Browse Category

ሰብአዊ መብት - Page 4

 ተንኮል እና በቀል አገር “ነቀል ወይስ በቀል” …?

ኢህአዴግ ከሶስት አሰርተ ዓመታት አስቀድሞ ከተበተነበት ሰብስቦ ፣ ከወደቀበት አንስቶ መንገድ መርቶ እጁን ይዞ ለማዕከላዊ ስልጣን ኮርቻ ያበቀዉ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የሰሜን ምዕራብ እና መኃል ኢትዮጵያ ህዝብ መሆኑን የሚዘነጋም ሆነ የሚካድ አይደለም
April 10, 2023

ዶክተሩን ፍቱት!! – በ-ሙሉዓለም ገ/መድኀን 

የፌዴራል “መንግሥቱ” የአሮጌው ዘመን ቁማርተኝነቱን ካላቆመ ሕዝባዊ አመጽ ገዛ እጁ እንደጠራ ይቆጠራል። አገዛዙ በዚህ የእውር ድንብር ጉዞው ኢትዮጵያን ከድጡ ወደማጡ እየወሰዳት ነው። ይህ አደጋ ለራሱም ለሀገርም ለዜጎችም አይበጅም። ወያኔ በአገዛዝ ዘመኑ ንፁሃንን
April 4, 2023

የታፈነው አንድ ግለሰብ አይደለም፤ ኢትዮጵያዊ ቅንነትና ትልቅ ሙያዊ አቅም ነው !

ዶክተር በቀለ ዓለሙ ይባላል። በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ከቀኑ 9:30 ልጆቹን ከትምህርት ቤት ለማውጣት በሄደበት በመንግሥት ኃይሎች አፈና ተፈጽሞበታል። ዶክተር በቀለ ልጆቹን ከትምህርት ቤት ተቀብሎ መኪናው ውስጥ እንደገባ ነው እነዚህ የመንግሥት
April 4, 2023

ነጻነታቸውን ከሕግ አግባብ ውጪ እና በዘፈቀደ የተነፈጉ ሰዎች መብቶች ላይ ያተኮረው ግልጽ የምርመራ መድረክ (National Inquiry/Public Inquiry) በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከዚህ ቀደም በሕዝብ ፊት የሚካሄዱ ግልጽ የምርመራ መድረኮችን በሃዋሳ ከተማ ከሰኔ 27 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. እና በጅግጅጋ ከተማ ከታኅሣሥ 11 ቀን እስከ 14
April 3, 2023

በፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰብሰብ መብት ላይ የሚደረጉ ገደቦች እና በአባላቶቻቸው ላይ የሚደርሱ እንግልቶች በዘላቂነት ሊቆሙ ይገባል

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከተፎካካሪ/ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ በእናት ፓርቲ እና በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የመሰብሰብ መብት መከልከል እንዲሁም የጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ ምሥረታን ተከትሎ በፓርቲው አስተባባሪዎች ላይ ስለደረሰው እንግልትና
March 30, 2023

ይድረስ ለእነ “ብለን ነበር” በሙሉ! – ጥላሁን ፅጌ

የዛሬ አንድ ዓመት ደሴ ነበርኩ። የአማራ ምሁራን መማክርት በደሴ ባዘጋጀው ጉባኤ የመሳተፍ ዕድሉ ነበረኝ። ወቅቱ ከጦርነት በመጠኑም ረፍት ያደረግንበት በጠላቶቻችን ወረራ ተፈፅሞባቸው የነበሩ የአማራ ክልል ከተሞች ከደረሰባቸው ውድመትና ዝርፊያ ለማገገም የሚጥሩበት ነበር።
March 30, 2023

ጀግኖችን አለማክበር ሌሎች ጀግኖች እንዳይወጡ እንቅፋት ነውና አፈናው ይቁም! – እናት ፓርቲ

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በየትኛውም መመዘኛ ሰብዓዊ መብቶች ለድርድር የማይቀርቡ ተፈጥሯዊ መብቶች መሆናቸው በዓለም አቀፍ ሕግጋት የተደነገገ ሲሆን በሀገራችን ሕገ መንግሥት ውስጥም ተካቶ ይገኛል፡፡ ይኹን እንጂ በሀገራችን የሰብዓዊ መብት
March 29, 2023

አሳዛኝ ዜና ልብወለድ የሚመስል ግን “መራር እውነታ”

ወላድ እናት በማንነቷ ኦሮሞ ባለመሆኗ ብቻ በነቀምት ሆስፒታል ከተገላገለች በኋላ ልጇን መነጠቋ እና አባት ከእነ ባለቤቱ ከአስከፊው ጥቃት ሸሽተው መትረፋቸው ተገለጸ። በነቀምት ሆስፒታል ተፈጥሯል ያለውን አጸያፊ እና ከሙያዊ ስነ ምግባር ያፈነገጠ ዘረኛ
March 16, 2023

“ሰው ነው የሚናፍቀኝ” ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱ

መስከርም አበራ ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ የሚጠይቀውን የታሰሩበትን ዞን ሶስት ስንቃረብ ጭርታው አንዳች ደስ የማይል ነገር ይናገራል። “ማንን ልጥራላችሁ?”
March 8, 2023

መግለጫውን የሚመጥን ዝግጅት ተደርጓል ወይ? አብይ ብቻውን ጦርነት አይገጥምም! – አሰፋ በድሉ

አብይ በራሱ የቁማር ቋንቋ ለመግለጽ ያህል ዕጁ ላይ የቀረው ስንት ካርድ ነው? ወያኔ እና አሜሪካ፤ ሱዳን? ሌላው አነግ ነው፡፡ቀሪው መላ ኢትዮጵያ ተፍቶታል፡፡ኢሳያስ ራሱ እንዲህም አይነት ሰውም አለ እንዴ ያለ ይመስለኛል፡፡ይህ ሰው ክህደትን

ሰብአዊ መብቶችን ያማከለ ዘላቂ መፍትሔን ለተፈናቃዮች ማመቻቸት በአግባቡ እራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ ያስችላቸዋል

ምንም እንኳን ለተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሔ ማፈላለግን በተመለከተ መንግሥት ተቀዳሚ ኃላፊነት ያለበት ቢሆንም የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም የዘላቂ መፍትሔ ጥረቶች ስኬታማ እንዲሆኑ የማገዝ ኃላፊነት አለባቸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ
February 15, 2023

ምነው ነገረ ሥራችን ሁሉ ላይ ላዩን ሆነ? – ጠገናው ጎሹ

February 12, 2023 ጠገናው ጎሹ አሁን ላይ የምንገኝበት እጅግ አስከፊና አደገኛ ሁኔታ የትናንትና የዛሬ ዱብ እዳ ሳይሆን ለዘመናት እያጠራቀምነው የዘለቅነው ልክ የሌለው የገዛ ራሳችን  የውድቀት አዙሪት ውጤት መሆኑን ለማስተባበል የሚሞክር የአገሬ ሰው ካለ
1 2 3 4 5 6 12
Go toTop