March 17, 2013
2 mins read

በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ
በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው 1

በአዲስ አበባ 5ቱም መውጫ በሮች ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ፡፡  የከተማዋ ፖሊስ የፍተሻውን ምክንያት  ለፍኖተ ነፃነት ለመግለፅ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡
ካለፈው አርብ የካቲት 29 ቀን 2005 ዓ.ም.  ጀምሮ በአምስቱም የአዲስ አበባ መውጫ በሮች ጥብቅ የፖሊስ ፍተሻ እንዳለ  ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የፍተሻው ጥብቅነት ተጓጆችን ግራ እንዳጋባ  የሚናገሩት ምንጮቹ፣ በዚህም ምክንያት የተለያዩ ተሸከርካሪዎች በመውጫ በሮቹ ላይ ተደርድረው መታጠታቸውን ገልፀዋል፡፡
የፍኖተ ነፃነት ምንጮች በፍተሻው ላይ ተሰማርተው ከነበሩ የፖሊስ አባላት መረዳት እንደቻሉት ፍተሻው የተጀመረው ስኳርና ዘይት በህገወጥ መንገድ ከከተማዋ እየወጣ ነው በሚል እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
ፖሊሶቹ ባልተለመደ ሁኔታ ጥብቅ ፍተሻ  እንዲደርጉ የተሰጣቸው ትዕዛዝ ምክንያት ምን እንደሆነ ለማጣራት የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ስለጉዳዩ መረጃ እንዲሰጡን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ክፍልን ብንጠይቅም በህዝብ ግንኙነት ክፍል ካልታዘዝን እንደዚህ ዓይነት መረጃ አንሰጥም ብለዋል፡፡የከተማ መስተዳደሩ ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት በተደጋጋሚ ስብሰባ ላይ ነን በማለታቸው አልተሳካም፡፡

ምንጭ፡ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ

 

 

Latest from Blog

ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን ጊዜም ያስደንቀኛል፡፡ ደግሞም እየባሰባቸው እንጂ ሲቀንሱ አይታዩም፡፡ ጥቂት

80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop