የውሸት ታሪክ የጥፍት መንገድ – ከተማ ዋቅጅራ

ክፋት ተዘርቶ ክፋት ከሚታጨድበት፣ ጥፋት ተከምሮ ጥፋት ከሚወቃበት ከሰረገላው ውረዱ። ከወያኔ አይነት ምርጫው መላገጫ ከሆነበት፣ አሸናፊው ከሚሸነፍበት ከውሸት ሰረገላው ውረዱ። ህዝቡ የኔ የሚላቸው የሚታሰሩበት፣ መሪዬ የሚላቸው ከሚታፈኑበት ከሰረገላው ውረዱ። ይሄንን የውሸት ሰረገላ አዘጋጅቶ ለበደሉ አድማቂ ለጥፋቱ ተባባሪ የሆኑትን  ጭፍሮችን አሳፍሮ ከበሮ  የሚያስደልቀውን፣ ለማፈኑ ተግባር ልዩ ኀይል መስርቶ ለረገጣው አመቻችቶ…..የህዝብ መሰረት ምርኩዝ የሆኑትን እውነተኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ወታደሮች ከሰረገላው አስወርደው፦ የህዝብ እንባ አፍሳሽ፣ የህዝብ መብት ረጋጭ  ሰረገላውን የሞሉት ለታ…. አንተ  ህሊና ያለህ ከሁሉ በላይ ህሊናህ ዳኛህ ነውና  ያለ ሞጋች የሚሞግት፣ ያለ ከሳሽ የሚከስህ፣ ያለ ዳኛ የሚፈርድብህ፣ ህሊናህ እዳ ነውና ከህሊና ፍርድ ለመውጣት ከጥፋት ሰረገላው ውረድ። የህዝብ ቁጣ ወደ ግለት፦ ግለቱ ወደ እንፋሎት፦ እንፋሎቱ ወደ ፍንዳታ ተለውጦ ሰረገላው ከመጥፋቱ በፊት ከሰረገላው ከጥፋት ሰረገላው ውጡ። አንተው የአገር መከታ የህዝብ አለኝታ መከላከያ ሰራዊትና የፌድራል ፖሊስ  መርከቢቷ ላይ ፈንጂ የታጠቁ ህዝብን ለመጨረስ አገር ለማፍረስ ነውና ፈንጂው ከመፈንዳቱ በፊት የማምከኑ ስራ የናንተ ነውና ህዝብ የጣለባችሁን አላፊነት በብቃትና ከፍንዳታው በፊት ኀላፊነታችሁን መወጣት ታላቅ ታሪክ ነው።
ነጻነትን የማያውቅ መሪ ለህዝቡ ነጻነትን ይሰጣል ወይም ያመጣል ማለት ዘበት ነው። መብላትና መጠጣት ሆድን ሊያጠግብ እንዳትራብም ሊያደርግ ይችላል። ነጻነት ሊሆን ግን አይችልም። ነጻነት ማለት ከመብላት እና ከመጠጣት በላይ ለአእምሮ እውነትን የምትነግርበት፣ የተሰማህን ያለምንም  ፍራቻ የምትገልጽበት፣ ሃሳብህን በነጻነት የምትገልጽበት፣ የመናገር፣ የመጻፍ፣ ነጻነት የሚጸባረቅበት ከፈጣሪ የተሰጠህ ጸጋ ነው። ይህንን ከፈጣሪ የተሰጠህ ነጻነትህን አንባ ገነኖች በግድ ማፈን እና ሊነጥቁህ ሲፈልጉ የነጻነት ፈላጊው ድምጽ ከውስጥ ፈንቅሎ  በመውጣት ማየል ይጀምራል። ወያኔም ይህንን የህዝቡን ነጻነት ለ27 አፍኖ አልቻለም  አሁንም ነጻነትን አፍኖ ጸጥ ማድረግ እንደማይቻል ታሪክ ቢነግረንም ቅሉ አሁንም ከለውጡ በኋላም የሚታይ ነገር ብዙም አይደለም። ይህንን የሰፊውን ህዝብ ሰላም ያናጋው። የሰላም እጦት ሰላም አደፍራሹን ካላጠፋ እንደማያቆም ጠንቅቆ ለመረዳት ታሪክን መመልከቱ በቂ ነው።
