ዘ-ሐበሻ

በገለልተኝነት የቆየችው የኖርዝ ካሮላይናዋ ቅድሥት ሥላሴ ቤ/ክ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ ተጠቃለለች

በገለልተኝነት ለረዥም ጊዜ የቆየቸው የኖርዝ ካሮናልይናዋ ሻርለት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ካሁን በኋላ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ መጠቃለሏን አስታወቀች። የኢሳት ራድዮ ዘገባ ዘርዘር ያለ ዘገባ ይዟል ያድምጡት።
February 26, 2013

የቡዳዎቹ ሠፈር የትኛው ነው? በ ወልደማርም ዘገዬ

ከ ወልደማርም ዘገዬ የቀድሞው ኢትዮጵያዊ የአሁኑ ኤርትራዊ ፕሮፌሰር ተስፋጽዮን መድኃኔ “ኤርትራ እንደ እናት አገር፤ ችግሮችና ፈተናዎች ትናንትም ዛሬም” በሚል ርዕስ በአውሮጳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ጥር ወር 2013 የጻፉትን ጥናታዊ ዘገባ በፍላሼ አሰንብቼ ዛሬ
February 25, 2013

እያሸበሩ … “አሸባሪ” ፍለጋ … – በነስረዲን ኡስማን

… የኢህአዴግ መንግሥት አክራሪነትን እና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ሽፋን ከተከተለው ኢስላምን እና ህዝበ ሙስሊሙን ዒላማ ያደረገ ፖሊሲና ይህን ፖሊሲ ለማስፈፀም ከሚሠራቸው በርካታ ፀረ ኢስላም ስራዎች አንድ ነገር መናገር ይቻላል፡፡ ገዢው ፓርቲ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን
February 25, 2013

ውዝግብ በአዲስ አበባው ሲኖዶስ ውስጥ፡ ያሳዝናል! ቤተ ክርስቲያናችን እንዲህ ኹና አታውቅም፤ ይፋረደን!

ትናንት ዘ-ሐበሻ የዘገበችውን የሚያጠናክር ዘገባ ሐራ ተዋሕዶ ድረ ገጽ በትንታኔ ጽፎታል እንደወረደ አስተናግደነዋል። ‹‹ቤተ ክርስቲያን ስትጠራኝ እምቢ እላለኹ ወይ ! ! !›› /ብፁዕ አቡነ ማትያስ/ ‹‹አጃቢ ነን!›› /ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል/ ‹‹እንኳን አይደለም
February 25, 2013

የሚሳናቸው የለም

በቸሩ ላቀው ሿሚ፣ ሻሪ፣ ሀገር መከፋፈልና መገነጣጠል የነርሱ ተግባር ሆኗል። መለስን ሾሙብን፣ ሀገርን ገንጥለው ኢሳያስ ኣፈወርቂን ኤርትራን ይዘህ ራስህን ቻል ኣሉት። ከመለስ ሹመት ጋር ኢትዮጵያን በጎሣ ከፋፍለው እያወደሟትና እያደቀቋት ነው። በቅርቡ ደግሞ
February 25, 2013

“ስብሰባው”

በፍሬው አበበ አደራ ሞልቶ ከተረፉን ስብሰባዎች መካከል በአንዱ ውስጥ ነበርኩ፡፡ ስብሰባው ስለመንግስት የዕድገትና ትራንስፎርሜሸን ዕቅድ እና የክልሎች እንቅስቃሴ የሚወራበት ነበር፡፡ያው እንደደንቡ የተመረጡት ሹም ከአንድ ሰዓት በላይ ጊዜ ወስደው ጥናት ያሉትን አቀረቡ፡፡አወያዩ አቅራቢውን
February 25, 2013

በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን የተሰጠ መግለጫ

እኛ በኒውዮርክና በአካባቢው የምንገኝ ምዕመናን በቅርቡ ከህጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊውን የቤተክርስቲያናችንን ሁኔታ በሚመለከት የተሰጠውን መግለጫ ሙሉ በሙሉ የምንደግፍ መሆናችንን ለሚመለከተው ሁሉ ለመግለጽ እንወዳለን። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
February 25, 2013

ደም ብዛት የያዘህ ጨው አብዝተህ በመመገብህ ነው ተባልኩ፤ እውነት ይሆን?

