ዘ-ሐበሻ

የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም (አብርሃ ደስታ – ከመቀሌ)

ባለፈው እንዲህ ፅፌ ነበር፣ “… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው ነው። በሌሎች ኣከባቢዎች (ከትግራይ ውጭ) ሰው ሲታሰር ወይ

“እኔ ግን አልሞትኩም” – አላሙዲ

‹‹ጠ/ሚ/ር መለስን በማጣቱ ሰው ተደናግጦ ነበር፤ … እኔንም ገለውኝ ነበር፤ ግን አልሞትኩም እስከአሁን ከእናንተው ጋር ነኝ›› ሲሉ መናገራቸውን ሼክ ሙሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ መናገራቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ኢትዮቻናል ጋዜጣ ዘገበ። ዘገባው
March 23, 2013

ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት – ከተመስገን ደሳለኝ

መጋቢት 18/2005 ዓ.ም የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ተቀጥሯል፡፡ በዚህ መዝገብ የተከሰሱት የህሊና እስረኞች ይግባኝ ከጠየቁ አምስት ወር አልፏቸዋል፡፡ ለምን? …በአዲስ መስመር እንነጋገርበት፡፡ የይግባኙን ውሳኔ ያዘገየው የፖለቲካ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ

አገር ቤት ያሉ ተቃዋሚዎች “እንቅልፍን” በተመለከተ – አማኑኤል ዘሰላም

አማኑኤልዘሰላም [email protected] መጋቢት  25 ቀን 2005 ዓ.ም «የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩ። አገር ቤት ባሉ «የተቃዋሚ ፓርቲዎች ነን» በሚሉ

የማልስማማባቸው የዳንኤል ክብረት ሃይማኖታዊ ትንታኔዎች

ከአዲስ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የወቅቱ የቤተክርስቲያን ጉዳይን በሚመለከት ከላይፍ መጽሄት የመጋቢት ወር እትም ቁጥር 102 ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱን በመጀመርያ ያነበብኩት አንድ አድርገን

ሮማርዮ የት ነው ያለው?

ከይርጋ ቦጋለ 15ኛው የአሜሪካ የዓለም ዋንጫ ሲወሳ በእግር ኳስ ታዳሚያን አዕምሮ ውስጥ የማይጠፋው ፀጉሩን ወደ ኋላ የሚያስረዝመው ሮቤርቶ ባጅዮ ነው። መልከ መልካሙ ጣሊያናዊ ያለ ግብ የተጠናቀቀውን ጨዋታ ከ120 ደቂቃ በኋላ አሸናፊውን ለመለየት
March 21, 2013

ኦቲዝም (የአዕምሮ ዝግመት ችግር)

ኦቲዝም/የአዕምሮ ዝግመት ችግር/ ከሩቅ ሲያዩት የኛን ቤት የማያንኳኳ ችግር ሊመስል ይችላል፡፡ የችግሩ ተጠቂ ቤተሰቦችም ሆኑ የችግሩ ተጠቂ ህፃናት አንዳች ሰማያዊ ቁጣ /እርግማን/ ያለባቸው እንጂ ተራ የጤና እክል እንደገጠማቸው ላናስብም እንችል ይሆናል…፡፡ ይሁን
March 21, 2013

ሕወሓት ስዩም መስፍንን፣ ብርሃነ ገ/ክርስቶስን፣ አርከበ እቁባይን አሰናበተ

የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ በውጥረትና በክፍፍል ውስጥ ሲያደርገው የነበረውን ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ የፓርቲውን 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አካሄደ። በተራሮችን ያንቀጠቀጠው ትውልድ መጽሐፍ ላይ ለሕወሓት ትግል ሲባል “ቅማል እንደበሉ የተጻፈላቸው” አቶ ስዩም መስፍን፣
March 21, 2013

ታምራት ላይኔና አማረ (ክፍል-2) – (ከኢየሩሳሌም አ.)

አማረ አረጋዊ በማስታወቂያ ሚ/ር የኢቲቪ ስራ አስኪያጅ ሃላፊ እያለ በጣም አፀያፊ ተግባራትን በየእለቱ ይፈፅም ነበር። እሱን ጨምሮ አራት የሕወሐት ሃላፊዎች ተመሳሳይ ወራዳ ተግባር ይፈፅሙ ነበር፤ አንዱ ዋሽንግተን የሚገኝና የፓርቲው ሰላይ ሲሆን አንዱ

“መንግሥት የለም ወይ?!”- የማንና ምን አይነት መንግሥት?.

ከመስፍን ነጋሽ ይህ ጥያቄ አከል አቤቱታ ቢያንስ ከተሜውን ጨምሮ በአማርኛ ተናጋሪው ኅብረተሰብ ዘንድ ፍትሕን ፍለጋ ከሚጠቀሱ የተለመዱ አነጋገሮች አንዱ ነው። “ሕግ የለም ወይ?!” የሚል በመሠረቱ ተመሳሳይ ጭብጥ ያለው የአቤቱታና የፍትሕ ጥያቄም አለ።
March 21, 2013

ኢትዮጵያን አትንኩ፤ አትከፋፍሉ!!

ከዘካሪያስ አሳዬ(ኖርዌ ኦታ ) የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ ሲቆሙ ብቻ ነዉ። ኢትዮጵያን እያፈረሱ እንድትነካ እንድትጎዳ እየሰሩና

ሳምባ ነቀርሳን በጊዜው ከታከሙት ይድናል

በየዓመቱ ማርች 24 የዓለም አቀፍ የሳምባ ነቀርሳ በሽታ ቀን ይከበራል። ይህን ቀን በማስመልከት የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽና የጤናዳም ድረ ገጽ ከሚኒሶታ የጤና ተቋም ጋር በመተባበር በበሽታው ዙሪያ ግንዛቤን የሚሰጡ መረጃዎችን ይዘው ቀርበዋል። ለወዳጅዎ
March 20, 2013

ኢህአዴግ ተቃዋሚዎችን በኪራይ ሰብሳቢነትና በፀረ ዲሞክራሲያዊነት ፈረጀ

ኢህአዴግ ርዕዮተ ዓለሙን በሚገልፅበት “አዲስ ራዕይ” በተሰኘ መፅሔት የመጋቢት – ሚያዚያ 2005 ዓ.ም ዕትሙ ተቃዋሚዎችን በአስተሳሰብና በፍላጎት ደረጃ የኪራይ ሰበሳቢነት የተጠናወታቸው እና ፀረ-ዲሞክራሲያዊ ባህርይ የተላበሱ ናቸው አለ። ቀደም ሲል አቶ መለስ ዜናዊ
March 20, 2013
1 656 657 658 659 660 689
Go toTop