ESFNA 2013፡ ፍቅር እንጂ ገንዘብ የማይገዛው ሕዝብ በአንድ ላይ ዘመረ (Video) ሕዝቡ በስታዲየሙ እንዲህ ሲል ከዘፋኙ ጋር ዘመረ፦ “ገንዘብ ፍቅር ከሌለበት የማይጠቅም ከንቱ ነው ለጊዜው ያስደስት እንጂ ሲረግፍ እንደጤዛ ነው” http://youtu.be/ms76B1CORn0 July 7, 2013 ኪነ ጥበብ
የብርሃን ልክፍትን በጨረፍታ (ደረጀ ሀ.) የመጽሐፉ ርዕስ፦ የብርሃን ልክፍት(ስብስብ ግጥሞች) ደራሲ፦ ዮሐንስ ሞላ የሽፋን ምስል ዳዊት አናጋው ገጽ፦108 የተካተቱት ግጥሞች፦72 ዋጋ፦ 28 ብር (18 ዶላር) ብዙ ጸሀፍያን (ገጣምያን) የራሳቸው የአፃጻፍ ዘይቤ እንዳላቸው ሁሉ ፤ ዮሐንስ ሞላም የራሱን July 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
ኢትዮ-እስራኤላዊቷ ድምጻዊት በሙዚቃው ኢንዱስትሪ መድመቅ ጀምራለች ከግሩም ሰይፉ በቅርቡ “ላይፍ ሃፕንስ” የተባለ አዲስ አልበም በእስራኤል ለገበያ ያበቃችው ቤተእስራኤላዊቷ ድምፃዊት ኤስተር ራዳ፤ በእስራኤል የሙዚቃ ኢንዱስትሪ መድመቅ ጀምራለች ተባለ፡፡ የኤስተር ራዳ አዲስ አልበም አርቲስቷ ኢትዮጵያዊ የዘር ግንዷን ሙሉ ለሙሉ የገለፀችበት July 7, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና
ድምጻዊያን አምና በዳላስ ዘንድሮ በሜሪላንድ http://www.youtube.com/watch?v=levsOdg5j48 ጥበቡ ተቀኘ ባለፈው አመት የአሜሪካን እትዮጵያዊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሁለት በተከፈለበት ጊዜ ብዙ አርቲስቶቻችን ጥሩ ጥሩ ዳጎስ ያለ ብር በአላሙዲን ተከፍሏቸው ዲሲ ሲመጡ ያዩትን ውርደትና ቅሌት እነሱም ብሩን የሚያፈስላቸውም የማፍያ ግሩፕ July 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
የድምጻዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ አዲስ አልበም እየተጠበቀ ነው ድምፃዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ “ስጦታሽ’’ የተሰኘውን አዲሱን እና ሁለተኛውን አልበም ሊያወጣ ነው፡፡ በርካታ ኢትዮጵያውን የሙዚቃ ባለሞያዎች የተሳተፉበትና ዐሥራ አምስት ዘፈኖችን የያዘው “ስጦታሽ’’ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም በቅርብ ቀን ወደ ሕዝብ ጆሮ ይደርሳል ተብሎ July 2, 2013 ኪነ ጥበብ
በ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” የሚወዳደረው በአምላክ ለአገሩ ያለውን ፍቅር እየገለፀ ነው ተባለ ከግሩም ሠይፉ ዘንድሮ የ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” አብሮ የመኖር ውድድር፣ በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ወሲብ በመፈፀም አነጋጋሪ ሆና የሰነበተችው ኢትዮጵያዊቷ ቤቲ ከውድድሩ ተሰናበተች፡፡ ውድድሩ ከተጀመረ አራተኛ ሳምንቱን የያዘ ሲሆን እስካሁን ቤቲን ጨምሮ ስድስት June 29, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና
የምህረት ደበበ መፅሃፍ – (ከተስፋዬ ገብረአብ) “ጥቁር አንበሶች” ተብለው የሚታወቁት የአማርኛ ስነፅሁፍ አማልክት አብዛኞቹ ለዘልአለሙ አርፈዋል። ጥቂቶቹ በህይወት ቢኖሩም ከመድረክ ጠፍተዋል። ስብሃት ገብረእግዚአብሄር – በአሉ ግርማ – ፀጋዬ ገብረመድህን – መንግስቱ ለማ – ብርሃኑ ዘርይሁን – ሃዲስ አለማየሁ June 28, 2013 ኪነ ጥበብ
የድምጻዊት አበበች ደራራ መታሰቢያ ፕሮግራም በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ ቀረበ (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ከዚህ ዓለም ያለፈችው ድምጻዊት አበበች ደራራን በማስመልከት በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ የመታሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጀ። በዚህ የመታሰቢያ የቲቪ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ በ እስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ስለአበበች የሚሰማቸውንና ያሳለፏቸውን መልካም ጊዜያትና የድምጻዊቷን June 17, 2013 ኪነ ጥበብ
የሎሬት አፈወርቅ ተክሌ ንብረት እያወዛገበ ነው ከመታሰቢያ ካሳዬ 1ሚ. ብር አበድሬአቸዋለሁ የሚል ድርጅት ክስ ሊመሰርት ነው የአዋሣው ቤታቸው ተሸጦ ስም መዛወሩ እያነጋገረ ነው እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ንብረት እያወዛገበ ነው፡፡ አርቲስቱ በሕይወት ሳሉ አንድ ሚሊዮን June 8, 2013 ኪነ ጥበብ
ወ/ሮ ንፁህብር ጥላሁን ገሠሠ ታማኝ ለአባቷ ስላደረገው ውለታ ስትናገር – Video “ታማኝ ለጥላሁንዬ የዲፕሬሽን መድሃኒቱ ነበር” ከስንታየሁ በላይ በቨርጂኒያ አካባቢ ቴሌቭዥን በጥላሁን ገሠሠ ስም የከፈተውና ጥላሁን ገሠሠ “ካገባቸው” በጣት ከሚቆጠሩት ሚስቶች መካከል የአንዷ የወ/ሮ ሮማን በዙ ወንድም ነኝ የሚለው መስፍን በዙ ከወያኔ ፍርፋሪ June 7, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና
ለአርቲስት አበበ መለሰ ገቢ ማሰባሰቢያ 9 ዘፋኞች በአ.አ የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጁ፤ ኤፍሬም ታምሩ? (ዘ-ሐበሻ) ለዜማና ግጥም ደራሲው አበበ መለስ መርጃ የሚውል ታላቅ የሙዚቃ ድግስ በአዲስ አበባ እንደተዘጋጀ ታወቀ። በዚህ ሰኔ 8 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይደረጋል በተባለው ኮንሰርት ላይ 9 ዘፋኞች ለአርቲስቱ መርጃ በሚውለው June 4, 2013 ኪነ ጥበብ
የአሊ ቢራ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎት ሊከበር ነው (ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚኛ ሙዚቃ ታሪክ ላይ ግዙፉን ቦታ የሚይዘው ድምጻዊው አሊ ቢራ በሙዚቃው ዓለም የቆየበት 50ኛ ዓመት በዓል እዚህ ሚኒሶታ ውስጥ ጁላይ 4 ቀን 2013 እንደሚከበር ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ጋዜጣ አስታወቁ። በሚኒሶታ የሚደረገውን የዘንድሮውን May 26, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና
ድምጻዊ አበበ ከፈኒና ኤርሚያስ አስፋውን ሳስታውሳቸው (በግርማ ደገፋ ገዳ) ድምጻዊ አበበ ከፈኒ (ጄኔቭ) የሚገኝ እና ኤርሚያስ አስፋው ናዝሬት የሚኖር፤ የእነዚህን ሁለት የናዝሬት ድምጻውያንን ሙዚቃ ስሰማ አንድ ትዝ የሚለኝ ሁኔታ አለ። እ.ኤ.አ. 1998 በናዝሬት (አዳማ) ከተማ፣ ፋሲል ሆቴል ውስጥ May 26, 2013 ኪነ ጥበብ