ከየት ነው ያመጣት?!? (ግጥም ለአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ) የሠራዊት እናት..በምናቡ የፈጠራት.. በፍቅረ ንዋይ ሰክሮ የሠራት ከሌሎቿ ልጆቿ ጋር.. …በፍቅር ተብትቦ ያስተሳሰራት ምነዋ ምድረ ከብድ ደራሲያኑን.. አዝማሪያኑን..ተዋንያኑን.. በገዛ ልጆቿ አንደበት.. …በክብር ሲያስጠራት ምነዋ “ከልጅ ልጅ ቢለዩ…” …ትለውን ብሒል አስረሳት ምነዋ የኮሚኮቿ April 7, 2013 ኪነ ጥበብ
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከየት ተነስቶ ምን ደረሰ? ከእውነቱ በለጠ ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት ገናና ሀገር ነበረች፡፡ የኢትዮጵያም ሙዚቃ በጥንት ጊዜ ጅማሮው ላይ ታላቅ ነበር፡፡ ‹‹ታላቅ ነበር›› ብቻ ብለን ሳናሳድገው ቀረን እንጂ፡፡ የዜማው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ለሰራቸው ዜማዎቹ ምልክቶችን በማድረግ ተማሪዎቹ March 25, 2013 ኪነ ጥበብ
አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ በአስገድዶ መድፈር አቤቱታ ቀረበበት የቀድሞው የደርግ ወታደርና በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የኢሕአዴግ ደጋፊነቱ የሚታወቀው አርቲስትና የማስታወቂያ ሠራተኛ ሠራዊት ፍቅሬ አንዲትን ሴት የቲቪ ማስታወቂያ አሠራሻለሁ በሚል ለመሳሳምና ለማሻሸት ሞክሯል በሚል በአስገድዶ መድፈር ሙከራ ክስ እንደቀረበበት አዲስ አድማስ ጋዜጣ March 19, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና
“የትዝታው ንጉሥ” ማህሙድ አህመድ ይናገራል “ሠላም ኢትዮጵያ” በ1997 ዓ.ም በኢትዮጵያዊው ሳክስፎኒስት ተሾመ ወንድሙ በስዊድን ስቶክሆልም የተመሰረተ ተቋም ሲሆን በየዓመቱ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በልዩ ልዩ ሀገራት ያቀርባል፡፡ ሰላም ኮንሰርት ከኢትዮጵያ ውጪ በኬኒያ በታንዛኒያ፣ ዮጋንዳ ውስጥ ይንቀሳቀሳል፡፡ ሰላም ፌስቲቫል በኢትዮጵያ March 5, 2013 ኪነ ጥበብ
አርቲስት በኃይሉ መንገሻ አረፈ ለበርካታ ዓመታት በሃላፊነት በብሄራዊ ትያትር ፣ በሃገር ፍቅር ቲያትር ፣ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት እንዲሁም በአዘጋጅነትና በተዋናይነት በርካታ ቲያትሮችን ፣ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞችን በመስራት ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ ያበረከተው አርቲስት በኃይሉ መንገሻ እዚህ March 4, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና
ጥቂት ስለድምጻዊት ነፃነት መለሰ ከዩሱፍ ኢትዮቲዩብ ነፃነት መለሰ ወደ ሙዚቃው አለም የተቀላቀለችው በ 1977 ዓ.ም ሲሆን በጊዜው ባሳተመችው “ይላል ዶጁ” በተሰኘው የሙዚቃ አልበሟ የበርካታ ሙዚቃ አፍቃሪዎችን ቀልብ መሳብ ችላለች፡፡ ከጥቂት ጊዜ ቆይታ በኋላ በዚሁ “ይላል ዶጁ” February 15, 2013 ኪነ ጥበብ
