ዘ-ሐበሻ

ስለ መንበረ ፕትርክናው ዕጩዎች የቅድመ ምርጫ ግምት

(የሐራ ተዋሕዶ ድረ ገጽ ዘገባ) ኀምሳ አራት ዓመት ወደ ኋላ፤ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትርያሪክ ለኢትዮጵያ የተገኘው ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ዕጨጌ ወጳጳስ ሰኔ 21 ቀን 1951 ዓ.ም በ116ኛው የእስክንድርያ ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ
February 19, 2013

በሚኒሶታ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ አወጡ

“የኢቲቪ ጀሃዳዊ ሀረካት የፈጠራ ድራማ የመብት ትግላችንን አይገታም” ሲሉ በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባወጡት ባለ5 ነጥብ የአቋም መግለጫ ላይ አስታወቁ። ሙሉ መግለጫው የሚከተለው ነው። ( መግለጫውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) በቅርቡ በኢትዮጵያ
February 19, 2013

የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን ተከበረ፤ አርበኞች የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ጠየቁ

የካቲት 12 ቀን 2005 ዓ. ም. የሰማዕታት ቀን በአዲስ አበባ ሲከበር የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ተወካይ ባደረጉት ንግግር የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ጠየቁ። የአርበኞቹ ተወካይ ባደረጉት ንግግር ላይ ” “የፋሽስቱ መሪ ቤኒቶ
February 19, 2013

ሀገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው – (የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ)

የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ ባወጣው የአቋም መግለጫ ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው። ይህንን ጥንታዊ የአባቶች ብሂል የሚያናውፀው ምንም ሃይል የለም አይኖርምም። ማሸበር፣ ማፈራረስ የዘወትር ተግባሩ የሆነው የወያኔ አምባገነን መንግስት በባህል፣
February 19, 2013

የአቶ በረከት ኮሚኒኬተሮች የአቶ ጁነዲንን የመቀላቀል ጥያቄ ውድቅ አደረጉ

በእነ አቶ በረከት/በኢህአዴግ ያኮረፉ ባለሥልጣናት ወደ ጎራው መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል (ከተበዳይ ኮሚኒኬተሮች የተጻፈ ዜና) በኢህአዴግ ከአሸባሪዎች ጎራ ሊቀላቀል ሴራ እየተሸረበላቸው ያለውና በዚህም በእጅጉ ያኮረፉት የቀድሞው የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ጁነዲን ሳዶ የተበዳይ
February 19, 2013

ሞትን በሕይወት፣ ጥላቻን በፍቅር የረታ ‹‹ይቅርታ!››

ከዕንቁ  መጽሔት የተወሰደ – ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡   በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች ነፃነትና መብት መከበር ያለሽ ጽኑ አቋም በልባችን ለዘላለም
February 19, 2013

ፍኖተ ነፃነት 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 65

 የማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል አቶ ስዩም መንገሻ ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ 28 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢህአዴግን በጋራ ለመታገል የመግባቢያ ስምምነት ሊፈራረሙ ነው ኢህአዴግ ከምርጫ በፊት ለአዲስ አበባ ከንቲባ መሰየሙ ተጠቆመ የኢህአዴጋዊያን ከንቱ ጩኸት
February 19, 2013

የማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል

ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ የዛሬው እንግዳችን አቶ ስዩም መንገሻ ይባላሉ፤የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የድርጅት ጉዳይ ምክትል ሰብሳቢ እና የፓርቲው ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ ናቸው፡፡ በፓርቲው ልሳን ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ
February 19, 2013

ሁለቱን ሲኖዶሶች ሊያስታርቅ የሞከረው የሰላም እና የአንድነት ጉባኤ መግለጫ አወጣ (አያምልጥዎ)

በወቅታዊው የቤተ የቤተክርስቲያናችን ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና አንድነት ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ። የመግለጫው የመግለጫው ምክንያት ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
February 19, 2013

Hiber Radio – ፓትርያርክ ሆነው የሚሾሙት አቡነ ሳሙኤል የወ/ሮ አዜብ መስፍን የነብስ አባት ናቸው

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት10 ቀን 2005 ፕሮግራም  <<…የግብጻዊው ንግግርና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ የሚያገናኘው ነገር የለም።በወቅቱም ሰውዬው ያንን ሲናገር በመድረኩ ላይ እኔም ታማኝም በቤቱ ያለውም ሰው ተቃውሟል።ሰውዬው ዲሲ ያለ ያንድ መስጊድ ዒማም
February 19, 2013

በሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ጋዜጣ ዝግጅትድጋፍ አስተባባሪ ኮሜቴ

ጥሪ ለወገኖቻችን በኢትዮጵያ ሀገራችን ባለፉት ዘመናት ተንሰራፍተው የቆዩትን ጨቋኝ ስርዓቶች ለመጣል ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለ ቢሆንም በመስዋዕትነቱ እስካሁን የተገኘው ውጤት የበለጠ መስዋዕትነትን እየጠየቀ የመጣበት ሁኔታ እንጂ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሆነበት ስርዓት ለመመስረት አልተቻለም፡፡
February 19, 2013

ወንጀለኛ የህወሃት ጀሌዎችን በህግ ለመፋረድ ድጋፍዎን ይስጡ

ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጭቆና፣ አድልኦ፣ ግፍና በደል አንገሽግሿቸው ተሰደው በሚኖሩበት ምድር ሁሉ ክብራቸውና ነጻነታቸው ተጠብቆ መኖር እንደሚገባቸው ፈጽሞ አጠያያቂ አይደለም። የህግ ልእልና በሰፈነባቸው አገሮችም ይህንን መሰረታው መብት ለማስጠበቅ ከህግ በላይ ምንም ሀይልና ጉልበት
February 19, 2013

ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! – የዋሾ መንግስት ጩኸት

ሉሉ ከበደ ሰሞኑን ወያኔ የተለመደ የውሸት ድራማ ሰርቶ፤ ሲሞን በረከት በሚባል፤ የማያምር፤ የማያፍር የኤርትራ ሰው፤ ጭራሹን አማራ ነኝ ብሎ እንዲያታልል ወያኔ የቀጠረው ባእድ የፕሮፓጋንዳ ሚኒስቴር፤ የሀሰት ፊልም ደራሲና የበላይ አዘጋጅ የሆነ ሰው፤
February 18, 2013

ታስሮ የነበረው ኤርሚያስ አመልጋ ተፈታ

(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት መራሹ የኢትዮጵያ አስተዳደር በሃገሪቱ ውስጥ የሕወሓት ነጋዴዎች ካልሆኑ በስትቀር ሌሎች በነፃነት ተንቀሳቅሰው በሃገራቸው ነግደው እንዳይበሉ ከፍተኛ ምቀኝነት እንዳለበት በተደጋጋሚ መዘገቡ አይዘነጋም። ከዚህ ቀደም በንግድ ብልጠት የሕወሃት የንግድ ድርጅቶችን እርቃናቸውን በኪሳራ
February 18, 2013
1 665 666 667 668 669 689
Go toTop