Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 58

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!

አቦይ ስብሃትን ፈቶ ፤ አርበኛ ዘመነ ካሴን ማሰር – አሰፋ በድሉ

(15/01/2015 ዓ.ም) አቦይ ስብሃት ነጋን ለኢትዮጵያ ህዝብ አላስተዋውቅም፡፡የምን ምልክት እንደሆኑ ራሳችሁ መልሱት! በሌላው ብሔር ላይ የተፈጸመውን ለጊዜው እናቆየው፡፡በወያኔ ትግል ወቅት ወገኔ የሚሏቸውን ትግራዋይ ሰብስቦ በካምፕ ካጎረ በኋላ ምግብ ከልክሎ፤አጥንታቸው ብቻ ሲቀር ያንን
September 25, 2022

ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ድራንዝ – ጴጥሮስ ከባህር ዳር

ቀዝቃዛ በሆነ ምሽት አንድ ቢሊየነር ከቤት ውጭ አንድ ድሃ ሽማግሌ አገኘ። ‹በዚ ቅዝቃዜ ውጪ ላይ ኮት እንኳን አለበስክም አይበርድህም እንዴ› ብሎ ጠየቀው። አዛውንቱም “ኮት የለኝም ነገር ግን ለምጄዋለሁ ሲል መለሰለት። ቢሊየነሩም “ቆይ
September 24, 2022

የብአዴን ጉዶች – መስፍን አረጋ

ያማራ ሕጻናት ቶሌ እየታረዱ የብአዴን ጉዶች ቦሌ ሲቀልዱ፣ አማራ ካለፈ ዐይቶ አንዳላየ ከሞቱት ሕጻናት በምኑ ተለየ? ያማራ እናቶች ደረት እየመቱ ደመቀና ግርማ ሻምፓኝ ከፈቱ፡፡ እንዲህ ያለ ውርደት እያዩ እየሰሙ ኑሬያሉ ከማለት ሞት በስንት ጣሙ? ባለፈው
September 24, 2022

አርበኛ እና ፋኖ ዘመነ ካሴ ያለምንም መዘግየት በአስቸኳይ እንዲፈታ፣ (ዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት)

መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም አማራው ብሎም ኢትዮጵያ ጦርነት ላይ ባለችበት በአሁኑ ሰዓት ይህን ህዝብን አስተባብሮ ጠላትን ድባቅ ሊመታ የሚችል መሪ ማሰር ትልቅ ስህተት ነው:: አርበኛ ዘመነ አገራችንን ለማፈራረስ ቆርጦ የመጣውን ጠላት
September 23, 2022

ከስሜታዊና ከሆይሆታ  “ትግል” እንውጣ!!! – ፊልጶስ

እየተከፈለ ያለውና የሚከፈለው መሰዋአትነት የሕይወት ነው።  ያውም ካልተወለደ ፅንስ ፣ እስከ ሽማግሌ። ከምድረ ገፅ እድንጠፋ የሚፈልጉት ደግሞ ከውስጥ የተደራጁና የታጠቁ ፣ ከሰበአዊነት ውጭ የሆኑ መንግሥታዊ መምበሩን የሚዘውሩ  በጎሰኝነትና በበታችነት ያበዱ ናቸው።  እነዚህ
September 23, 2022

ዕዉነት ሲገለፅ ለትብብር እና አንድነት የሚበጂ ነዉ  !  

የሳምንቱ  ወሬ አንዱ እና ከፍተኛዉ  የኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣን  አስተላለፉት በተባለዉ የፅሁፍ መልዕክት የዓማራ ህዝብ በኢትዮጵያዊነት እና ሉዓላዊነት ጉዳይ የማይታማ እና ለዚህም የአገር መስራችነቱ እና ባለሟልነቱ ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን ባለዉለታ መሆኑን በግልፅ መስክረዋል ፡፡
September 23, 2022

የባህልና የእምነት ጣራ ሲያፈስ ክህደት፣ ቅጥፈንትና ሌብነት እንደ ዶፍ ሳያቋርጥ ይወርዳል!

