Hiber Radio:- የኢሕአዴግ ታጣቂዎች 17 ሰላማዊ ዜጎችን ገደሉ፤ የግድያው መንስኤው ውዝግብ አስነስቷል

/

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
Hiber radio Las-Vegas (March 17.2013)
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 8 ቀን 2005 ፕሮግራም
<< …በጦር ሜዳ ላይ እያለሁ እጽፍ ነበር።ሁልጊዜ ሁለት ማስታወሻ በኪሴ ይዤ ነው የምሄደው። ፋታ ሲገኝ ያንን እጽፋለሁ። ይሄን ልምድ ያገኘሁት በወጣትነቴ እዚህ አሜሪካ ወታደራዊ አካዳሚ ለትምህርት በመጣሁበት ወቅት ብዙ የጦርነት መጽሐፍት ተጽፈው አይ ነበር።ያ ጥሩ ልምድ ሆኖኛል…የግንቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስትን ተመለከተ ለሰራዊቱ አስቀድሞ ስለለውጡ ያልነገርነው…>> ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በቅርቡ ያሳተሙትን <<ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር >> የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ)
<<..ለአንድ ዓላማ ተሰልፈናል። በጎን የስራ ማቆም አድማውን ትተው የሚሰሩትን ጌታውን አሳልፎ ከሸጠው ይሁዳ ጋር ያመሳስሏቸዋል። ወገኑን አሳልፎ የሚሸጥ ይሁዳ ነው። ብዙዎቻችን በአንድ ላይ ቆመናል።ተመልሰን ውጤት ሳናገኝ ለባርነት አንገባም።በወገኖቻችን ድጋፍ ተበራተናል።…>>
አቶ ሽመልስ ደረሰ ከቬጋስ የታክሲ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ አስተባባሪ (ሙሉውን ያዳምጡ )
ተጨማሪ ቃለ ምልልስ አለን

ዜናዎቻችን:-

የሙስሊሙ ሰላማዊ እንቅስቃሴ የመሪዎቹንና የተከታዮቹን አንድነት ማሳየቱን ቀጥሏል

የኢሕአዴግ ታጣቂዎች 17 ሰላማዊ ዜጎችን ገደሉ ፡፡ የግድያው መንስኤው ውዝግብ አስነስቷል
በየመን ኢትዮጵያዊን ስደተኞች ዘግናኝ በደል ይደርስባቸዋል
የኢትዮጵያው አዘዛዝ የዜጎችን መልዕክት የሚጠልፍ አዲስ ሶፍት ዌር ይጠቀማል ተባለ

በቬጋስ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከሺህ በላይ የታክሲ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ተጠናክሮ ቀጥሏል
ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሚ/ር ብርሃኑ ሰማሁት እንደሌላው ኢትዮጵያዊ በሚዲያ ነው...!
Share