የጀርመን ብሔራዊ ምርጫ ወቅታዊ ሁኔታ እና ትንበያ  –  ዋዜማው

ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            እ.ኤ.አ September 26. 2021 መስከረም 16፣ 2014 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ሲሆን፣ ኢትዮጵያዊው ቀነኒሳ በቀለ ደግሞ የዓለምን የማራቶን ክብረ ወሰን ለማሻሻል በጀርመን ዋና ከተማ በበርሊን የሚሮጥበት ቀን ነው። ከሁሉም

ተጨማሪ

አስከፊው አድርባይነት ዛሬም ከዋነኛ የፖለቲካ ደዌዎቻችን አንዱ ሆኖ ቀጥሏል ! – ጠገናው ጎሹ

/

June 13, 2021 ጠገናው ጎሹ በህወሃት የበላይነት እየተመራ ሩብ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረው የጎሳ//የቋንቋ አጥንት ስሌት  ሥርዓተ ፖለቲካ በተረኞች ኦህዴዳዊያን/ኦሮሙማዊያን የበላይነት እየተመራ  እና የወራዳነት  ፖለቲካ ጨርሶ በማይሰለቻቸው  ብአዴናዊያን አሽከርነት (አጋሰስነት) እየታገዘ  ይበልጥ አስከፊና አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ  ከቀጠለ  ይኸውና አራተኛ ዓመቱን

ተጨማሪ

ሕዝብና ምርጫ – አገሬ አዲስ    

/

የካቲት 2 ቀን 2013 ዓም(10-02-2021) ምርጫ የሚፈልጉትን ከማይፈልጉት ነገር ለይተው የሚወስኑበት መግለጫ መንገድ ነው።ከሁሉም በፊት ግን መራጭና ተመራጭ ነገር መኖር አለበት፤ባይኖርም ለመፍጠር ችሎታና ፍላጎት ሊኖር ይገባል። የሚመረጠው ከብዛት ካሉት እንጂ በነጠላው ካለ ወይም

ተጨማሪ

የኢትዮጵያን ሕዝብ አህዛብ የሚለው ሕገ-መንግስት ሳይቀየር ወደ ምርጫ መሄድና አደጋው – ሰርፀ ደስታ

/

ዛሬ በሥራ ላይ ያለው ወያኔና-ኦነግ የሠሩት ሕገ-መንግስትና ሥርዓት በግልጽ የኢትዮጵያውያን ጠላት እንደሆነና በግልጽም ዜጎች እየታረዱበት እየታየ አሁንም ሕገ-መንግስቱ አቻ የማይገኝለት እያሉ በመቃብራችን ላይ እንጂ አይቀየርብንም በሚል በዜጎች ደም ለመቆመር የቆረጡ ናቸው አገርን

ተጨማሪ

የጎሳኝነት ፖለቲካ የፖለቲካ ቁማርተኞች ምሽግ ነው! – ጠገናው ጎሹ

/

January 9, 2021 Iain Tylor ስለ አፍሪካ ፖለቲካ መሠረታዊ እውቀት በምታስጨብጠዋ ትንሽየ መጽሐፉ (African Politics: A Very short Introduction, 2018) ቅኝ ገዥ ሃይሎች አፍሪካን በመቀራመት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፍላጎታችውን (ጥቅማቸውን) ለማስፋፋትና ለማጠናከር ጥረት

ተጨማሪ

የሕግ የበላይነትና የፍትህ ጉዳዮችን ለፖለቲካ መጠቀሚያ አድርጎ መውሰድን የምንፀየፈው ነገር ነው – ናትናኤል ፈለቀ – የኢዜማ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

/

የዛሬ የዜጎች መድረክ ‹‹የቆይታ›› አምድ እንግዳችን የኢዜማ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናትናኤል ፈለቀ ናቸው፡፡ ናትናኤል ፈለቀ ተወልደው ያደጉት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዲሁም የከፍተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአዲስ አበባ

ተጨማሪ

ፖለቲካዊነት (Politisization)

