“ ሞት አይቀርም ፤ ሥም አይቀበርም ። “ እና ለሥማችሁ ሥትሉ ፤ ተመሥገን ደሣልኝን እና ታዲዎስ ታንቱን ፍቷቸው ሲና ዘ ሙሴ የመንግሥት ህግ አሥከባሪ ወይም ወንጀልን ተከላካዩ ፤ የአቃቢ ህግ መሥሪያ ቤት ወይም ተቋም ፣ ንፁሐን የአለአንዳች ተጨባጭ የሆነ የህግ መተላለፍ ፤ ያለማሥረጃ ፤ በፖሊስ እየታፈኑ ሲታሰሩ እያየ ፣ “ ይኽ አካሄድ ህግን የጣሰ ነው August 1, 2022 ሰብአዊ መብት
ዕዉነት እና ለነፃነት የምንኖረዉ መቸ ይሆን ? – ዓለማችን በዉሸት እና ክህደት እንድትሞላ የሚሰሩ መሰሪዎች መሞላቷ ድንቅ እና ብርቅ ባይሆንም ከክፉዎች ደግነት ፤ ከከኃዲዎች መታመን አለመማር ግን ዓለም በጥርጣሬ እንድትታይ አድርጓታል፡፡ ዕምነትም ሆነ ሠዉነት ከሰባዊነት የሚቀዱ ሆነዉ ሳለ በዓለም ላይ July 28, 2022 ሰብአዊ መብት
ለነፃነታችንና እየተጣሰ ላለው የፍትህ ስርአት ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ 14ቱ የአማራ ፋኖ አንድነት አመቻች አባላት ገለፁ ዛሬ ባህርዳር ጠቅላይ ፍ/ቤት በነ ዶ/ር ወንድወሰን አስፋው መዝገብ የቀረቡት የአማራ ፋኖ አንድነት አመቻች አባላት ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ ሊወሰዱ መሆኑ ታውቋል። በዛሬው የባህርዳር ጠቅላይ ፍ/ቤት ችሎት ውሎ የፌደራል መሪማሪ ፖሊስ መዝገቡ July 26, 2022 ሰብአዊ መብት
በአማራ ሕዝብ ላይ የሚካሄደውን የዘር ፍጅት አስመልክቶ የሚደረገዉን የረሃብ አድማ በመደገፍ ከቪዥን ኢትዮጵያ የተሰጠ መግለጫ July 24, 2022 በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መንግሥት እውቅና፣ በሺመልስ አብዲሳ አስተዳደር፣ በአማራ ሕዝብ ላይ በተደጋጋሚ የሚደርሰውን አረመኔአዊ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ዘመቻ ለማውገዝ እስካሁን ፈቃደኝነት ያላስየውን የእንግሊዝ መንግሥት ለመማለድ፣ ለአምስት ቀኖች እህልና July 25, 2022 ሰብአዊ መብት
ዋናው ሊቀ ሠይጣን፣ ምነው ባላመጣኝ (ለጊምቢ ቶሌ ተጨፍጫፊዎች አንደኛ ወር መታሰቢያ) ዋናው ሊቀ ሠይጣን ጊምቢ ኦሮሚያ ጊምቢ አኬልዳማ ጋፈ ወሎ ፊጠን አከ ኢልማ ዲና አከ ኢልማ ኦርማ* ሰኔ አሥራ አንድ ቀን የአሥራ ሁለት ዋዜማ ንጹሕ የአራሽ ልጅ ታጭዶ እንደ ቄጤማ ይቅርና ካሣ፣ እንባ July 18, 2022 ሰብአዊ መብት
በኦሮሚያ ክልል ዘር ማጥራት ጭፍጨፋው በአብይ አህመድና በኦሮሚያ ክልል መንግስት የተቀነባበረ ነው ሲል ጃልመሮ ገለፀ ጃልመሮ በሪዮት ሚዲያ የሰጠው ቃለ-መጠይቅ ብዙ ብዥታወዏችን ያጠራ ይመስላል። ንጹሃንን የሚጨፈጭፈው መንግስት የሚያደራጀውና የሚያስታጥቀው ጛይል እንጂ እሱ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አለመሆኑን በግልጽ ተናግሯል። ነፃና ገለልተኛ የሆነ ቡድን በቦታው ገብቶ እንዲያጣራ መንግስት July 10, 2022 ሰብአዊ መብት
እስከመቼ ድረስ? ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ድንቅ መልዕክት – ጦቢያ እስከመቼ ድረስ? ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ድንቅ መልዕክት – ጦቢያ July 10, 2022 ግጥም·ሰብአዊ መብት
