የኦነግ ታጣቂ ጦር የ100 ዓመት ሽማግሌን በአሰቃቂ ሁኔታ በቤታቸው ውስጥ እንደገደለ ኢሰመጉ ገለፀ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ፣ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰፊ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ውጤታቸው እንደገና እንዲፈተሽላቸው መግለፃቸውን ገለፀ፡፡ ውጤቱ የተማሪዎቹን ስነ ልቦና የጎዳ በመሆኑ የሚመለከተው March 22, 2022 ሰብአዊ መብት
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጸመው ሰውን የማቃጠል ድርጊት፤ የመንግስት የጸጥታ አባላት መሳተፋቸውን ማረጋገጡን ኢሰመኮ አስታወቀ በተስፋለም ወልደየስ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ጉባ ወረዳ፣ አይሲድ ቀበሌ የተፈጸመው በሕይወት የነበረ ሰውን የማቃጠል ድርጊት፤ በመንግስት የጸጥታ አባላት ተሳትፎ ጭምር የተከናወነ መሆኑን ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ድርጊቱ March 13, 2022 ሰብአዊ መብት
ገዥዎቻችንና የሃይማኖት አባቶቻችን ከየት ነው የመጡት? – ፊልጶስ በአፍሪካ ምድር የሚፈጸመውን ግፍና በደል ስንመለከት በ”ርግጥ ገዥዎቻችን እንደ ህዝብ ሰዎች ናቸው ወይ? እንደ ሰው፣ እንደ አካባቢያቸው ተወልደው ጭቃ እቡክተው በማህበሩ ውስጥ አብረው ችግሩንም ሆነ ደስታውን አይተውና ተካፍለው ያደጉ ናቸው ወይ? ከቀበሌው March 12, 2022 ሰብአዊ መብት
ምዕራብ ጎጃም የተጠለሉ ተፈናቃዮች አቤቱታ ከኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች በነበሩና አሁንም በሚፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት ከአለፈው ዓመት ጀምሮ እየተፈናቀሉ ወደ አማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም የደረሱ ተፈናቃዮች አስፈላጊው እርዳታ አልተደረገልንም፣ መንግስት በዘላቂነትም ሊያቋቁመን አልቻለም ሲሉ ያሳስባሉ። መንግስት March 12, 2022 ሰብአዊ መብት
በመርካቶ የ32 ቀበሌ ወጣቶች በብዛት ታሰሩ፣ ሰፈራቸውን ለቀው እየጠፉ ናቸው በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ በተለምዶ “32 ቀበሌ” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ /ከፋሲል ፋርማሲ ገባ ብሎ/ እስካሁን ለጊዜው ቁጥራቸው በትክክል የማይታወቅ ወጣቶች የታሰሩ ሲሆን፣ ፍርድ ቤት ቀርበው ለመጋቢት 9/2014 ዓ.ም የተቀጠሩና ምርመራ ያልጨረሱ ቢሆንም፣ March 12, 2022 ሰብአዊ መብት
የትግራይ ኃይሎች በአፋር እና በአማራ ክልል በወረራ ገብተው.. ጭካኔ የተሞላበትና ስልታዊ የሆነ የአስገድዶ መድፈር በተናጠል እና በቡድን ፈጽመዋል፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአፋር እና በአማራ ክልሎች ተስፋፍቶ በቆየው ጦርነት በአሸባሪው ትህነግ ወራሪ ኃይሎች የተከሰቱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ ከመስከረም ወር 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ለአራት ወራት ያክል ያደረገውን ምርመራ ሪፖርት March 11, 2022 ሰብአዊ መብት