ለፈረጅኛው ቃል ተመጣጣኝ ትርጉም ስላላገኘሁለት ለርዕስነቱ ያህል ፖለቲካዊነት ስለው ክዚህ ቀጥሎ ግን ራሱን የእንግሊዘኛውን ቃል አንድጠቀም ይፈቀድለኝ። ዴሞክራሲያዊ ባልሆነ ስርዓት ውስጥ ሁሉም ነገር ፖሊቲካዊ ይዘት አንዲኖረው ሲደረግ ይታያል። በኔ አስተያየት ይህ የሚሆንበት

ተጨማሪ

አብርሀም ሊንከን እና ዶ/ር አብይ አህመድ – ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ

/

አብርሀም ሊነከነ 16ኛው የአሜሪካ ፕረዛዳንት ሲሆን ሊንከን ፕረዛዳንት በነበረበት ጊዜ አሜሪካ በእርስ በርስ ጦርነት ላይ ነበረች፤ እንዲሁም ሀገሪቱ ከፍተኛ በሆነ በግብረ-ገብነት እና በፖለቲካ ቀውስ ትናጥ ነበር፡፡ በእንዲህ አይነት ቀውስ ውስጥ ሊንከን የአሜሪካን

ተጨማሪ

አሁንም ጊዜያዊ ሕዝባዊ የሽግግር መንግሥት! – አገሬ አዲስ 

/

መስከረም 9 ቀን 2013 ዓም(19-09-2020) ለአለፉት 47 ዓመታት በሕዝቡ የቀረበውና ብዙም መስዋእትነት የተከፈለበት ጥያቄ የጊዜያዊ ሕዝባዊ ወይም የሽግግር መንግሥት ምስረታ  ጥያቄ ነው።ይህ የሕዝብ ጥያቄ ሥልጣኑን በጉልበት እየተቀባበሉ በያዙት አምባገነናዊ ስርዓቶች ሲደፈጠጥና መልስ

ተጨማሪ

“ስልጣን ላይ እያለን የምንዘርፍበት ስንወርድ የምንሸሽበት ሳይሆን አገልጋይነትን ለትውልድ የምናስተምርበት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

/

የምንገነባው ስርዓት ” ስልጣን ላይ እያለን የምንዘርፍበት ስንወርድ የምንሸሽበት ሳይሆን አገልጋይነትን ለትውልድ የምናስተምርበት ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሲቪክ ማህበራት አመራሮችና ተወካዮች ጋር ዛሬ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ

ተጨማሪ

ዶክተር ዐቢይ ኢትዮጵያችንን ወዴት እየወስዷት ይሆን?

/

ሐምሌ 20 2012 / July 27 2020 በ1980ዎቹ በቀድሞው ሶቭየት ህብረት ተማሪ ነበርኩ። በውቅቱ ፕሬዜዳንት የነበሩት ብሬዝነቭ   በዕድሜአቸው የገፉ አንጋፋ ሰው ነበሩ። ብርዥነቭ ከእርጅና ጋር በተያያዘ ህመም ሲሞቱ የKGB  የስለላ ድርጅት መሪ

ተጨማሪ

ብልጽግና ፓርቲ ለመቀየር የሚያመነታበት በኦሮሞ ክልል ያለው አስከፊ ገጽታ #ግርማካሳ

/

ኢትዮጵያ ውስጥ እስከ አሁን በኢሕአዴግ መንግስት ሁለት የህዝብ ቆጠራዎች ተደርገዋል፡፡ የመጀመሪያው የተደረገው በ1986 ዓ/ም ሲሆን ሁለተኛው የተደረገው በ1999 ዓ/ም ነው፡፡ እነዚህ የሕዝብ ቆጠራዎች የራሳቸው ችግሮች እንደነበራቸው ብዙዎች ይናገራሉ፡፡ ሆኖም እስከነ ችግሮቻቸው፣ ያሉት

ተጨማሪ

“በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን  ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

/

“አሥከአለፉት የቅርብ ሩቅ ዘመናት ድረሥ እንደፖለቲካውና  እንደኢኮኖሚው ሁሉ፣ባህሉንም አሥገድዶ  ነበር ፣አሸናፊ እንደ አብሾ የሚግተው።ለምሳሌ ግራኝ ማሐመድ ክርሥቲያኑን በሰይፍ እየቆረጠ እንዳአሰለመ ሁሉ፣ዓፄ ዮሐንሥም እሥላሙን  በሰይፍ እየቆረጡ ነበር፣ክርሥቲያን ያደረጉት። ‘ልበ አንበሣ ‘ በመባል የሚታወቀው፣የእንግሊዝ

