጊዜ እኅቱን አፍነው ወሰዱ፡፡ ይሄንንም አሳፋሪ ድርጊት የሰማው ጋዜጠኛ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ ‹‹ሰሎሞን እስኪመጣ ፥ ሰላማዊት May 25, 2022 ሰብአዊ መብት
መስከረም አበራን በሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት እና አማራ ክልልን ከፌደራል መንግሥቱ ለመነጠል ትሰራለች ብሎ እንደጠረጠራት ለችሎት አስረድቷል የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ትናንት ረፋዱ ላይ ባዋለው ችሎት የዩትዩብ መገናኛ ብዙኀን ዝግጅት አቅራቢዋን መስከረም አበራን ጉዳይ ተመልክቷል። በዕለቱ መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪዋ ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት እና አማራ ክልልን ከፌደራል መንግሥቱ ለመነጠል ገንዘብ May 24, 2022 ሰብአዊ መብት
የአስተሳሰብ ነፃነትን በመገደብ ማንነትን መግደል አይቻልም !! (አሥራደው ከፈረንሳይ) ሞጋች ዜጎችን በማፈን፤ የማሰብ ነፃነትን መግደል አይቻልም ! መንደርደሪያ በኢትዮጵያ፤ በአብይ አህመድ የሥልጣን ዘመን፤ ማሰብ ክልክል ነው ! መጻፍ ክልክል ነው ! መናገር ክልክል ነው ! መሰብሰብ ክልክል ነው ! ሠላማዊ ሰልፍ ማድረግ ክልክል ነው ! ሁለቱ የዘርና May 22, 2022 ሰብአዊ መብት
መስከረም አበራ ከኤርፖርት መታፈኗ ተሰማ መንግስት እየሄደበት ያለው አካሄድ የፖለቲካ ቁርሾ ከመፍጠርና የሕዝብ አመፅ ወደ መቀስቀስ ነው። ወልዲያ እና ሌሎች የአማራ ከተሞች ላይ እየተደረገ ያለው ወታደራዊ ዘመቻም አሳሳቢ ነው። ባለፍነው እንዳልነው ሕዝብ ሰላም ይፈልጋል። አንድ ጊዜ በጦርነት May 22, 2022 ሰብአዊ መብት
አንድ አጭር ጥያቄ ለፍትህ ምኒስትሩ ለዶከተር ጌድዮን ጢሞትዮስ የፍትህ ምኒስትሩ ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ የመንግስት ባለስልጣን ከመሆኑ ጥቂት ቀደም ብሎ በትዊተር ገጹ ላይ የሚከተለውን አስፍሮ ነበር። “በፖለቲካ ውሳኔ፣ ለፖለቲካ አላማ ክስ ይመሰረታል። በፖለቲካ ውሳኔ፣ለፖለቲካ አላማ ክስ ይቋረጣል። ስልጣንን ለመጠበቅ ሰዎች ይታሰራሉ፣ ስልጣንን ለማቆየት ደግሞ ይፈታሉ። ሕግ ሙሉ በሙሉ በፖለቲካ ሞግዚትነት ስር በሚያድርበት ሀገር፣ ሕግ ለሃቅና ለፍትህ ባዳ ሆኖ በፍርድ አደባባይ ሸፍጥ ይገናል። ለማንኛውም፣ ፓርላማ ልናያቸው ሲገባ ዘብጥያ የከረሙት ሊፈቱ May 20, 2022 ሰብአዊ መብት
የአርባምንጩን የእነ እስክንድር ነጋ’ን እስር ባሰብኩ ጊዜ! ወደየት እያመራን ነን? ብለን ደግመን ደጋግሜን መጠየቅ አለብን – ዳንኤል ሽበሽ ሰሞኑን በዕድሜ የገፉ ወላጅ እናቴንና አባቴን ጨምሮ ሌሎች ቤተሰቦቼን ለመጎበኘት፣ በእርግዝና ምክንያት በጽኑ ታማ በሆስፒታል የሚትገኘውን እህቴን ለማስታመም እና የቆዩ ወዳጅ ዘመድ ለቅሶ ለመድረስ ባጠቃላይ ለማህበራዊ ጉዳዮች ወደ ትውልድ አከባቢዬ ቁጫ (ሰላምበር) April 22, 2022 ሰብአዊ መብት
በኢትዮጵያ 26.2 ሚሊዮን ህዝብ የስብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ይፈልጋል፣በድርቁ 1.7 ሚሊዮን እንሰሳት ሞተዋል! ሚሊዮን ዘአማኑኤል ት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY Current Food Security and Conflict areas in Ethiopia ርሃብተኞችን በስብዓዊ ጋሻነት አግተው የእርዳታ እህልና መድኃኒት እንዳይደርስ በማድረግ የህፃናት እልቂት በሃገሪቱ እየተከሠተ ይገኛል፡፡ ርሃብን እንደ ጦር መሣሪያ በመጠቀም የዘር April 6, 2022 ሰብአዊ መብት·ኢኮኖሚ
የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች የተጨፈጨፉባቸው በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን የጥናት ቡድኑ ገለጸ የትግራይ ወራሪ ቡድን ከ1975 ዓ.ም. ጀምሮ በርካታ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች ላይ የዘር ፍጅት የፈጸመበት “ሀለዋ ወያነ” በመባል የሚታወቁ የጅምላ እስር እና የጅምላ ቀብር የሚፈጸምባቸው ቦታዎችን ማግኘቱን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የጥናት ቡድን አስታውቋል። April 3, 2022 ሰብአዊ መብት
የወያኔ ህወሓት ጦር የፈጸመው የአስገድዶ መድፈርና ጭፍጨፋ ወንጀል የወያኔ ህወሓት ጦር የፈጸመው የአስገድዶ መድፈርና ጭፍጨፋ ወንጀል In November 2020, an outbreak of war in Ethiopia wreaked havoc across various regions in Ethiopia (e.g., Afara, Amhara, Tigray, and Oromo). It March 25, 2022 ሰብአዊ መብት·ዜና