የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ September 22, 2024 ጤና የካንሰር መድሀኒት ፈጣሪው ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ
ለብዙዎች ፈውስ እየሆነ ያለ አስደናቂ አገር በቀል የህክምና ጥበብ | ንድራ February 20, 2024 ጤና ለብዙዎች ፈውስ እየሆነ ያለ አስደናቂ አገር በቀል የህክምና ጥበብ | ንድራ
የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) January 17, 2024 ጤና * የአልኮል መጠጥ ማቆም ምክንያቱም አልኮል የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ * ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱም ሲጋራ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ * ወተት እና የወተት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር *
የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከተፈጸመ በኋላ ሽንት መሽናት ያለብዎት ለምንድን ነው? May 26, 2023 ጤና ለምንድን ነው የሴቶች ጤና እና ንፅህና መመሪያዎች ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንትዎን እንዲሸኑ ይነግሩዎታል? በዚህ አጭር መጣጥፍ፤ ከግብረ-ሥጋ ግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናት፤ ከሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን (UTI) እና ከሽንት ፊኛ ጋር ምን ግንኙነት እንዳለው
ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ ምክሮች March 1, 2023 ጤና ችግሮችን ያስከትላል። ከእነዚህ የጤና ችግሮች መካከል፦ እንደ ልብ ህመም፣ የስኳር ህመም፣ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ የኮሌስትሮል ክምችትን ይፈጥራል። የቦርጭ መነሻ መንስኤ፦ በአብዛኛው ስብ የሚከማችበት ቦታ ሆድ አካባቢ ሲሆን ይህም በአማርኛው ቦርጭ
ቲማቲምን የመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) February 12, 2023 ጤና • ቲማቲምን መመገብ ለቆዳ ጥራት ጠቃሚ ነው፡፡ ቲማቲም በውስጡ የያዘው ንጥረ ነገር ለቆዳ ተስማሚ የሆነ ሲሆን ቲማቲምን ልጦ የልጣጩን ውስጠኛ ክፍል በፊትዎ ላይ በመለጠፍ ለ10 ደቂቃ በማቆየት መታጠብ ንፁህና የሚያበራ ፊት እንዲኖርዎ
የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች February 10, 2023 ጤና (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) በነጭ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር በፈንገስ ምክንያት ለሚከሰቱ የቆዳ ሕመሞች መድኃኒትነት አለው፡፡ በከፍተኛን ደረጃ ባክቴሪያንና ቫይረሶችን የማጥፋት ብቃት ያለው የምግብ ዓይነት ነው፡፡ ነጭ ሽንኩርት በውስጡ የደም መርጋትን የሚከላከል
ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች በጥቂቱ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) February 8, 2023 ጤና ቃርያ አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ፋይቶኑትሪየንት ማለትም ካሮቲን፣ ሉቲየን ዚያዛንቲን በውስጡ ይዟል።
የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) December 6, 2022 ጤና አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ ሲነሱ ቀጥ ብለው መነሳት እና ክብደት ያላቸውን ዕቃዎች
ቋቁቻ( pityriasis versicolor) October 10, 2022 ጤና ቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ። ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች ላይ ብቻ በሽታዉን እንደሚያመጣ በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር የለም።
የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) September 28, 2022 ጤና 1. የተረጋጋ እና ፀጥ ያለ ቦታ ይምረጡ በአካባቢዎ የሚገኝ መብራት ማጥፋት እና ከተቻለ እንቅልፍ መተኛት፣ የሞቀ ወይንም የቀዘቀዘ ውኃን በላስቲክ በማድረግ በእራስዎ እና በአንገትዎ ላይ ማስቀመጥ፣ ይህ ማለት ደግሞ • ቅዝቃዜው በማደንዘዝ
ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል September 28, 2022 ጤና የቅርብ ጊዜ የፍቅር እና ትዳር ትስስር በልጅነታችን ሁላችንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ይሆናል የሚል ህልም ነበረን፤ እውነታው ግን ትዳር ቀላል የማይባል መመቻመች የሚጠይቅ ነገር መሆኑ ላይ ነው፡፡ ፍቅር እና ትዳር
ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው September 13, 2022 ጤና ያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ
መንኪ ፖክሥን የምንጠነቀቅበት ሰዓት ላይ ደርሰናል – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 1, 2022 ጤና “መንኪ ፖክሥ “ ምሥራቅ አፍሪካ ደርሷል ። በቦሌ ባይገባ በሞያሌ ፣ በቶጎ ጫሌ ና በአርት ሼክ ፤ በደሎ መና ፣ ወይም በቦረና ፤ አልያም በሞያሌ ወይም በመተማ ና ሁመራ ፣ በአፋር ፣ በአሶሣ