የቀጥታ ስርጭት:- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት (የመጨረሻ ክፍል) የቀጥታ ስርጭት:- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት (የመጨረሻ ክፍል) July 10, 2022 ሰብአዊ መብት
“እኛ ሐዘን ስንቀመጥ፣ ሌላው ዓለም ለሜዳሊያ ይፎካከራል” – ጎልዳሜየር በሙኒክ ኦሎምፒክ እስራኤላውያን ስፖርተኞች በማንነታቸው ተመርጠው ሲገደሉ፣ የተረፉት ደግሞ አቋርጠው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የእስራኤል ሕዝብ ማቅ ለብሶ ለሐዘን ሲቀመጥ፣ ሌላው ዓለም የኦሎምፒክ ጨዋታውን ቀጥሎ የሰበሰቡትን ሜዳሊያ ይቆጥራሉ። ያኔ የእስራኤል ዐራተኛዋ ጠቅላይ ሚንስትር July 9, 2022 ሰብአዊ መብት
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ኢሰመኮ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው እና በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት መንግሥት በማናቸውም ጊዜ የሰዎችን መብት እንዲጠብቅ፣ እንዲያከብር እና እንዲያረጋግጥ አሳሰበ ሪፖርቱ የሚሸፍነው ጊዜ በኢትዮጵያ የበጀት ዓመት July 8, 2022 ሰብአዊ መብት
እንደ ሰው የሰውነት ግዴታችንን እንደ ትውልድም የትውልድ አደራን እንወጣ! በላይነህ አባተ ([email protected]) ሰውነት ተወልዶ፣ በአካል ማደግ፣ መማር፣ መስራት፣ ገንዘብ ማፍራት፣ መብላት፣ መጠጣትና እድሜን ቆጥሮ ወይም በበሽታ መሞት አይደለም፡፡ ሰውነት ሰው የሆነ ሁሉ የሚለብሰው ቆዳ ነው፡፡ ሰው ተሆን ይህ በጋራ የምንለብሰው ቆዳ ሲሰቃይና ሲታረድ July 2, 2022 ሰብአዊ መብት
ጋዜጠኛ ተመስገን “የመከላከያ ሰራዊትን ሚስጥር በማውጣት” የሚል አዲስ ክስ ጋዜጠኛ ተመስገን ዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2014 ዓ.ም ፍርድ ቤት ቀርቧል መንግስት ከ33 ቀን በኋላ ለተመስገ “የመከላከያ ሰራዊትን ሚስጥር በማውጣት” የሚል አዲስ ክስ አዋልዷ የመንግስት የክስ አደማመር ሂደት እንመልከት በመጀመሪያ ጋዜጠኛ ተመስገን June 29, 2022 ሰብአዊ መብት
‘‘እናቴ ሀገሬ በጠና ታመሻል፤ እግዚአብሔር ይማርሽ!!’’ እያመመው መጣ… እ–ያ–መ–መ–ው…!! ከሰሞኑን ከያኒ ቴዎድሮስ ካሣሁን/ቴዲ አፍሮ ‘‘ናዕት – እያመመው መጣ!’’ በሚል ለሕዝብ ያደረሰውን ዜማ ሳዳምጥ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሊቃውንት ዘንድ ‘‘ደረቅ ሐዲስን ተናጋሪ’’ ተብሎ የሚጠራውና ከዐበይት ነቢያት ዘንድ የሚመደበው፣ የነቢዩ ኢሳይያስ የመጽሐፍ ቃል ወደ June 29, 2022 ሰብአዊ መብት
በአማራ ደም ላይ የሚሰነዘሩ ቧልቶች – ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ በኦሮሚያ ክልል በሚኖሩ አማሮች ላይ የሚካሄደው የዘር ማፅዳት እና ማጥፋት ዘመቻ በኦህዴድ ከፍተኛ የመንግስት አመራር አካላት አቅጣጫ ሰጪነት በእቅድ የሚፈጻም ለመሆኑ ብዙ ጠቋሚ ምልክቶች አሉ። እነዚህ የዘር ማፅዳት እና የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ለሰላሳ June 27, 2022 ሰብአዊ መብት