መረጥን ያሉ እጆች የመረጡት ሳይሆን ያልመረጡት ያሸነፈበት፣ የፈለጉት ሳይሆን ያልፈለጉት ሊገዛ መነሳት ማለት ምን ያህል ህመም እንደሆነ ሁሉም የሚያውቀው ጉዳይ ነው። ባልመረጡት መመራት ማለት ነጻነትን መነጠቅ ማለት ነው። ረጋጭ እና አፋኝ፣ አሳሪና ገዳይ፣ በራስ ላይ በግድ መሾም እንደሆነ ይታወቃል። ታዲያ ይሄንን በጠራራ ጸሃይ የተነጠቀውን የህዝብ ድምጽ ሊቀበል የሚችል እና እውቅና የሚሰጠው የትኛው አካል ነው። በግድ እራስ ላይ የወጣን ባለጌ በግድ ከእራስ ላይ ትወርዳለህ ብሎ ባለጌን ፊት ለፊት ተናግሮ በሚገባው ቋንቋ በማናገር ነጻ የመውጣት ትግሉ ትርጉም እንዲኖረው ማድረግ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ነው። ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ፈትፍቶ ያጎርስሃል እንደተባለው ተረቱ።
ህዝቤ ሆ!!! ከፊትህ ያለውን የጥፋት ሰረገላ አፍርሰው። ሰረገላው ላይ ተሰቅለው ግፍና በደልን በመስራት ማንም ከኛ በላይ ያሉትን በማሳፈር ከህዝብ በላይ ማንም እንደሌለ እናሳየው። ከአሁን በኋላ ህዝባችን ከቶውን ተሸማቆ እና ተሳቆ፣ ታስሮ እና ተገድሎ፣ ተርቦ እና ተጎሳቁሎ ተሰዶና ተፈናቅሎ መኖር ይብቃ። በሰረገላው የተሰቀሉት በህዝብ ቀልደው የሚኖሩበት ግዜን ፍጻሜውን እናምጣው። ሰረገላውን መስበር ቀላል ነው። ያም የሚጓዝበትን መንገድ መስመሩን መቁረጥ ነው፣ በካድሬ የተሳሰረውን የስለላ መረብ መቁረጥ፣ በህውእትና በሸኔ የተዘረጋውን  ወጥመድ በመጠስ ስር ስራችን ያሉትን የአቃጣሪዎችን መስመር በመበጣጠስ ህዝቡ የማያዳግም ርምጃዎችን መውሰድ ያስፈልጋል። ህዝብን በማሰቃየት፣ በማፈን፣ በመሰለል፣ ብመግደልና በማፈናቀል የተሰማሩት የሰረገላው ተሳፋሪዎች በአጭር ግዜ መቆጣጠር የሚቻልበት ግዜ ላይ ስለሆንን ለዚህም ድል እንደ ሸረሪት ድር በቀለበት በመተሳሰር ጠላትን እያጠመድን በመጣል ታሪክን እናስመዝግብ። ድር ቢያብር አንበሳን ያስር ነውና ።
ሃያ ሰባት አመት ሙሉ ሰረገላው ላይ የተሳፈሩት ሲያስፈራሩን ነበረ።  የፈለጉትን ያስራሉ፣ የፈለጉትን ይገድላሉ፣ ለዚህም ማንም ጠያቂ የላቸውም። አሁንም ይሄ አካሄድ በሌላ ተረኛ እንዲቀጥል አንፈቅድም።ምክንያቱም ፍርድ ቤቱ የራሳቸው፣ ዳኛውም የራሳቸው በመሆኑ እውነትን በሃሰት ተለውጦ የህዝብ ደምና እንባ በከንቱ ፈሷል። ይሄ ታሪክ አሁንም በአደገኛ ሁኔታ ኦሮሚያ በሚባለው ክልል በዘግናኝነት በሼኔ እና በህውአት ጥምረት አይተናል።አሁን ግን አይተናቸዋልም አውቀናቸዋልም። ከአሁን በኋላ የሚጠበቅብን በሰረገላው ተጭነው በደልን ለማድረስ የሚሯሯጡትን ህዝብን የሚገሉትን የሚያፈናቅሉትን እና የሚያፍኑትን በሙሉ ዋጋቸውን ሊያገኙ ይገባል። የበደል ሰረገላ ይፈርሳል። የገዳዮችም ሰረገላ ይጠፋል። የአፋኞች ሰረገላም ይመታል። ለሰረገላው መንገድ ለሰረገላዎቹም ቦታ ከእንግዲህ በኢትዮጵያ ምድር ቦታ አይኖረውም። የታፈነ የህዝብ ድምጽ የተረገጠ የህዝብ ነጻነት እራሱን ነጻ አውጥቶ በግልጽ የሚታይበት ግዜ ቅርብ ነው።
ከተማ ዋቅጅራ
25.08.2020

1 Comment

 1. ይዴረስ ሇመራራ ጉዱና (Dr.)
