July 10, 2022
1 min read

በኦሮሚያ ክልል ዘር ማጥራት ጭፍጨፋው በአብይ አህመድና በኦሮሚያ ክልል መንግስት የተቀነባበረ ነው ሲል ጃልመሮ ገለፀ

OLFጃልመሮ በሪዮት ሚዲያ የሰጠው ቃለ-መጠይቅ ብዙ ብዥታወዏችን ያጠራ ይመስላል። ንጹሃንን የሚጨፈጭፈው መንግስት የሚያደራጀውና የሚያስታጥቀው ጛይል እንጂ እሱ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አለመሆኑን በግልጽ ተናግሯል። ነፃና ገለልተኛ የሆነ ቡድን በቦታው ገብቶ እንዲያጣራ መንግስት ለምንድነው የማይፈቅደው ? መንግስት ለምን ይፈራል ? የሚል ጥያቄም አንስቷል።
በአማሮች ላይ የሚፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ  በኦሮሚያ ክልል መንግስትና በእነ አብይ አህመድ የተቀነባበረ ዘር ማጥራት መሆኑን አሁን ላይ ግልጽ ሆኗል ያው በአማራ ላይ ያላቸው አቋም ሁሉም አንድ ቢሆኑም ቅሉ።
በላይ ዘለቀ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop