የሕግ የበላይነትን ሊያስከብር ያልቻለ መንግስት በሕዝብ እምነት ሊጣልበት አይችልም መስከረም 09 ቀን 2013 ዓ.ም የሕግ የበላይነትን ሊያስከብር ያልቻለ መንግስት በሕዝብ እምነት ሊጣልበት አይችልም፡ ከምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ መግቢያ ፡- የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግድብና የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ በሆነውና የተፈጥሮ ሀብት September 18, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የዲዛይን ችግር የሚያንገላታው የአማራ ብልፅግና ፓርቲ – መስከረም አበራ መስከረም አበራ ጦማሪና በሐዋሳ መምህራን ኮሌጅ መምህር ናት የተለየ ሃሳብና አስተያየት ካላችሁ በሚከተለው የመልዕክት አድራሻ መላክ ይቻላል Email: [email protected] ኢህአዴግ የሚባለው ህወሃትን የሶስት ዋነኛ፣የአምስት ምክትል ሎሌዎች ጌታ አድርጎ የኖረው ፓርቲ ፈርሶ ብልፅግና September 18, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ከሚመጣው ጥፋት ለመዳን ሳይረፍድብን ራሳችንን እንወቅ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዴሞክራሲ ወድደን በምንተገብረው ሥርዓት(Manifestation ) እና ተገድደን በምንተገብረው ሥርዓት መካከል፣ያለ የነፃነት ቀጭን ክር ነው እንጂ፣ቅኝ ገዢዎችና ባንዳዎች በጠመንጃ የሚለግሱን ፍርፋሪ አይደለም።ለምሳሌ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በጠላት እጅ በተረሸኑበት ወቅት፣ቀደም ሲል በዛው በተረሸኑበት አደባባይ September 18, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ከመከራ ካለመማር የባሰ ምን አይነት ክፉ አባዜ ይኖራል? – ጠገናው ጎሹ September 13, 2020 ጠገናው ጎሹ የሰው ልጅ በማህበራዊና ፖለቲካዊ እንስሳነቱ እስከቀጠለ ድረስ አብሮ በሚዘልቅ ጥልቅ ብሂላቸው (አባባላቸው) የሚታወቁት ቀደምት ወላጆቻችን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ጥፋት ወይም ስህተት ውስጥ የሚያገኙትን ግለሰብ ወይም ማህበረሰብ ከፈታኙ September 13, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ መቅድም መሪነት ከተጠሪነትም በላይ ፊታውራሪነት ነው፡፡ በቁሙ ሲወሰድ ደግሞ በምድር እግዜርነትን ያክላል ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ አገር በመሪዎቿ በኩል ትወከላለች፣ ትታፈራለች፣ ትከበራለችም፡፡ እንደሀበሻ የኑሮ ልማድ ከሆነ ብዙኃኑ ህዝብ በጨዋነትና በታማኝነት የሚያገለግሉትን ሀቀኛና ትጉሃን September 7, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ትሕነግ እና ጦር አውርድ ጉዞው (በሙሉአለም ገ.መድህን) “ትግራይ እንደ ክልል ሳይሆን፣ እንደ ሃገር የኔ የምትለው ጠንካራ ሠራዊት እንዲኖራት፣ …ዓለምን እሚያስደምምና እሚያስደነግጥ ሰራዊት እንዲኖራት ነው እየሰራን ያለነው ” ይህን የተናገረው ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ ነው። የሰውየውን ሚና ከትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ አኳያ September 7, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የጳጉሜ ወር – ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ) ዛሬ የጳጉሜ ወር ይጀምራል። አንዳንዴ ስለ ጳጉሜ ወር የሌለ አይነት ትርክት እንሰማለን። የዚህ ትንሽ ማስታወሻ አላማ… ሌላ አይነት ትርክት የሚናገሩትን ለመሞገት ሳይሆን፤ እውነተኛውን እና ግልጽ የሆነውን የጳጉሜ ወር ምንነት ለማሳወቅ ነው። እናም September 6, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ልዩ ጳጉሜ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ጳጉሜ በኢትዮጵያ 13ኛና ብርቅዬ ወር ናት። የክረምቱ የመጨረሻ ቀናትን የያዘችና የጸደይ ደጃፍ ላይ የቆመች በተስፋ የተሞላች ወር መሆኗ በጉጉት የምትታይ ያደርጋታል። ብዙ ሰው ያለፈውን አመት ቃኝቶ መጪውን እያሰበ የሚያሳልፍባት በመሆኗ ጳጉሜ ለብዙ September 5, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የሚጠብቀኝ አይተኛም? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) የሚጠብቀኝ አይተኛም፣ አያንቀላፋም። የሚል ታዋቂ የክርስትያኖች መዝሙር አለ። በዘማሪ ይልማ የተዘመረ። መነሻው የዳዊት መዝሙር ሆኖ አምላኬና ፈጣሪዬ የዘወትር ጠባቂዬ ነው ለማለት የሚዘመር ነው። ከቅርብ አመታት ወዲህ ይህ መዝሙር ተዘውታሪነቱ እየጨመረ መጥቷል። እኔ September 2, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ከምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ በኢትዮጵያና ኢትጵያዊነት ላይ ምክክር ፓርቲ ለድርድር የማይቀርብ እንደመሆኑ መጠን በተመሳሳይ አዲስ አበባ ከዜጎቿም አልፎ የአለም ሕዝብን የሚወክላቸው ኢምባሲዎች የሚገኙባት ከተማ እና የአፍሪካ ሕብረት መዲና እንደመሆንዋ መጠን የሁሉንም ትኩረት የምትስብ ከተማ ነች፡፡ አዲስ September 1, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ህወሓት ኢትዮጵያዊ ያልሆነ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የቆመ እጅግ መሰሪ የፖለቲካ ኃይል ነው” – አቶ አገዘው ህዳሩ፣የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፤ አዲስ አበባ:- ህወሓት እጅግ መሰሪ የሆነና ኢትዮጵያዊ ያልሆነ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የቆመ የፖለቲካ ኃይል መሆኑን የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አገዘው ህዳሩ አስታወቁ። በወንጀል ሊጠየቅ፤ ከፖለቲካ ፓርቲነት ሊሰረዝ፤ በአሸባሪነት ሊፈረጅ እንደሚገባም አሳሰቡ፡አቶ September 1, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የዘረፋና ኢትዮጵያን ወደኦሮሞነት የመቀየር ዘመቻ – ስርፀ ደስታ አሁን ሜይቴክ ማረኝ ወያኔ ማረኝ መባል ተጀምሯል፡፡ በዚህች አጭር ጊዜ ሁለት ዓመት ውስጥ የታየው ጉድ የ27 ዓመት የወያኔን የዘረፋና አገርና ሕዝብ ማጥፋት ወንጀል እያስከነዳው ነው፡፡ እኔ የኦሮሞ ጉዳይ ከበፊቱም አደጋ እንደነበር ገብቶኝ August 31, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ሕዝብ ንቃ!ማኅበራዊ እሴትህን ጠብቅ፤ “ፖለቲከኛን ያመነ ጉም የዘገነ!” – በገ/ክርስቶስ ዓባይ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ነሐሴ 25 ቀን 2012 ዓ/ም ፖለቲካ ማለት የሕዝብ አስተዳደር ማለት ነው። እንግዲህ ‘ሕዝብን ማስተዳደር የሚገባን እኛ ነን’ ብለው የተለያዩ አማላይ አስተሳሰቦችን በመያዝ ሰውን የሚሰብኩ ደግሞ ፖለቲከኞች ሲሆኑ፤ እንደዚህ ያሉትን ተመሳሳይ August 30, 2020 ነፃ አስተያየቶች
አገርን የማያጸና ህገ መንግስት – ገብረ አማኑኤል ህገመንግስት የህጎች የበላይ ነው። ይህን የምንልበት ምክንያት የኣንድ ኣገር ዝርዝር ህጎች የሚመነጩት ከህገ መንግስት በመሆኑ ነው ማለት ይቻላል። ህጎች በመሰረቱ የኣንድን ኣገር ሰላምና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅና የዜጎችን መብቶች ለማስከበር የሚቀረጹ መሳሪያዎች ናቸው። የኣገሮች August 29, 2020 ነፃ አስተያየቶች