የዛሬው ያገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንጻር ሲታይ – ባይሳ ዋቅ-ወያ የዚህ ጽሑፌ ዓላማ፣ ዛሬ በመንግሥትና በተፋላሚ ወገኖች መካከል እየተደረገ ያለው ግጭት በተወሰኑ ቡድኖች የተቀሰቀሰ እንጂ፣ የሕዝቦች ግጭት አለመሆኑን ለማመልከት ነው። እንደዚሁም፣ የውጭ ኃይላት ለግጭቱ ዘላቂ መፍትሔ ሊያገኙልን እንደማይችሉ ለማሳሰብና በራሳችን ተማምነን ይህንን October 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የኤፍሬም ማዴቦ ሸፍጥ፤ ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ – መስፍን አረጋ “በዛሬዋ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ ግልጽ የሆነ ልዩነት ያላቸው ሁለት ትልልቅ ቡድኖች አሉ፡፡ እነዚህ ሁለት ኃይሎች … አማራ ብልፅግና እና ኦሮሞ ብልፅግና ውስጥ ካሉ ኃይሎች ጋር በቅርብ የተሳሰሩ ናቸው፡፡ ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የምናየው የፖለቲካ ምስቅልቅል October 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
አማራ ሆይ በድርድር ስም እዳትሸወድ!! – ተዘራ አሰጉ ድርድር ፣ ሽምግልና ፣ ሰላማዊ ውይይት ፣ ከተቀናቃኞች ፣ ከተፋላሚዎች ፣ ከተቀያየሙ ከዚያም አልፎ ደም ከተቃቡ ባለአንጣዎች ፣ ቡድኖችና ግለሰቦች ጋር ማከናወን የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ቀደምት ባህላዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ሃይማኖታዊ ፣ ቤተሰባዊና በሕግ ማዕቅፍ ተካቶ የሚካሄድ የተቀደሰ ነባራዊ ኩነት ነው። ኢትዮጵያዊያን October 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
በፊደራል ደረጃ ልዩ ትኩረት የተደረገበት የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፣ የ 2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ልዩ መረጃ – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ በመሥከረም 28/ 2015 ዓ/ም በሶሻል ሣይንሥ ተማሪዎች ፈተና ይጀመራል ። ይህ በፈተና አሰጣጡ ልዩ የሆነው አገር አቀፍ ፈተና ፣ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶችን ጥንካሬ እና ደካማ ጎን በግልፅ እና በተጨባጭ የሚያመላክት October 5, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ከመቅረት መዘግየት በሚል እሳቤ የቀረበ ጭፍን ጥላቻ አስተያየት አይደለም ሊሆንም አይችልም!! – አኒሳ አብዱላሂ ኢሕአፓ 75ኛውን፣ ከዛም 100ኛውን አለፍ ብሎም 150ኛውንና 200ኛውን የሚያከብርበት ጊዜ ይመጣል። ይድረስ ለ ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ባለበት 25.09.2022 ዓ. ም. አኒሳ አብዱላሂ እንደ መግቢያ ማስታወሻ በቅርቡ በወለጋ በደረሰው ኢሰብአዊ የሆነ የዘር ማፅዳት October 3, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ብአዴን የዝንጀሮን ያህል እንኳ ኢፍትሐዊነትና ጥቃት አይሰማውም! – በላይነህ አባተ በላይነህ አባተ ([email protected]) የሃያ ሰባቱ የህወሀት በምድር ታይቶ የማይታወቅ የስግብግብነት ደዌና የአሁኑ ተኢቦላ የከፋ “የኔ” ወረረሽኝ በሽታ በአማራ ጫንቃ እንደ ቀንበር የተጫነውን ብአዴንና አለቆቹን ተመራማሪዎች ስለፍትህ ታጠኗቸው ዝንጆሮዎች ለማወዳደር የሚያስገድድ ነው፡፡ በአሜሪካን አገር ጆርጅያ የሚገኘው ኤሜሪ ዩንቨርስቲ September 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ኦ – ብልፅግና. . . . አ – ብልፅግና (ኤፍሬም ማዴቦ) ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) በህገ መንግስቱ ውስጥ ቋሚ ቦታ ያለው “ህብረብሔራዊ ፌዴራሊዝም” በቋሚነቱ ይቀጥላል እንጂ ለድርድር ቀርቶ ለውይይትም አይቀርብም። የብሔር ፌዴራሊዝምን ማንም ሊነካው የማይችል የኦሮሞ ቅዱስ ዕቃ ነው ብሎ ከማመኑ በፊት ኦህዴድ ወደ September 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የጭራቅ አሕመድ ጭራቅነትና ያማራ ሕዝብ ዕይታ – መስፍን አረጋ ሁላችንም ጅን አለን፣ ያንተ ጅን ግን የተለየ ነው፡፡ ስብሓት ነጋ ለጭራቅ አሕመድ በሰይጣናዊ እሳቤው ወደር የለውም የሚባለው የወያኔው ስብሓት ነጋ ከኔ የባስክ ሰይጣን ነህ የሚለው ፍጡር የሰይጣኖች አለቃ ሊቀሰይጣን መሆን አለበት፡፡ ሕዝብ የሚወደኝ በዚህ September 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የኦነግ/ኦህዲዶች አይኪው ቢለካ … ዳግማዊ ጉዱ ካሣ እሬቻችንን እያበላን የሚገኘውን የእሬቻን በዓል ጨምሮ ከሦስት ያላነሱ ሀገራዊና ሃይማኖታዊ በዓላት የሚከበሩበትን የመስከረም ወር 2015 ዓመተ ምሕረት ልናገባድድ አሥር ቀናት ያህል ይቀሩናል፡፡ ቀደምት አበው “ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም” የሚል ሥነ ቃል ማስቀመጣቸውን September 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ዒላማውን የሳተ የፖለቲካ ትግል ድግግሞሽ እና ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ ከፃፋት ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የሆናት አልወለድም እንዴት እንደተወለደች ሲያስተዋውቀን በተለያዩ የመንግሥት ሥራዎች ውስጥ በሠራበት ጊዜና ተሞክሮው ያስተዋላቸውን በተራ ዜጎች ላይ የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን፣ የፍትህ መዛባቶችን፣ የአድልኦ አሠራሮችን፣ ልክ September 29, 2022 ነፃ አስተያየቶች
“በሥመ አብ! ” በሉ የኑሮ ውድነቱ የማይቀለበስ አደጋ ሊያሥከትል ይችላልና! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ በስመአብ ! በስመአብ! … በ3000 ብር በዲግሪ የተመረቀ ተማሪን መቅጠር ? ማለት ምን ማለት ነው ?” አማተቡ አንጋፋው ኢኮኖሚሥት ፣ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ ። በሸገር 102 ኤፍ ኤም ቢዝነስ ዜና ላይ September 28, 2022 ነፃ አስተያየቶች
በሬ ካራጁ …እንዳይሆን መጠንቀቅ ደግ ነው – ሲና ዘ ሙሴ የጠላቶቻችንን ሤራ ለማክሸፍ ነገሮችን በጥልቀት ፈትሾ መረዳት እጅግ አሥፈላጊ የሆነበት ጋዜ ላይ ደርሰናል ። “ ኢትዮጵያ በጦርነት ድል አትደረግም ። በሹመት ፣ በጥቅምና በመሣሠሉት እንጂ ! እናም ፣ ከፍተኛ የመንግሥቷን ባለሥልጣናት በመደለል ፤ ግሪን ካርድ በመሥጠት ፤ ምሥጢራዊ አካውንት በአውሮፕና በአሜሪካ እንዲከፍቱ በማገዝ ፣ አገራቸውን September 28, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ ዜጎች ከወለጋ የሰው ማረጃ ቄራ በሰላም እንዲወጡ የብልጽግና ፌዴራልና፣ የኦሮሚያና የአማራ ክልላዊ መንግሥቶች ግዴታና ተጠያቂነት አለባቸው የማርያም መንገድ ይሠጣቸው!!! ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት አለው!!!›› በወለጋ፣ በመተከል፣ በቤኒሻንጉል የሚኖሩ አማሮች በህይወት የመኖር መብታቸው ተጥሶል፡፡ የህወኃት ኢህአዴግ የዘር ቨይረስ ወደ ኦነግ ብልፅግና የዘር አባ September 28, 2022 ነፃ አስተያየቶች·ሰብአዊ መብት
የምንኖረዉ ለዕዉነተኛ ለዉጥ መሆን አለበት አገር እየጣመሰ ፤ ህዝብ ደም እያለቀሰ በኢትዮጵያ የግለሰብም ሆነ የቡድን እና የህዝብ መብት የሚከላከል ህገ-ብዙኃን ባለመኖሩ ከሶስት አስርተ ዓመታት በላይ የዘለቀዉ አድሎ እና መድሎ የበዛበት የፖለቲካ -ህገ መንገስት ፖለቲከኞችን እና ጥቅማቸዉን ጠባቂ September 28, 2022 ነፃ አስተያየቶች