የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚቴ በጀርመን መግለጫ መግለጫ May 25-2020 በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ማር ላይ በልውጠ ህያዋን (GMO) የሚደርሰው ብክለት ባስቸኳይ ይቁም። በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ማር ላይ በልውጠ ህያዋን (GMO) በሚደርሰው ብክለት በስራቸው ብዙ ቤተሰብ የሚያስተዳደሩ ቁጥራቸው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ማር አምራች May 25, 2020 ሰብአዊ መብት·ዜና