  መራራ ጉዳና የመግባባት ጉባዔ በአፍሪቃ አዲራሽ ዉስጥ ቀዲሚ ተናጋሪ በመሆን በጽሑፍ ያዘጋጀዉን፣ እራሳቸዉን ኦሮሞ
  ባይ ሌሂቃንና ነፃ አዉጭዉ ግንባር ኦነግ የተሰኘዉ ከ40 ዓመታታ በሊይ የሚነዙትን የፈጠራ ትርክት ቃሌ በቃሌ በመስማቴ
  የሚከተሇዉን ምሊሽ ሇመስጠት ተነሳሁ።
  ከሁለ በተቀዲሚ መራራ ጉዳና የኦነግ ቅጥር ነፍሰ ገዲይ ወንጀሇኛ ጉጀላ ቡዴንና መሪዎቹን በይፋ በመቃወምና ፀረኢትዮጵያ ሴራዎቻቸዉን በማጋሇጥ ሲያዯርግ ሇነበረዉ ትግሌ ዯጋፊዉና ተባባሪዉ፣ ይሌቁንም በወያኔ ትግሬ ሕወሓት (ትሕነግ)
  የተፈጸመበትን መንገሊታትና የግፍ እስር በመቃወምና ያሇምንም ቅዴመ ሁኔታ በአስቸኩዋይ እንዱፈታ በሁለም ስፍራና ጊዜ
  በአዉሮፓ ዋና ዋና ከተሞች ሇየመንግሥታቱና ዴርጅቶች በሰሊማዊ ሰሌፍ የዜግነት ግዳታዬን ተወጥቻሇሁ።
  ወያኔ ትግሬ ትሕነግ በሕዝባዊ ዏመፅ ተገፍቶ ወዯ መቀላ ከፈረጠጠ በሁዋሊ ሇዉጥ መጣ ተብል፣ ሇማ መገርሳ
  “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነዉ” እያሇ ሲያቃሌጥ፣ አቢይ አሕመዴ አሉ የጠቅሊይ ሚኒስትር ወንበሩን ከዯሳሊኝ ኃይሇ ማርያም እጅ ሲረከብ
  ባዯረገው ሌብ ማራኪ ሐተታ አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ በዯስታ ፈንዴቆ ነበር። ከሥራ የተባረሩት እነ መራራ ወዯ ሥራቸው ስሇተመሇሱ
  ከፍተኛ ዯስታ ተሰምቶናሌ።
  ወጣ ወጣና እንዯ ሸንበቆ ተንክባሇሇ እንዯ ሙቀጫ እንዱለ መራራ ጉዱና ከፀረ ኢትዮጵያ ጋልች ስብስብ ከነጀዋር
  መሐመዴ ጋራ አብሮ ወግኖ በምዴራችን ሰሊላ(ግራርያ) ጋራ ጉራቻ ሊይ ያዯረጉትን ቅስቀሳ ከሰማን በሁዋሊ ሁለም ነገር አሇቀ ዯቀቀ።
  የመራራ ድሴ ተዘጋ።
  ወዯ ቁም ነገሩ ተመሌስን በጉባዔዉ ሊይ መራራ ጉዳና ስሇተናገረዉ ዏቢይ ጉዲይ የምሊችሁ ይኽዉ።
  መራራ ጉዱና እንዱህ አሇ፤ “አንዴ ጆን ማርካኪስ የተባሇ ፈረንጅ መጽሐፍ (The last two frontiers) ጽፎ ይህን መጽሐፉንም
  ሇጠቅሊይ ሚኒስትር አቢይ አሕመዴ አሉ አዴርስሌኝ ብል ሰጠኝ። እኔም በአንዴ ኦፒዱኦ አባሌ በኩሌ እንዱዯርስ ሌኬያሇሁ።”
  ሇመሆኑ ጆን ማርካኪስ ተብዬው ማን ነዉ? ማርካኪስ በትዉሌደ የግሪክና እንግሉዝ ክሌስ ወይም መጢቃ ነዉ።
  አጤ ኃይሇ ሥሊሴ የቀ.ኃ.ሥ ዩኒቨርስቲን ሲያቇቁሙ እንዯ ሇማኝ ዉጥንቅጥ እኽሌ አሰተማሪዎቹን ከተሇያዩ አገሮች አስመጥተዉ ነበር
  ያስጀመሩት። አስተማሪ ተብዬ ሰሊይዎች፣ የሃይማኖት ሰባኪ ኢየሱሳዉያን ተኩሊዎች ወዘተርፈ ይገኝበታሌ። ጆን ማርካኪስ እና
  እንግሉዛዊዉ ሪቻርዴ ግሪንፊሌዴም የማኅብረሰብ ትምህርት እናስተምራሇን ብሇዉ ገቡ።
