Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 114

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እባክህ አማራ የሚያስጨፈጭፍህን የምሳር እጀታ ከትከሻህ አውርድ (በላይነህ አባተ)

በላይነህ አባተ ([email protected]) አማራ ሆይ! ብአዴን የሚባል የምሳር እጀታ ህወሀት በሚባለው ምዕራባውያንና አረቦች በቀጠቀጡት ምሳር ገብቶ  ከሰላሳ ዓመታት በላይ አስጨፍጭፎኻል፡፡ ብአዴን በሰማእታት መሰዋእትነት ህወሀት ተሚባለው ምሳር በግድ ሲላቀቅ ደሞ ወነግ ተሚባለው ምሳር
October 31, 2020

ፖለቲካችን  ከዜሮ ድምር (zero sum politics ) እንዲላቀቅ ምሁራን ሳትታክቱ  ሃሳብ አዋጡ። (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ)

ሃሳብ ከማዋጣት አንፃር፣የዛሬው ፅሑፊ  ፣ በሥርዓተ መንግሥታችን አወቃቀር ና ጎልቶ በሚታየው እንከን ላይ ያነጣጠረ ይሆናል።  የፅሑፉ ቃታ ተሥቦ መልዕክቱ ለመንግሥት ሲደርሰው፣ፅሑፉ ሃሳብ እንጂ ጥይት ዓለመሆኑንን እንደሚገነዘብ አምናለሁ።  ይህን ለማለት ያሥገደደኝ መንግሥት የተባለው
October 31, 2020

ሠዉነት እና ሠባዊነት ማለት የሚኖሩለት አገር እና ህዝብ ሲኖር ነዉ!!! (ማላጂ)

ሰሞኑን የታላቋ አሜሪካ መሪ ፕ/ት ትራምፕ ስለ ዓባይ ግድብ(ኢት-ዓባይ) ለግብፅ አፍራሽ ግብረ ኃይል መልዕክት አስተላለፉ በተባለዉ ጉዳይ ብዙ በብዙ ከዘመኑ ገዳይ ጉንፋን ፈጥኖ ሳር ቅጠሉን ከብርሃን ፍጥነት የሚስተካከል አስኪመስል ነገሩ ጉኗል፡፡ በርግጥ
October 31, 2020

ከሁሉም ክፋትና ጥፋት ጀርባ ሕወሐት አለ!! (አሁንም ልብ ያለው ልብ ይበል!) – አንድነት ይበልጣል

አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ጥቅምት 17 / 2013 የሰሞኑ ፈተናዎቻችን ምንና ምን ናቸው? በአማራ ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለውና በዓባይ ግድባችን ላይ የሚቃጣው ጥቃት ምንና ምን ናቸው? አንበጣ በወገኖቻችን ላይ እያደረሰው ያለው
October 28, 2020

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ( አብን ) የጠራው ሰልፍ በመንግስት መከልከሉ የብልፅግናን ከልክ ያለፈ አንምባገነናዊነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነው

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ( አብን ) የጠራው ሰልፍ በመንግስት መከልከሉ የብልፅግናን ከልክ ያለፈ አንምባገነናዊነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነው ሲል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) ገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 17
October 27, 2020

አቅጣጫችንንና ግባችንን የሳትነው መሠረታዊ ምክንያታችንን የሳትን እለት ነው – ጠገናው ጎሹ

October 25, 2020 ጠገናው ጎሹ ምክንያት (cause) ውጤትን (effect) ያስከትላል ። ለምን? ለሚለው ጥያቄ የምንሰጠው መልስ የምክንያትን ምንነት ሲገልፅ ምን ተገኘ? ለሚለው ጥያቄ የምንሰጠው መልስ ደግሞ የውጤትን ምንነት ይነግረናል ። ከምክንያት ተነስተን
October 27, 2020

ህልሙን ሲያስፈታው   (ዘ-ጌርሣም)

ሁለት የቅርብ ጓደኛሞች በየጊዜው እየተገናኙ ቀልድና ቁምነገር ያወጋሉ።ምስጢርም ሆነ ተንኮል በመካከላቸው አይስተዋልም።ቅርበታቸው ከጓደኝነት አልፎ በሌሎች ዕይታ ወንድማማች አስመስሏቸዋል፤ብዙ ጊዜ አብረው ሲወጡ ሲገቡ ይታያሉ። ከዕለታት አንድ ቀን አንደኛው ህልም ያይና በከፍተኛ ደስታ ተውጦ
October 27, 2020

የአማሮች ሰቆቃ፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን የማጥፋቱ የተቀናጀ ሴራ ዋጋ ያስከፍላል!

