ፓለቲካው ይደር ለክብርት ሀገር – ምንድነው ዝምታው? – ከአባዊርቱ ወቅቱ ኢትዮጵያን ማፍረስ ወይንም ማዳን ላይ ነው :: ዛሬ በስራ ላይ ያለው መንግስትን አጠናክሮ ሀገርን ማዳን ወይንም ቦርቡሮ ለውጪ ጠላትና ለውስጥ ባንዳ ማስርከብ ትንቅንቅ ላይ ነው ያለነው። ግልጽና ግልጽ ነው። የሀጫሉን ተቆርጦ July 13, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ግን ለምን ? – አረጉ ባለህ ወንድሙነህ በ አረጉ ባለህ ወንድሙነህ (ጋዜጠኛ) ከ አትላንታ፣ ጆርጅያ ትናንት ናዚ ጀርመን በአይሁዳዊያን ላይ ስለፈጸመው የዘር ማጽዳት ባነበብነው ታሪክና ባየነው ፊልም የሰውን ልጅ የጭካኔ ልክ አይተን እንዳላነባን፣ የቅርብ ጊዜ የጥቁር ህዝቦች አሳፋሪ የታሪክ July 12, 2020 ነፃ አስተያየቶች
በፈረስ ጒግሥ ጨዋታ መሃል ፈረስ አይለወጥም (ተክሌ መኮነን) በኦሮሚያ ክልል ኦሮሞ ባልሆኑ የሌሎች ነገዶች አባላትና በክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመው ዐረመኔአዊ ግድያና የንብረት ውድመት ኦሮሚያን «ንፁኅ ኦሮሞዎች» ብቻ የሚኖሩባትና ኢትዮጵያን «ኦሮሙማ» የማድረግ ዓላማ የመጀመሪያው መጨረሻ ዕቅድ ነው! በመንግሥት ከልክ ያለፈ ትዕግሥት፣ በትሕነግ/ኦነግ July 10, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የተቀነባበረው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራና የአንድነት ኃይሎች ድክመት–የምንተባበርበት ጊዜ ለአንድነት እንጅ፤ ለለቅሶ አይሁን— (አክሎግ ቢራራ (ዶር)) አክሎግ ቢራራ (ዶር) ኢትዮጵያ ሃገራችን በአሁኑ ወቅት፤ ከመቸውም ጊዜ በባሰ ሁኔታና ደረጃ፤ በውስጥ ተደራጅተው፤ በውጭ ኃይል በገንዘብ፤ በቴክኒክ፤ በመረጃ፤ በመሳሪያና በሌሎች ግብአቶች ተደግፈው፤ ጠባብ ብሄርተኞች፤ ጽንፈኞች፤ ሽብርተኞች፤ ቅጥረኞች፤ ከሃዲዎችና በተደጋጋሚ የፈፀሟቸውና አሁንም July 10, 2020 ነፃ አስተያየቶች
በፊንላንድ ከምንኖር ኢትዮጵያዉያንና ትውልደ ኢትዬጵያዊያን የተሰጠ ማሳሰቢያ በቅድምያ በቅርብ ጊዚ ሕይውቱን በነፍስ ገዳዮች ባጣው አርትሲት አጫሉ ሁኔዲሳ ሞት የተስማን ሀዝን አየገለፅን፥ አሱን ተከትሎ በኑፁሃን ኢትዮጱያዊያን ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ፥ ሞት፣ ዝርፍያ የሀብት ውድመት በጣሙን አሳዝኖናል። እንደሚታወቀው በአዲስ አበባ የድምፃዊ July 8, 2020 ነፃ አስተያየቶች
በውኑ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነውን? – ሰሎሞን ጌጡ “የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው” የሚለውን አባባል ብዙዎቻችን እናውቀዋለን : ምናልባትም እንኖረዋለን። ይህ አባባል ከክርስቶስ ልደት በፊት በ 4ኛው ዓ.ዓ ለመጀመሪያ ግዜ በፅሁፍ ደረጃ ጥቅም ላይ እንደዋለ ይታመናል። ይህ አባባል ተራ አባባል ሳይሆን July 5, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የአባቶች ምክር – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን 07/01/2020 የእስራኤል ጉባኤ ወደ ሮብዓም መጥተው “አባትህ ከባድ ቀንበር ጫነብን፣ አንተ ግን አባትህ የጫነብንን ከባድ ቀንበር ብታቀልልን እንገዛልሃልን” አሉት፡፡የሮብዓም አማካሪ ሽማግሌዎችም “ዛሬ አንተ ለዚህ ሕዝብ አገልጋይ ብትሆን፣ ብትገዛለትና ደስ የሚያሰኝ መልስ ብትሰጠው፣ይህ July 2, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ሃጫሎን ማን ሊገድለው ይችላል ለምን? በእኔ እምነት የአርቲሰቱ ሞት የታላቁ የእዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን ከማደናቀፍ ሴራ ጋር በእጅጉ የተጋመደ ነው።ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውኃ ማማ ናት።አፈሯም በዓለም ደረጃ ለም ከሚባሉት የሚመደብና የሰጡትን የሚያበቅል ነው። ነገር ግን ኢትዮጵያውያን ተፈጥሮ የለገሰችንን July 2, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የኮሮና ወረርሽኝ – የምርጫ ዘምቻ የጀርመን ልምድ እና አስተያየት በሕገ-መንግስት ላይ-ክፍል 6 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ወረርሽኝ እና ምርጫ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የኢትዮጵያ ምርጫ መራዘሙን በተመለከተ ስለጀርመን ምርጫ ልምድ ለመግለፅ በአጭሩ እሞክራልሁ። የኢትዮጵያ ምርጫ ለመራዘሙ ምክንያት ተደርጎ የሚሰማው በወረርሽኙ የተነሳ የበለጠ ሊያጋልጥ የሚችለው ወይም አስቸጋሪው የምረጡኝ June 26, 2020 ነፃ አስተያየቶች·ጤና
ከራዳር የወጣች፣ ኮምፓሷም የጠፋባት ሀገር – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) ኢትዮጵያ የምትመሰልበት ነገር አበዛዙ! ድመትም ትመስለኛለች፡፡ ድመት የገዛ ሙጫቅሊቶቿን ሳይቀር ቅርጥፍ አድርጋ ትበላለች፡፡ “ስለምትወዳቸው ነው” ይባላል፡፡ እንዲህ አድርጎም መውደድ የለም፡፡ ኢትዮጵያም ከጥንት እስካሁን ልጆቿን የምታነክተው ስለምትወዳቸው ከሆነ ፍቅሯና ውዴታዋ ባፍንጫቸው ይውጣ፡፡ ስንትና June 26, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ከይሲነት በመልካሙ መደመር ላይ እያሴረ ነው። – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መልካም ነገሮችን መደመር፣ኩንን ምግብሮችን መቀነሥ ከሆነ የጠ/ሚ ዶክተር አብይ “የመደመር” ፍልሥፍና ለማደግ፣ለመለወጥ እና ለመበልፀግ የሚፈልግ፣ግለሰብ፣ቡድን እና በአጠቃላይም የብልፅግና ጥማት ያላቸው ሁሉ፣ ሃሳቡን በብርቱ ይፈልጉታል።በዚህ ብርቱ ፍላጎታቸውም መሠለኝ ፣ይህ የመደመር ሃሳብ ከጠ/ሚሩ እንደቀረበ June 25, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ለኢትዮጵያ ሕዝቦች የውይይት መድረክ – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ የእግዚአብሔር ቃል፣”ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።ምሕረትን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፣ምሕረትን ያገኛሉና”ይላል።ይህን የአምላካችንን ቃልና ፈቃድ ተከትለን እውነተኛ ዕርቅ ለመፈጸም፣እኛም እውነቱን በግልፅ መነጋገር ይገባናል። ኢትዮጵያ አገራችን የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች አገር ናት፡፡ የብሔር፣ June 24, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ከብልጠት ወደ ብልህነት – እውነቱ ደሳልኝ እንደ መነሻ፡ ፊደል የቆጠረው የሞኝ ብልጥ ረብ የጠፋበት ቅልጥ እውቀት ለግሞበት ባጅቶ በለቀመው ሆሄ ተምታቶ፤ ወረደ በክፋት ጎዳና ዘልቆ ወገን ጥሎ ምድርን ለቆ። ተመለስ በሉት ንቃ! ተጠለል በእውቀት ሥር ላንቃ ሳግ በሉት June 23, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ብልህ ከሌላው፣ ሞኝ ከራሱ ይማራል – ማተቤ መለሰ ተሰማ የታሪክ ድርሳናት እንደሚነግሩን ግብጽ ከዛቻና ከሴራ አልፎ አባይን ከምንጩ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በዲፕሎማሲ ብቻ ሳይሆን በሃገራችን ላይ በርካታ ወረራዎችን ሞክራለች። ለምሳሌ በእኛ ዘመን አቆጣጥር በ1834 ዓ.ም ከሰላ 1848 ዓ.ም መተማ በ1840 June 23, 2020 ነፃ አስተያየቶች