ይነሳል አማራ! – በላይነህ አባተ የኢትዮጵያን ምድር ደሙ ሸፍኖታል፣ ልጆቹ በጅቦች በጭራቅ ታርደዋል፣ ታርዶ ግን አይቀርም አማራ ይነሳል! መቃብር ፈንቅሎ መንበር ላይ ቁጪ ይላል! በራሱ ተከብራ በእርሱ ኖራ ኮርታ፣ ኢትዮጵያ ሆነች የአማራ መስቀያ፣ የደሙ መፍሰሻ ምድረ ጎልጎታ! October 27, 2020 ግጥም
የኢትዮጵያ አማሮች የዘመኑ አይሁዶች – ለምለም ፀጋው እስኪ ልጠይቃት ኢትዮጵያን ምን ነካት፤? አይኖቸ እያዩ እንደ እናት አልችልም ፍጹም ጸጥ ማለት። በግብጽ ተጀምሮ እስከ ክርስቶስ ልደት፤ በጀርመን በሂትለር ድግሞም በሌላ አህጉራት፤ ተጨፍጭፈው ነበር የአይሁዶች አባላት። እኔ አይደለሁም ይህን ያወራሁት፣ ተምዝግቦ October 25, 2020 ግጥም
የኔ ውብ ከተማ (ዘ-ጌርሣም) ገና በልጅነት በታዳጊው ስሜት በነበረኝ ምኞት ካርታዋን በልቤ ቀርጨ የሳልኳት የኔ ውብ ከተማ የምድራችን ገነት እንዲህ ትመስላለች በውበቷ ምህሣሳብ ከሩቅ ትጠራለች ሁሌም የምመኛት መምሰል የሚገባት እንደ አዲስ ሙሽራ ሆ ! በሉ እያሰኘች October 10, 2020 ግጥም
ቅን ልቦና ካለ (ዘ-ጌርሣም) ቅን ልቦና ካለ የሚያቅት አይኖርም እያንዳንዱ ዜጋ ከጣረ ለሰላም ተፈጥሮ ያልዳኘው ወሰን ያልገደበው ሚዛን ያልጠበቀ መስመር የለቀቀ ውሃ ሞልቶ ሲፈስ እየጠራረገ ሁሉን በማግበስበስ ይገባል ወደ ወንዝ ፍሰቱን ለማገዝ ከዚያ በኋላማ ሃይሉን አጠናክሮ October 8, 2020 ግጥም
አንድ ሱስ አለብኝ (ዘ-ጌርሣም) አለብኝ አንድ ሱስ የሚያስለፈልፈኝ ኢትዮጵያ እናት ሀገር እያለ እሚያስጮኸኝ አውሊያ እንዳለበት ሰው ተይዞ በመተት እንደ ተቀየደው እየደጋገመ የሚያስለፈልፈኝ መሳቂያ እስከምሆን በቀን የሚያስጮኸኝ ተኝቸ ከእንቅልፌ የሚቀሰቅሰኝ የምግብ ፍላጎት የሚከለክለኝ አንድ ነገር አለ ሰላም October 1, 2020 ግጥም
መልካም የመስቀል በዓል – እሳት ወይ አበባ ከ ሎሬት ፀጋዬ https://youtu.be/edbcClSpxZg A tribute to my late brother, written some two years ago, now a part of my anthology at amazon: የወንድም ፍቅር ============= ዓመታት አልፈው ዘመን ሲተካ፤ ጥሎልን ያልፋል የሃሳብ ዱካ፤ እንድንከተል September 25, 2020 ግጥም
ሸገርና ምርጫ፣ ባልደራስና ፊርማ (አሁንገና ዓለማየሁ) ሸገር ዳር እስከዳር ነዶ ሀገር ሞቋል ደምቋል የፈረንጅ ሣቅ መስሏል ሸገር ማሽላኛ ውስጡ ከስሎ በከበባው ተሸብሮ በወረራው ልቡ ቆስሎ ከተሰነይ ናቅፋ አፋፍ ከወለጋ ሐረር ጠረፍ ተወርውሮ የሮም ቋያ አራት ኪሎ ሲፈነዳ ማየት September 24, 2020 ግጥም
