Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 59

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አቶ እስክንድር ነጋና  ባልደራስ -ፊልጶስ

ባልደራስ ሲባል ለኔ በዕእምሮየ የሚመጣው አቶ እስክንደር ነጋ ነው። ባልደራስ ሲታወስ “ፊኒፍኔ ኬኛ ልዩ ጥቅም ያስፈልጋታል”  የሚለውና እየተተገበረ ያለው ነው። ባልደራስ ሲነሳ ህገ-ወጡ ከንቲባ ታከለ ኡማና  ታደለች  አበቤ በአዲስ አበቤ ላይ የፈፀሙት
September 16, 2022

በምርጫ ቦርድ የቱሻ ፖለቲካ፣ በብልጽግና ጉባዔ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ ተወነ! ህሊናቸው ያረጠ ተዋናይ ፖለቲከኞች!

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ ጊዜው ጎዳኝ እንጂ እኔ ሰው አላማ የአህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ!!!›› ‹‹ምነው እማምዬ ለምን ታለቅሻለሽ                             በወፍጮው ላይ መጁ ሲጨፍር እያየሽ!!!››……………አለማየሁ እሸቴ በብልፅግና ጉባዔ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ መሰየሙ ትክክል
September 15, 2022

ኢትዮጵያ ሁሉን ከዉጭ የምጠብቀዉ አስከ ምን ይሆን ?

የኢትዮጵያ ጠላቶች ዛሬም እንደ ይንቱ ከዉስጥ እና ከዉጭ ለኢትዮጵያ አንድነት ፤ለህዝቦች ሉዓላዊነት  ስጋት  በመሆን የማይቀፍሩት ጉድጓድ ፤የማይምሱት አፈር ፣ያልተሸረበ ወጥመድ አልነበረም ፡፡ ይህም በመጀመሪ 1888 የወራሪዉ ኢጣሊ ዕብሪት  የቅኝ ግዛት ሙከራ ፣
September 15, 2022

 መቻልህ ፣ ማለፍህ ፤ ካሥጠቃህ ፤ ምን ትጠብቃለህ ?! ( አባታጠቅ   ምንዳሁንኝ )

” There is no avoiding war,it can only be postponed   to the advantage of your  enemy .  Niccolo machiaveli ሠላምን በጦርነት ድል ነስተህ አልያም በድርድር ታገኛለህ ። ሠላምን ለማይሻ ጠላትህ ግን ለሰከንድ እንኳን ጊዜ አፎይታ አትስጠው ።  ጊዜ ከሰጠኸው ጠላትህ ተጠቃሚ አንተ ተጎጂ መሆናችሁ አይቀርም ። “ከእንግዲህ   አይሆንም ነገር ማለሣለሥ እነሱም አያርፉም እኔም አልመለሥ ። “   ፩ ለሠላም ረጅም ርቀት የምትጓዘው ጭላንጭል የሠላም ሃሳብ ያለው ጠላት
September 15, 2022

ይድረስ ለአገሬ ሕዝቦችና መሪዎች፣ የቋንቋና የእምነት ቅራኔ፣ – ከጆቢር ሔይኢ

09/13/2022 በአሁኑ ጊዜ ሕዝባችንን እርስ በርስ እያነካከስ ያለው፣ የቋንቋና የሃይማኖት ጭቆና ዱሮም ነበር፣ ዛሬም አለ፣ገና አልተወገደም።ቀድሞ ክርስቲያኖች ወንግሌን በዓለም ላይ ለማሰራጨት ሲሉ ነበር ወደ ቅኝ ግዛት የተሸጋገሩት። ስለሆነም የብሔሮች በቋንቋቸው ራስን በራስ
September 14, 2022

ጅሉ ፓሰተር፣ ጅላጅሉ ዶክተርና ጅላንፎው ኮሎኔል- ጠ/ሚ አብይ አህመድ – አስቻለው ከበደ አበበ

የዛሬ ሶስት ሰምንት ገደማ ጠ/ሚ አብይ ከመላው ኢትዮጵያ የተሰባሰቡ ወጣቶችን(የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችን) ሰብሰበው ጅል፣ጅላጅልና ጅላነፎ ትርጉም ሲያሰጠኑ ነበር፡፡ እኔ እነደሚመስለኝ ይህ የራሳቸው ሃሳብ አድርገው ያቀረቡት ብያኔ ከአልበርት አንስታይን የተዋሱት ነው፡፡ “ማነኛውም አዋቂ
September 13, 2022
peace and reconilation

ይድረስ ለአገሬ ሕዝቦችና መሪዎች፣ እግዚአብሔር ለሕዝቦቹ የሚናገረው በሽማግሌዎች አንደብት ነው – ጆቢር ሔይኢ

ሁላችንም እንደምንገነዘበው በአሁኑ ጊዜ ሕዝባችንን  እርስ በርስ እያነካከስ ያለው የብሔርና የሃይማኖት ቅራኔ መሆኑ ግልጽ ነው። የብሔሮች የራስን እድል በራስ የመውሰንና፣በቋንቋ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተር የጸደቀ፣ብዙዎች ሕዝቦች፣ከቅኝ አገዛዝ  ቀንበር
September 13, 2022

ጦር እየመዘዙ ድርድር ለማንም አይበጅም !! (ከተዘራ አሰጉ)

ከላይ በርዕሱ እንደሚያሳየው ወደ ድርድርና ዕርቅ ለመምጣት በሃገረ ኢትዮጵያ ትብዕል መሰረት በሁለት ወይም ከዛ በላይ በተቃርኖ ባሉ ቡድኖች መካከል የሕግ ተገዥነት ስሜትና የሰላም መንፈስ አዝማሚያ ሊኖር የግድ ይላል። እንዲሁም ተፋላሚዎች ጦራቸውን ወደ ሰገባቸው እንደሚያስገቡ
September 13, 2022

በዳይ እንደ ተበዳይ   !

ባለፉት ሶስት  ዓመታት ሶስት ጊዜ ተጣለቶ ሶስት ጊዜ በተኩስ አቁም ፣ በንግግር ……ላለመስማማት የተስማሙት ሁለቱ አካላት አንዴ ሠላም /በእጂ ፤ አንዴ ጦርነት/ በፈንጂ የሚሉት ትህነግ እና ኢህዴግ ናቸዉ ፡፡ ሁለቱም መመኪያቸዉ እና
September 13, 2022

ነገርን በስም አለመጥራት ከፍርኃት እና ስስት  የሚመነጭ ነዉ  

ከሶስት አስርት ዓመታት  በፊት የተጀመረዉ አገሪቷን እና ህዝቧን የማዳካም  ሴራ በተለያየ ጊዜ በተግባር እንዲሆን ተደርጓል፡፡ ታላቋን ትግራይ ለማቆቋም የታሰበዉ ሴራ ዕዉን ለማድረግ  ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም .ወረራ እና ጥቃት  ሲጀምር በዋነኛነት ኢትዮጵያን የሆድ
September 13, 2022

ዕርቅ እና ድርድር አገር እና ህዝብ ወይስ ስልጣን ስልጣን መታደግ ?    

ከጥንት አስከ ትናንት  ሲመች ጦርነት ፤ሳይሆን ድርድር ፤ዕርቅ እየተባለ ዕድሜ ልክ ኢትዮጵያ እና ህዝቦች ቤተ ሙከራ ሆነዋል ፡፡ ኢትዮጵያ መንግስት አልባ ከሆነችበት ግንቦት ፲፪ ቀን አንድ ሽ ዘጠኝ መቶ ሠማንያ ሶስት  መሪዋ
September 12, 2022

 የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ስም ይሰጣል! – አገሬ አዲስ

ጳጉሜ 5 ቀን 2014 ዓም(10-09-2022) የሰው ልጅ የሚመዘነው በጭንቅና ክፉ ወቅት ነው። በደህናው ቀንማ ሁሉም ደግ፣ሁሉም አዛኝ ይሆናል፣ውስጣዊ ማንነቱ አይታወቅም።።በክፉ ቀን ክፉ ሰሪዎች ብቻ ሳይሆኑ በመልካም ጉርብትናና ግንኙነት በዝምድናም ሰንሰለት ሳይቀር አብረው
September 10, 2022
1 57 58 59 60 61 249
Go toTop