ዘ-ሐበሻ

ማን.ሲቲ Vs ቼልሲ (ቬንገር ይብቃቸው?)

ካታላኖችና ማድሪስታኖች በባላንጣነታቸው የሚታወቁ ክለቦች ናቸው፡፡ ባርሴሎና ካታላንን ሪያል ማድሪድ ደግሞ ማድሪስታን የሚባሉ ደጋፊዎቹንና ገዢው ፓርቲን ይወክላል፡፡ በሁለቱ የኤልክላሲኮ ግጥሚያ ካታላኖቹ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት ጨዋታው በተጀመረ በ8ኛ ደቂቃ ላይ ጩኸት ካሰሙ ከ10
February 24, 2013

ደውሉ ይጮሐል!!

መንጋውን ጠባቂ አርጎ ሰይሟችሁ ዋ ለ እናንተ ይብላኝ በቃል ለጠፋችሁ የነብስን አደራ ሜዳ ስትበትኑ ጠባቂ በማጣት መምህናን ማስኑ ፤ ተኩላ ሲናጠቀው የጌታውን መንጋ ስይሙን እረስቶ ስለተዘናጋ አቤት ይብላኝለት ለሚከፈለው ዋጋ መሆኑን ረስቶት
February 24, 2013

አቡነ ሳሙኤል ከእጩ ፓትርያርክነት ስማቸው እንዲነሳ የተደረገበት ምክንያት ተጋለጠ

(ዘ-ሐበሻ) በብዙዎች ዘንድ 6ኛው ፓትርያርክ እንደሚሆኑ ሲገለጽላቸው የነበሩት፣ በድምጽም አሸንፈው የነበሩትና ራሳቸውም “መንግስት እኔን ፓትርያርክ አድርጎ መሾም ይፈልጋል” በሚል ሲናገሩ የቆዩት አቡነ ሳሙኤል ባለቀ ሰዓት ከእጩ ፓትርያርኮች ውጭ ሊሆኑበት የቻለው ምክንያት ከአቡነ
February 23, 2013

የፍቅር ፏፏቴ – (በፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

ውድ አንባቢዎች ሆይ! ከግጥሞቼ ቆንጥሬ ለ እናንተ ለማካፈል ስለ አሰኘኝ እነሆ። የራሴ መለያ አሻራ የሆነው የግጥም አመታት ስልቴ እንደተጠበቀ ነው። አጸጻፌን አትኩረው ከአጤኑት፡ የኔ የምለው ስልት ምን እንደሚመስል ሊገነዘቡ ይችላሉ። ባለፉት በርካታ
February 23, 2013

ኮሚቴው ለዕጩነት ከለያቸው አምስት ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ አቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ (የአቡነ ጳውሎስ ደጋፊዎች አሸነፉ?)

(ዘ-ሐበሻ) አስመራጭ ኮሚቴው ለእጩነት ከለያቸው 5 ሊቃነ ጳጳሳት ውስጥ የአቡነ ሳሙኤል ስም ሳይካተት ቀረ፤ ሆኖም ግን ከርሳቸው ጋር ግብግብ ውስጥ ገብተው የነበሩት የኢየሩሳሌሙ ሊቀጳጳስ አቡነ ማትያስ በአንደኝነት ለ6ኛው ፓትርያርክነት ታጭተዋል። ትናንት እና
February 22, 2013

መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም   የካቲት 2005 … በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል) ስንንከባለል የቆዩ ችግሮች ሞልተውናል፤ እያሰብን እነዚያን የቆዩ ችግሮቻችንን
February 22, 2013

ህወሃት ሊወድቅ ነው (ለነጻነታችን እንጨክን ፡ እንቆሽሽ!) – በያሬድ አይቼህ

ፌብሩዋሪ 20፡2013 – በያሬድ አይቼህ ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ
February 22, 2013

የኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያንን አንድ ሊያደርግ የሚችል የመፍትሄ ሃሳብ !

ግርማ  ካሳ [email protected] የካቲት 12 2015 ዓ.ም «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !  የአቡነ  ጳዉሎስን ሕልፈት ተከትሎ፣  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ የተፈጠረዉን መከፋፈል ለማስቀረት፣ በመንፈሳዊ አባቶች መካከል፣ የሰላምና የእርቅ
February 21, 2013

ሃይለማርያም ደሳለኝ እና ጸጋዬ በርሄ ለሦስት ሊቃነ ጳጳሳት ማስጠንቀቂያ ሰጡ

ለስድስተኛው ፓትርያሪክ ምርጫ እየተደረገ በሚገኘው ቅድመ ዝግጅት፣ የየራሳቸውን ‹ምርጥ› ይዘው የቡድን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያሉ አካላትን ያስተባብራሉ ለተባሉ ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት መንግሥት ጥብቅ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተሰማ፡፡ ማስጠንቀቂያው የተሰጣቸው ሦስቱ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት÷
February 21, 2013

ሰበር ዜና፡ ጳጳሳት የፓትርያርክ ምርጫው ወደ ግንቦት እንዲዛወር ጥያቄ አቀረቡ

(ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ የዘ-ሐበሻ የቤተክህነት ምንጮች እንዳረጋገጡት የሲኖዶሱ አባቶች ለሁለት መከፈላቸውንና አብዛኛው አባቶችም አቡነ ሳሙኤል እንዳይመረጡ ግፊት እያደረጉ ቢሆንም በተለይ ከወ/ሮ አዜብ ሕወሓት ድጋፍ ያላቸው አቡነ ሳሙኤል ከፍተኛ ገንዘብ በማፍሰስ 6ኛው ፓትርያርክ
February 20, 2013

”መክበር እንደ ታማኝ በየነ”

ጊዜው ሩቅ ቢሆንም ዛሬም ትዝ የሚለኝ ነገር ታማኝን መጀመሪያ ያየሁበት ቀን ነው። አንድ ወዳጄ ብሄራዊ ትያትር የቅዳሜውን የጠዋት ሲኒማ ለማየት ተቃጥረናል። በ1970 መጨረሻ ላይ ብሄራዊ ትያትር በተለይ ቅዳሜ ጠዋት ጥሩ ጥሩ ፊልሞችን
February 20, 2013

“ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

PDF “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) ማሰሰቢያ፦ “ወለእመ ተራድአ በመኳንንተ ዝንቱ ዓለም፡ወተሠይመ ለቤተ ክርስቲያን እምሃቤሆሙ ይትመተር ወይሰደድ ውእቱኒ ወኩሎሙ እለ ተሳተፍዎ”(ፍ.ነ. ፻፸፭) ማለትም፦ “በመንግስት ድጋፍ የተሰየመ ግለ ሰብ
February 20, 2013

በወያኔ ኢትዮጵያ: ቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ፣ ቆርጦ ቀጥል ኢኮኖሚ

ዶ/ር ዘላለም ተክሉ 02/19/2013 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እየተላለፈ ያለውን አሳፋሪ “ የጀሃዳዊ ሃረካት” ድራማ በአግራሞት ስመለከትና በቅርቡም ይለቀቃል ተብሉ ስለሚጠበቀው “ ነውጥን ናፋቂ የሩቅ አገር ሰዎች” የፕሮፖጋንዳ ቪዲዮ እያሰብኩ ሳለሁ ነው ሌላ
February 20, 2013
1 664 665 666 667 668 689
Go toTop