ከፍተኛ ባልስልጣናትን ገድለዋል የተባሉት ከ15 ዓመት- እድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡ ሰኔ 15 ቀን፣ 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ግድያ ፈፅመዋል የተባሉ 31 ግለሰቦች ከ15 ዓመት እሰከ እድሜ ልክ በሚደርስ እሰራት እንዲቀጡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ድርጊቱ March 8, 2022 ሰብአዊ መብት·ዜና
ሽኔ እና መንግስት ያፈናቀሏቸው እናቶች፤ የጸለዩላችሁ እናቶች እያለቀሱባችሁ ነው – ያሬድ ሃይለማሪያም ይሄን መንፈስ የሚያደቅ እና እንቅልፍ የሚነሳ ፎቶ ትላንት ጠዋት ነው ያየሁት። ሙሉቀን በአይምሮዮ ውስጥ ሲመላለስ ውሎ አደረ። እኝህ እናት ከሁለት አመት በፊት ልጆቻቸው ታግተውባቸው እስካሁን የት እንደደረሱ የማይታወቁት የደንቢዶሎ ተማሪዎች መካከል የአንዷ February 24, 2022 ሰብአዊ መብት
ወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ የትግራይ አካል ሆኖ አያውቅም አክሎግ ቢራራ (ዶ/ ር) “በመጨረሻ እኛ የምናስታውሰው የጠላቶቻችን ቃላቶች ሳይሆን ድምጻቸውን ያጠፉትን የወዳጆቻችን ቸልተኛነት ነው” ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ይህን በጥናትና በምርምር የተደገፈ ትንተና የጻፍኩት የዛሬ ሶስት ዓመት ነው። የጻፍኩበት ዋና ምክንያት ሸንጎ በተባለው February 23, 2022 ነፃ አስተያየቶች·ሰብአዊ መብት
በወለጋ ከመታረድ ተርፈው የመጡ ንፁሐን አማራዎች ነገሩ ግራ ገብቶኝ እኔን ነው? ብዬ ኼድኩ። “አዎ አንተን ነው።” አለ መንገዱን ተሻግሮ ወዳለ ወጣት ማእከል እያመለከተና እምባ እየተናነቀው “በወለጋ ከመታረድ ተርፈው የመጡ ንፁሐን አማራዎች ናቸው። ይኸው መኮሮኒ ላቀብላቸው ብዬ ብመጣ ተከለከልኩ። February 23, 2022 ሰብአዊ መብት
የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል በቆቦና በጭና የፈፀሙት ጥቃት “በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ እና የጦር ወንጀል ሊሆን ይችላል”ሲል አምነስቲ አስታወቀ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የትግራይ ኃይሎች ሲል የጠራቸው ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎና ሰሜን ጎንደር ዞኖች በነበሩበት ወቅት በተለይም በቆቦና የተወሰኑ የጭና አካባቢዎች የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብትጥሰቶችን መርምሮ ሪፖርት ማውጣቱን February 16, 2022 ሰብአዊ መብት
ፈንታሌ ውስጥ ስለተፈፀሙት ግድያዎች ኢሰመኮ ሪፖርት አወጣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ውስጥ ባለፈው ኅዳር በከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት ላይ በተፈፀመው ጥቃትና ግድያ ውስጥ “የፀጥታ ኃይሎች እጅ አለበት” የሚያስብል በቂ መሠረት አለ February 3, 2022 ሰብአዊ መብት
ማርቲን ሉተር ኪንግና የአሜሪካ የፍፁም ህብረት ራእይ – ገለታው ዘለቀ ዛሬ በአሜሪካ ውስጥ የማርቲን ሉተር ኪንግ በድምቀት ይከበራል። ማርቲን ሉተር ኪንግ ይታገል የነበረው የዘር መድልዎን ነበር። ጥቁሮች በዚህ ሃገራዊ ማህበራችን ውስጥ መብታችን ተጥሷል፣ ህገ መንግስታችን ወደ የበለጠ ፍፁም ህብረት (Toward A More January 17, 2022 ሰብአዊ መብት
የዐጤ ምኒልካዊ ሰብአዊነት እና ርኅራኄ በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፡፡ ይድረስ ከሮም ሊቀ ጳጳሳት ሌዎን ፲፫ኛ፤ ሰላም ለርስዎ ይሁን፤ ክቡር ሊቀ ጳጳሳት ሆይ፡፡ በዚህ ደብዳቤ ቀጥሎ የሚጻፈውን December 11, 2021 ሰብአዊ መብት