በዶክተር ደረጀ በወንጌል አማኞችና በ360 ሚዲያ ላይ የሚነዛው ነቀፋ ነውር ነው – ቻፕልያን ፓስተር ኤዲ (አድፍርስ) መካሻ
ለተገፉት ተናገርላቸው (ምሳሌ 31:8) ፍርድን አድርጉ የተበዘበዘውን አድኑ (ትንቢተ ኤርሚያስ 22:3) መገናኛ ብዙሃን ሚዲያ ሰዎች የማውቅ መብታቸውን የሚያስከብርና ቅን መሰተዳደርና ፍትህ ይኖር ዘንድ የተመስረተ መልካም ስርአት ቢሆንም በሰዎች ራስ ወዳድነት የግፍና የጭቆና