ተጨማሪ

ሲያልቅ አያምር! የአምባገነኖችና የጎሰኞች እጣ ፈንታ – አገሬ አዲስ

/

ግንቦት 29 ቀን 2012 ዓም(06-06-2020) ማንኛውም በተፈጥሮ ሂደት የሚያልፍ አካል መጀመሪያና መጨረሻ አለው።ከመኖር ወደ አለመኖር ይሻገራል።ይወለዳል ፣ያድጋል፣አርጅቶም ይሞታል።ከቶም ቢሆን እንደነበረ አይቆይም።በጊዜ ብዛት በመልክ፣በጸባይ፣በቁመና ይለዋወጣል።ከላይ የምናዬውም የአበባ ምስል ይህንኑ የተፈጥሮ ሕግ ተከትሎ ማለፍ

ተጨማሪ

ብሔራዊ ምርጫን የማካሄድ ሥልጣንና ሕገ መንግሥቱ (ለውይይት መነሻ) ባይሳ ዋቅ-ወያ

/

የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ አስመልክቶ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ምክንያት ለነሓሴ ወር ታስቦ የነበረው ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉን መንግሥት አሳውቋል። ይህንን የፌዴራል መንግሥትን ዓዋጅ በመቃወም በትግራይ ክልል ውስጥ አስቀድሞ በመተቀመጠለት የጊዜ

ተጨማሪ

የመርህ  አልባነት ፖለቲካችንና አስከፊ ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ

/

ጠገናው ጎሹ ሩብ ምዕተ ዓመት ሙሉ በህዝብ መብትና በአገር ደህንነት ስም እየማለና እየተገዘተ በንፁሃን ዜጎች   ላይ  የመከራና የውርደት መዓት (ዶፍ) ሲያወርድ የኖረውንና በጎሳ/በነገድ/በቋንቋ አጥንት ቆጠራ ፖለቲካ  ላይ የተመሠረተውን ሥርዓተ ኢህአዴግ በበላይነት ሲዘውሩና

ተጨማሪ

ነጻ ምርጫ ባልዋለበት መስከረም 30 – ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ

/

የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ 54 ቁጥር 1 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ፤ ሁሉ አቀፍ ፤ ነጻ፤ ቀጥተኛ ትክክለኛ በሆነና ድምፅ በሚስጥር በሚሰጥበት ሥርዓት በየአምስት ዓመቱ በሕዝብ ይመረጣሉ። የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ

ተጨማሪ

ኮቪድ-19 እንጂ ሐሳብ አይገድልም / የኢትዮጵያ ፖለቲካ መረጋጋትን ይጠይቃል – ልኡል ገብረመድህን

/

ልኡል ገብረመድህን ( አሜሪካ ) የወቅታዊ ክስተቶች ፍጥነት እና ተለዋዋጭነት እጅግ አስገራሚ ፣ አስደንጋጭም ነው ። የክሰተቶች ፍጥነት በሐሳብ ልክ ቢሆኑ ብዙም ባላነገገረ ነበር ። ሆኖም ከመንግስት ሆነ መንግሥት ከሚቃወሙ የፖለቲካ ድርጅት

ተጨማሪ

የከሸፉት ወርቃማ የዲሞክራሲ ዕድሎች ዳግም እንዳይመክኑ

/

በኢትዮጵያ እስካሁን አምስት ጊዜ አገር አቀፍ ምርጫዎች ተካሄደዋል። ከ1997 ዓ.ም ምርጫ በስተቀር በኢትዮጵያ እስካሁን የተካሄዱ ምርጫዎች የይስሙላ መሆናቸውን አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ይገልፃሉ። ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፥ ፍትሐዊና ነፃ ምርጫ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከ1997

ተጨማሪ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን ሰረዘ!

/

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ በቀድሞ ህግ ሰርተፍኬት የነበራቸው እና በቀድሞው ህግ ምዝገባ ጀምረው ለነበሩ 106 ፓርቲዎች በአዲሱ ህግ ላይ የተቀመጡ መስፈርቶችን እንዲያሟሉ በደብዳቤ ማሳወቁ ይታወሳል፡፡

ተጨማሪ