‹‹እኔ ብዙ ግርግር አልፈልግም፤ ብዙ መታየትም አልወድም›› – (ኃይሌ ሩትስ) ቺጌ› በተሰኘ አልበሙ ታዋቂነትን እያተረፈ የመጣው ድምፃዊ ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ከአንድ በኢትዮጵያ ከሚታተም መፅሄት ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ለአንባቢዎቻችን በሚስማማ መልኩ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- በመጀመሪያ አልበምህ ጥሩ አቀባበል አግኝተሃል፡፡ ይህን መሰል February 13, 2013 ኪነ ጥበብ
የአርቲስት ታምራት ሞላ የቀብር ሥነ- ሥርዓት ተፈጸመ (ዘ-ሐበሻ) የአርቲስት ታምራት ሞላ የቀብር ስነ- ሥርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ተፈጸመ። በርከት ያሉ አድናቂዎቹና ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት በተፈጸመው የቀብር ስነስ-ር ዓቱ ላይ የአርቲስቱ የሕይወት ታሪክ ተነቧል። ከሕይወት ታሪኩ መረዳት እንደተቻለ February 13, 2013 ኪነ ጥበብ
ስለ ታምራት ሞላ ጥላሁን ገሰሰ እና ማህሙድ አህመድ ምን ብለው ነበር? “ስለ ታምራት ብጠየቅ የቱ ነው ጫፉ የቱስ ነው መጨረሻው በአጠቃላይ ፍቅር ነው” ጥላሁን ገሠሰ “ትንሹም ትልቁም ለታምራት እኩል ናቸው” ማህሙድ አህመድ (ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ አርቲስት ታምራት ሞላ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ከአዲስ February 11, 2013 ኪነ ጥበብ
“ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ በቅርቡ “ልቤን” የሚል አልበሟን በማውጣት ተወዳጅነቷን ዳግም ያረጋገጠችው ድምጻዊት ነፃነት መለሰ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረገችውን ቃለ ምልልስ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ይካፈሉት ዘንድ አስተናግደነዋል። ወደ ዋናው ጥያቄ ከመግባቴ በፊት ስለ February 9, 2013 ኪነ ጥበብ
ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ በኤልያስ እሸቱ ውልደቱ በአዲስ አበባ መስካዬሕዙናን መድሐኒያለም ከዛሬ 68 ዓመት ገደማ ነበር። አባታቸው አቶ ለማ እጅግ ሲበዛ ፀሎት የሚወዱ የዓለማዊ ነገር የማይወዱ በቀያቸውና በመንደራቸው አንቱ የተባሉና ሰው አክባሪ አዛውንት ነበሩ ። የሁለተኛ February 1, 2013 ኪነ ጥበብ
‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር) (ቁምነገር መጽሔት /ከኢትዮጵያ)ሚካኤል በላይነህ ‹‹ማለባበስ ይቅር›› በተሰኘው ስለ ማግለል የሚሰብከው ህብረ ዝማሬ ላይ በዜማ ድርሰትና በድምፃዊነት በመሳተፍ ነው ከአድማጭ ጋር የተዋወቀው፡፡ በይበልጥ የሚታወቀው ግን ‹‹የፍቅር ምርጫዬ›› በተሰኘውና የፍቅረኞች ብሔራዊ መዝሙር ሊሆን በተቃረበው January 13, 2013 ኪነ ጥበብ
‹‹የተመኘሁትንና የፈለኩትን ነው የሆንኩት›› ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ በሙዚቃ አድማጮች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኘ የመጣውን አቤል ሙሉጌታ ዘፈኑን ካደመጡት በኋላ ቃለ ምልልሱን ያንብቡት። ጥያቄ፡- ‹‹ተገርሜ›› አልበም እያስገረመ ነው? እውነት ሐሰት? አቤል፡- /ሳቅ/ እውነት፡፡ ከማየው ከምሰማው ከሚደርሱኝ አስተያየቶች በመነሳት አድማጩ ላይ February 13, 2012 ኪነ ጥበብ