ድመቶች ብቅ ሲሉ አይጦች ተደበቁ (ዘ-ጌርሣም) ማሳውን ዙሪያውን ሜዳ ተራራውን ቆፍረው ቆፋፍረው ቀንበጡን ቦጥቡጠው ዘሩንም አጥፍተው ሌሊት ጩኸታቸው ልፊያና ድሪያቸው አላስተኛ እያሉ አድረው እንዳልዋሉ ጊዜው ደረሰና ዘመን ተተካና ምድሯ ተንቀጥቅጣ ትራዋን ስትቀጣ ሁሉም ተጠራርተው ካዘጋጁት ቦታ ገቡ ጉድጓዳቸው September 24, 2020 ግጥም
መታሰቢያነቱ ፦ በዓለም አቀፍ ሴራ ከቀዬአቸው ለሚሳደዱ የኢትዮጵያ ልጆች (አሁንገና ዓለማየሁ) የመስተባርር ድግምቱ ጉሙዝ አራጅ ሆኖ አገው ታራጅ ቢሆን በገዛ መሬቱ አሳራጁ ሰነድ ያ ሕገ መንግሥቱ መለሰና ሌንጮ የጻፉት ሁለቱ የውቅያኖስ ጆፌ እያያቸው ንሥር በአቆርዳት በረሃ በኢሳያስ ጥላ ሥር። …. ትግሬ አሳዳጅ ሆኖ September 19, 2020 ግጥም
የማይቻል የለም (ዘ-ጌርሣም) የማይቻል የለም ለሰው የሚሳነው ብሩህ አዕምሮና ቅን ልቦና ካለው ከአምላክ በተሰጠው ፀጋ ካወቀበት የሚያቅተው የለም የማይሳካለት ተፈጥሮ ምሥጢር ነው ብዙ ትርጉም ያለው የረቀቀ ጥበብ ጠውልጎ የሚያብብ ተረካቢ እሚሆን ትውልድ የሚፈልግ በራሱ ሕግጋት September 19, 2020 ግጥም
ሦስቱ የሰው ዓይነቶች በጥንታዊ የግሪክ ፈላስፋዎች አገላለፅ (ትርጉም:ዘ-ጌርሣም) ” Do not be an Idiot and Tribalist, be a Citizen” ( ደደብና ጎሰኛ ከመሆን ዜጋ ሁን ማለታቸው ነው) ** ** ** ጽሑፍ : The White Eagle Vision ትርጉም : ዘ-ጌርሣም ይህን ከታች በትርጉም ያቀረብኩትን ፅሁፍ ጥንታዊ የግሪክ የዲሞክራሲ ታጋዮችና ፈላስፋዎች በቋንቋቸው ፅፈው የተዉት ነው። ከዚያ September 18, 2020 ግጥም
ውሸታም ሲጋብዝ (ዘ-ጌርሣም) ውሸት በኪሶቹ ጢም አድርጎ ሞልቶ የሚሄድበትን ከወዲሁ አስልቶ ይሄዳል መጠጥ ቤት ደመቅ ካለው ሰፈር አድማጭ ከሞላበት ስለሱ እሚናገር ገና ከመድረሱ ሲጀምር መዋሸት ልክ ነህ ! አውቃለሁ መባል ነው ያለበት አውሮፕላን ሲያሾልክ በመርፌ September 17, 2020 ግጥም
ኮሽታ (ዘ-ጌርሣም) በጠራው ሰማይ ላይ ፍንትክ ወለል ብሎ ሁሉንም በሚያሳይ እረጭ ባለ ሌሊት ድምፅ በሌለበት የአዕዋፍ ዝማሬ በማይሰማበት መቀስቀሱ አይቀርም ድንገት ማስደንገጡ ኮሽ ያለ ጩኸት ያለየ በቅጡ አንተ ማነህ ሲሉት እኔ ነኝ ካላለ ረብሻው September 12, 2020 ግጥም
ይሰጣታል ቢያንስም (ዘ-ጌርሣም) ገና ጎህ ሳይቀድ በጥዋት ተነስታ የምታድነውን ከወዲሁ አስልታ የበሬውን እንትን መከተል መረጠች ተስፋዋን ሰንቃ መኳተን ጀመረች ዓይን ዓይኑን በማየት ስትባዝን ውላ ከአሁን ወደቀልኝ ተስፋዋንም አዝላ በውሃ ጥም ድካም ጉልበቷ ተጠቅቶ ከንቱ ደክማ September 7, 2020 ግጥም