በላይነህ አባተ ([email protected]) ከትናት ወዲያ ክህደት! ትናንት ክህደት! ዛሬም ክህደት! ውሸት! ቅጥፈት! ከሀዲዎችና ቀጣፊዎች በክህደት ብዛትና በውሸት ጋስ ተወጥረው እንደ ፊኛ ፈንድተው ሳያልቁ፤ ተከጅዎችና ትሉሎችም በክህደትና በመታለል ጦር ልባቸው ቆስሎና ህሊናቸው ናውጦ ከሀዲና ቀጣፊን
September 22, 2022

ሶስት ለ ፩ ኢትዮጵያ “በሬ ካራጂ  ”

ዘመን  ሂዶ ዘመን በተተካ ቁጥር  ኢትዮጵያ እና ጠላቶቿ አመች የሚሉትን አጋጣሚ እየጠበቁ ሲፈልጉ አንድ ሲላቸዉ ሶስት እየሆኑ ኢትዮጵያን ማዋረድ እና የቁርጥ ቀን ልጆቿን ማሳደድ የዉርስ ባህሪ አድርገዉታል ፡፡ የዉጭ እና የዉስጥ ዕናት
September 22, 2022

ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም ፤ የአሁኑስ ፕሮፓጋንዳ  ” ለትግሉ ውጤታማነት ሲባል — ” ቢሆንስ? (ፊልጶስ)

የቀድሞው የኤሪትሪያ መከላከያ የአሁኑ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም   በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተናገሩት የተባለው የብዙሃን መገናኛ  የሰሞኑ ወሬ ነበር። የንግግራቸው ዋና ነጥብ የሚከተለው መልዕክታቸው ነው። ”—-ከጥንት ጀምሮ በኢትዮዽያ መቀጠል የማያወላውል አቋም
September 22, 2022

የዘመነ ካሴ መታሰር፤ የጭራቅ አሕመድ ዐዲስ ዘዴ – መስፍን አረጋ

ጭራቅ አሕመድ አሊ፣ የኦነጉ ኦቦ አፉና ምግባሩ ሐራምባና ቆቦ፡፡ አንዴ ቢያታልለን የሱ ነው ኃፍረቱ ሁለቴ ቢደግም የኛ ነው ጥፋቱ፡፡ ጭራቅ አሕመድ ይሄን ሁሉ የመከራ ዶፍ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚያወርደው በኦነግ ጥንካሬ
September 22, 2022
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!

ዕዉር ከመሪዉ ይጣላል  ፤ ለማኝ አኩፋዳዉን ይጣላል  

በአገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት አምሳ  ዐመታት ሆነዉ እና እየሆነ ላለዉ  ሁሉ  ተጠያቂዉ  እና የችግሩ ምንጭ ከዉስጥ ሆኖ ወደ ዉጭ ማላከክ በህዝቦች የዘመናት መከራ እና ግፍ እንደማላገጥ ነዉ ፡፡ በተለይም የፖለቲካ ክንፍ እና ህዝብ
September 21, 2022

የሎንደኖቹ ጥቂት የዲያስፖራ ይሁዳዎችና ዘራፊዎች ቅሌት!! (ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ)

እኛ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም አምላክን የምናምን ፣ ፍሪሃ እግዚአብሔር የተላበስን  በአምሳሉ ለፈጠረው የሰው ልጅ ክብር ያለን ፣ ለሰባዊ ፍጡር ደህንነት በፅሞና የምንፀለይ ፣ አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውን በሃሰት ወንጀለን  ለበልአ-ስብ አሳልፈን የማንሰጥ ኩሩ ሕዝቦች ነን።
September 21, 2022

የዘመን መለወጫ መልእክቶቻችንና መሪሩ እውነታ – ጠገናው ጎሹ

September 19, 2022 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በዘመን መለጫ አይነት ትልልቅ በዓላት በየትኞቹም በጎ እሴት ባላቸው በዓላት እና በሌሎችም አጋጣሚዎች የእንኳን አደረሰንና የመልካም ምኞት መልእክቶችን የመለዋወጥ አስፈላጊነት አጠያያቄ አይደለም። በዓላት ስለሚያከብራቸው ማህበረሰብ የሚናገሩት ወይም የሚገልፁት የእየራሳቸው ሃይማኖታዊ
September 19, 2022

የትግራይን እናቶች ከወላድ መካንነት ማዳን የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መንግስት ታሪካዊ ሃላፊነት ነው!

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ኢትዮጵያ ዘመን የጠገበ ረጂም ታሪክ፣ለብዙ ሺ አመታት የዘለቀ ተከታታይ ስርዓተ መንግስት፣ሃይማኖትና ባህል አለን ብለው ከሚኮሩ ጥቂት የአለማችን አገሮች ውስጥ ቀዳሚዋ ናት። ኢትዮጵያ ሁለቱን ትልልቅ የአለማችን ሃይማኖቶች ከብዙ አገሮች አስቀድማ
September 18, 2022
1 56 57 58 59 60 249
Go toTop