በየነ ከበደ የካቲት 12፣ 1929 ዓም ፋሺስቶች በአዲስ አበባ ላይ መዓት አወረዱ። የሰው ጭንቅላት ተቀላ፣ እርጉዝ ሴቶች በሳንጃ ተወጉ፣ የተማሩ ኢትዮጵያውያን ተፈጁ፣ የጥቁር አንበሳ አባላት እየተለቀሙ ተረሸኑ፣ በመንገድ ላይ የሚሄድ ኢትዮጵያዊ በፋስ ተቀጠቀጠ። ይህ አንድ
October 26, 2020

”የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች” (ዘ-ጌርሣም)

ለዚህች አንስተኛ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ የተናገሩት ዕብሪት የተሞላበት አነጋገርና ጠብ አጫሪነት ነው።እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ተቆርቋሪ ዜጋ ከብስጭት በዘለለ የሚከፈል መስዋዕትነት እንኳን ቢኖር ከወገኖቸ ጎን ለመቆም
October 25, 2020

ሐፍረተ ቢሱ ትራምፕ ሆይ! እሳት ሲያንቀላፋ ገለባ ቢጎበኘው ፣ የገለባው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ)

ግጥም እንደመግቢያ አባይ ነህ አብ’ይ አጉራሽ አባይ !አባይ !አባይ ! አባይ “አባ’ይ !” የኛ ቀለብ የሀገርህ ሲሳይ የኢትዮጵያውያን ብርሃን የማትጠልቅ ፀሐይ። አባይ ፣ “የአገር አባት “ ማደሪያ አጥተህ ለዘመናት ግንድ ይዞ ዙዋሪ
October 24, 2020

ሰልፋችሁን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር አድርጉ – ከይኄይስ እውነቱ

ዛሬ በኢትዮጵያ የዜጎች የሕይወት፣ የአካልና የንብረት ሰብአዊ መብቶች በዘፈቀደ የሚነጠቁበት፤ የመደራጀትና ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ ዴሞክራሲያዊ መብቶችን በማፈን በዚሁ ምክንያት ዜጎች በፈጠራ ክስ፣ በፈጠራ ምስክር እና በፌዝ ፍርድ ቤት ወኅኒ ቤት የሚንገላቱበት መንግሥት
October 24, 2020

የዘገየ ፍትህ ከተነፈገ ፍትህ ይቆጠራል!  (ከገብረ ኣማኑኤል)

የኣገራችን የፍትህ ስርዓት አየተሻሻለ ይመጣል የሚለው ተስፋ የተጫረው ከለውጡ ማግስት ጀምሮ አንደሆነ ብዙዎች ኣንደሚስማሙበት ኣምናለሁ። አርግጥ ነው፣ የኣገራችን የመብት ጥሰቶች ማደግና የህግ ስርዓቱንም የስልጣን ማስጠበቂያ መሳሪያ ሆኖ በቆየበት ስርዓት ውስጥ ለኖረች ሃገር
October 23, 2020

ይድረስ ለደባልቄ ቢተው   ( ዘ-ጌርሣም)

ክፍል ሁለት ይድረስ ለምንወድህና ለምትናፍቀን ልጃችን ደባልቄ ቢተው እንዴት ከረምክ ልጀ? እኛማ ባለፈው ስናወጋ እመጣለሁ ባልከን መሠረት መምጣትክን እየተጠባበቅን እንዳለን ለአንተ ምኑን እነግርሃለሁ በአሁኑ ወቅት ወሬውን ከእኛ ቀድማችሁ ስለምትሰሙት አገሩ ሁሉ ታምሶ
October 23, 2020

ይድረስ ለልጀ ደባልቄ ቢተው    ( ዘ-ጌርሣም)

ክፍል አንድ   የሰማዩን  እርቀት የምድሩን ስፋት የባህሩን ጥልቀት ያህል ለጤናህ እንደ ምን ባጀህ።የሊቦው ጊወርጊስ የተመሰገነ ይሁንና አኔም ሆንኩ እናትህ ወይዘሮ አለሙሽ ማንያዘዋል፣ወንድሞችህ እንሙትና ይርጋ፤እህቶችህ ፍትፍቴና ዘርትሁን እንዲሁም እጎቶችህ ደብተራ ዋሴና መምህር
October 21, 2020
1 112 113 114 115 116 249
Go toTop