  ግሪንፊሌዴ የእንግሉዝ መንግሥት ስሇይ ነበር። የነመንግሥቱ ንዋይ መፈንቅሇ መንግሥት ሙከራ ተከትል ከአገር እንዴባረር
  ተዯርጎዋሌ። ማርካኪስ ግን ቆይቶ እነ ዋሇሌኝ መኮንንና ሇልቹን የመሇመሇ ፀረ ኢትዮጵያ በአጤዉ መንግሥት የተባረረ ነው። እዴሜ
  ሌኩን በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት ጥሌቅ ጥሊቻ የተነበዘ ወራዲ ሲሆን ሱማላ፣ ኤርትራ፣ እንግሉዝ፣ አሜሪካ እየዞረ ሰሇ ኢትዮጵያ
  ብቸኛዉ አዋቂ ፈጠሪ ነኝ ብል ያናፋሌ። ሌክ እንዯ ግሪንፊሌዴ በኢትዮጵያ የወያኔ ትግሬና የሻዕቢያ ቅጥረኞች ዋና አማካሪና በአፍሪቃ
  በአጠቃሊይ በጎሣ ክሌሌ መስፈርት መንግሥት መመሥረት ብቸኛዉ አማራጭ ነዉ እያሇ የሚያወናብዴ፣ በኢትዮጵያ ሕዝብና
  መንግሥት የረጅም ዘመናት ታሪክና ሕሌዉና ሌክ እንዯ ፋሽስት ጣሉያኖችና የነምሳዉ ናዚ ሮማን ፕሮቻዝካ ርር ብግን ያሇ ፀረ ጥቁር
  ክሌስ ነዉ። አሁን ዣዥቶ ወዯ አገሩ ቆጵሮስ ዩኒቭርስቲ ይገኛሌ።
  ማርካኪስ የአፍሪቃ ነጻ አዉጭ ትብዬ ቅጥረኞች ሁለ የጡት አባት ነዉ። የታሊቅዋ ሱማላ ምሥራታም አማካሪ ሆኖ ሊይ
  ታች ሲያዲክር ቅዠቱ ሁለ ዉሃ በሊዉ ። የመጽሐፉ ርዕስ “የመጨረሻዎቹ ሁሇት ግንባሮች” ይባሊሌ። ኢትዮጵያን ቆሊና ዯጋ ወይም
  ዯግሞ መሐሌና ዲር አገር ብል በጎሳ ሇመሸንሽን የሚያሌመዉን ተርኮዋሌ።
  ማርካካስ የጋሊ ሌሂቃን፣ የነኦነግ እና የሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ ቅጥረኛ ባንዲ ሁለ የክብር ዕቃ ፈጣሪ አምሊካቸዉ ነዉ።
  ስሇሆነም መራራ ጉዱና ፈረንጅ ብል የዚህን ጠንባራና መናጢ ፀረ ኢትዮጵያ ክሌስ መጽሐፍ ተብዬ አቀባባይ መሆኑ የትምህርቱን
  ዯረጃና ይዘት አጠያያቂ ያዯርገዋሌ።
  በመጨረሻም ስሇ አጤ ምንይሌክ እና ስሇ አኖላ የጡት ቆረጣ ትርክትህ መሌስ መስጠት በጣም ዝቅጠት ስሇሆነ ትቸዋሇሁ። ቁሊ
  መስሌብ ጡት መቁረጥ የጋልች እንጂ የኢትዮጵያዉያን ባሕሌ እንዲሌሆነ ዓሇም ያዉቀዋሌ። ዛሬ በ21ኛዉ ክፍሇ ዘመን የቄሮ ጋሊ
  አረመኔ ሰዉን ማረዴ፣ መቆራረጥ፣ ጡት መቁረጥ፣ ማቃጠሌ፣ ሬሳ መጎተት ወዘተረፈ ኢሰባዊ ዴርጊት ዓይነተኛ ማረጋገጫ ነዉ።
  ገሞራው ማንያዘዋሌ
  We pray to our Ethiopian Amhara, Gamo, Gurage, Tigre, Wolayita, etc. genocide martyrs in Ethiopia:
  w.youtube.com/watch?v=RoACQDRfvB4&list=RDRoACQDRfvB4&start_radio=125.08.2020
  26.08.2020

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.