ለምን እንደሆነ አላውቅም ጨው የበዛበት ነገር እወዳለሁ፡፡ በቅርቡ ታምሜ አንድ የግል ሆስፒታል ስመረመር ጨው ስላበዛሁ ደም ብዛት ይዞሃል ተባልኩ፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው ጨው ደግሞ የደም ብዛት የሚያስይዘው? እባካችሁ እውነት መሆን አለመሆኑን አስረዱኝ፡፡
February 24, 2013

የደም እንጀራ

ከቴድሮስ ሐይሌ([email protected]) ‘’የጤፍ መወደደድ ምክንያቱ ቀድሞ ሊመገብ የማይችለው አርሶ አደር እንጀራ መብላት በመጀመሩ ነው’’ በማለት የተናገረው የሙት ራዕይ ለማስፈጸም ሽር ጉድ እያለ የሚገኘው የከተማ ልጆች በቁሙ የሞተ ሲሉ የሚሳለቁበት ሃይለማርያም ደሳለኝ ፓርላማ
February 24, 2013

ይድረስ በ’ፈረንጁ ወያላ’ ለሳቃችሁ ሁሉ፤ እኛ ማን ነን?

ከሮቤል ሔኖክ “ዋው ኢትዮጵያ አድጋ ነጮች ኢትዮጵያ ውስጥ ዝቅ ያለ ሥራ መሥራት ጀመሩ” “ቂቂቂቂ….” “አሁን ተራው የነጭ ባርነት በኢትዮጵያ ነው” “ነጮች ይህን ሥራ መሥራታቸው ይገባቸዋል” ሌላም ሌላም አስተያየቶችን በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ላይ
February 24, 2013

ሰበር ዜና፡ አቡነ ሳሙኤል የአቡነ ማቲያስን ለፓትርያርክ እጩነት መቅረብ ተቃወሙ

(ዘ-ሐበሻ) ታማኞቹ የዘ-ሐበሻ የቤተክህነት ምንጮች “መንግስት ተጠቅሞብኝ ጣለኝ” እያሉ በመናገር ላይ ያሉት አቡነ ሳሙኤልና ስደተኛውን ሲኖዶስና የተጀመረውን እርቀሰላም ባልተፈረመ ፊርማና ማህተብ የሚያወግዝ መግለጫ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በኢትዮጵያ ቴሌቭዝን ያነበበቡት አቡነ አብርሃም የአቡነ
February 24, 2013

በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ

በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ የስብሰባ ጥሪ፤ የኢትዮጵያ ጥንታዊት እናት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያናችን ዛሬም ከችግር ውስጥ ነች ያለችው። የአዲስ አበባው ሲኖዶስ እጅግ የሚያሳዝንና ቤተ ክርስቲያናችንን ከመሰረቷ የሚያናጉ ተግባራት እየተፈጸመባት
February 24, 2013

ኢሕአዴግ ምንም መራጭ ባልተመዘገበበት የቦረና ዞን ለምርጫ ሊወዳደር ነው

በሚያዝያ 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው የአካባቢ፣ የአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር  ምርጫ በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር ቦረና ዞን ነዋሪዎች በግዳጅ የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ ቢደረግም እስካሁን ኢህአዴግን ጨምሮ የትኛውም ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እንዳልቀረበ ተጠቆመ ሲል
February 24, 2013

አቡነ ሳሙኤል “እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ” የሚሉ አካላት እንዳሉ አመኑ

“በየብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱ ቤት፣ በእኔም ቤት ሳይቀር እየዞሩ እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ የሚሉ አካላት እንዳሉ ግልጽ ነው” አቡነ ሳሙኤል ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ (ዘ-ሐበሻ) አቡነ ሳሙኤል በኢትዮጵያ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ
February 24, 2013
1 663 664 665 666 667 689
Go toTop