‹‹በትግራይ ግጭት የተካሄደው የምርመራ ሪፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት አግኝቷል›› – ዶክተር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ጋር በጣምራ በትግራይ ግጭት ላይ ያካሄዱት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ማግኘቱን ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን November 10, 2021 ሰብአዊ መብት
ደማችን እንደተከዜ ወንዝ ይፈሳል እንጂ የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም! የትግራይ ወራሪ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ–ዐማራ እና ፀረ–ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ የዐማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ጥላቻውንም በፖለቲካ ዓላማ ማብራሪያው ማኒፌስቶ ላይ በግልፅ ያሰፈረ፣ በሐሰት ትርክት November 9, 2021 ሰብአዊ መብት
‹‹የማይካድራው ጭፍጨፋ በሕወሓት መዋቅር ተፈፅሟል›› ሪፖርት በማይካድራ አማራዎች ላይ ብሔርን መሰረት አድርጎ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ሳምሪ በተሰኘው የሕወሓት ገዳይ የወጣት ቡድን እና በሕወሓት አመራርና ታጣቂዎች መፈፀሙን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጥምር የምርመራ ሪፖርት አረጋገጠ፡፡ ጥቅምት 24 ሌሊት በመከላከያ November 3, 2021 ሰብአዊ መብት
የሰሜኑ ጦርነትና የመላ ኢትዮጵያዊያን ኃላፊነት ! እስክንድር ነጋ! የህሊና እስረኛ፣ ቂልንጦ አዲስ አበባ !! 1.1 —ረሃብ ወደ መሥራቱ መሸጋገር በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለው ጦርነት ያለ ምክንያት የዓለም አቀፉን ማበረሰብ ትኩረት አልሳበም፡፡ ሶስትና አራት ከባድ ከበድ ከበድ ያሉ ምክንያቶች አሉ ።ግን እንዳቸውም ከአንዣበበው ረሃብ በላይ አይደሉም፡፡ ልብ October 17, 2021 ሰብአዊ መብት
❝ባለቤቴን ማክሰኞ ገድለውት እስከ ቅዳሜ አልጋ ላይ አስተኝቼ ሰነበትኩ❞ የከፋው በደል ሁሉ ተፈፅሟል፤ የደም ጎርፍ ፈስሷል፤ አዱኛ ፈርሷል፤ መንደሩ በሐዘን ተሞልቷል፤ እናቶች ያለ ማቋረጥ ያነባሉ፤ ልጆች በስስት ያለቅሳሉ፤ ሳቃቸውን ተቀምተዋል፤ ፍቅራቸውን ተነጥቀዋል፤ ደስታቸውን አጥተዋል። ደሰታ የሞላበት፣ የፍቅር ዥረት የፈሰሰበት ታላቁ መንደር September 28, 2021 ሰብአዊ መብት
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ -ጌታነህ ባልቻ በሻህ አዲስ አበባ ጉዳዩ፡– በባልደራስ አመራሮች ላይ እየደረሰ ያለውን መንግስታዊ በደልን በተመለከተ የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ ! ይሄንን ደብዳቤ በምጽፍሎት ወቅት እርሶ ለአሜሪካው ፕሬዝደንት በጻፉበት ሳምንት ውስጥ መሆኑ ግጥምጥሞሽ ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ ላይ የደረሰው የፍትህ September 19, 2021 ሰብአዊ መብት
አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ የዓይን እማኞች ገለጹ አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ ከቆቦ ከተማና ዙሪያዋ ተፈናቅለው በዞብል የተጠለሉ የዓይን እማኞች ገለጹ። መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ September 18, 2021 ሰብአዊ መብት
አራት የቤተሰብ አባላቶቼ በአሸባሪው ቡድን በግፍ ተገድለዋል አሸባሪው የህወሃት ቡድን ደባርቅን ለመያዝ በፈጸመው ወረራ ” ቦዛ ” በተባለው ቀበሌ አራት የቤተሰብ አባላቶቼን በግፍ ገድሎ፤ በአንድ ጉድጓድ ቀብሯል ሲሉ አሜሪካ የሚኖሩ የአካባቢው ተወላጅ ተናገሩ። ትዕግስት አንጋው ይባላሉ፤ ከአሜሪካን መጥተው የአንድ September 17, 2021 ሰብአዊ መብት
” ማነው የተካደው ?! ” በሰርካለም ፋሲል – ግርማ ካሳ (ሰርካለም ፋሲል የእስክንድር ነጋ ባለቤት ናት፡፡ እርሷም እንደ እስክንድር ጋዜጠኛ ነበረች፡፡ በ97 ሰባት ከቅንጅት መሪዎች ጋር አብረው ለሁለት አመት ከታሰሩ ጋዜጠኞች መካከል እርሷና ባለቤቷ እስክንደር ነጋ ይገኙበት ነበር፡፡ እስር ቤት እያለች ነፍሰ September 10, 2021 ሰብአዊ መብት
“አረመኔውና ጨፍጫፊው ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ ከ100 በላይ ንፁሃንን ጨፍጭፏል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት። “የጀግኖቻችንን የተቀናጄ ጥቃት ሲቀምስ፣ በየጫካው እየተፋለሙት ያሉትን ጀግኖችን መቋቋም ያልቻለው ወራሪ በየቤታቸው የነበሩ አዛውንቶችን፣ ህፃናትንና September 7, 2021 ሰብአዊ መብት
“እቤት ድረስ መጥተው እንጀራ አምጣ አሉት፤ እንጀራ ከቤቱ ይዞ ቢወጣም ገደሉት” ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በወረራቸው አካባቢዎች ሁሉ ግድያ፣ ዘረፋና ውድመት መገለጫው አድርጎታል። ጋሳይ፣ ክምር ድንጋይ፣ ነፋስ መውጫና ሌሎች የደቡብ ጎንደር ዞን ከተሞችና አካባቢዎችን በወረረበት ወቅትም በርካታ September 4, 2021 ሰብአዊ መብት
“እናንየን ድው አደረጋት” በእናቱና አባቱ አስከሬን መካከል በደም ተጨማልቆ የተገኘው የሁለት አመት ህጻን የሽብር ተግባሩ ወደር ያልተገኘለት አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቀን እናትና አባቱን ገድለው በወላጆቹ አስከሬን መካከል ጥለውት የሄዱት የነፋስ መውጫው ህጻን በነፋስ መውጫ ተገኝቷል። ነዋሪነታቸው በጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ የሆኑና ባልና ሚስት የነበሩት August 27, 2021 ሰብአዊ መብት·ዜና
ምልጃ ! አማልዱኝ!! አማልዱኝ ‘ባካችሁ!!! – ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ ነሐኤ 12/13 ምልጃ አማልዱኝ! አማልዱኝ!! አማልዱኝ ‘ባካችሁ፡ ለ ’ ናት ኢትዮጵያ ለእምዬ ብላችሁ!1! ምልጃ ጠያቂው እኔ ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ፦ ደካማ ሰውነቴን ይዤ በስደት በዛሬው ዕለት የ45 ዓመታት ከ8 ወራት፦ ከ22 ቀናት በስደት August 23, 2021 ዜና·ሰብአዊ መብት