ዘ-ሐበሻ

የሚኒሶታውን የደብረሠላም መድሃኔዓለምን ከይሁዳዎች መጠበቅ የሁላችን ኃላፊነትም ግዴታም ነው

ግርማ ብሩ (ከቤተክርስቲያኑ መሥራቾች መካከል አንዱ) ደብረሰላም መድሃኔዓለም ከተመሠረተ ጊዜ ጀምሮ በብዙ ውስብስብ ችግሮች ያለፈ ሲሆን ከዓመታት በፊት በማን ሥር መሆን አለበት ተብሎ 3 ምርጫ ቀርቦ ነበር። ይኸውም ሃገር ቤት በወያኔ ሥር

እግር ኳስ ቆሸሸ! የፖሊሶች ምርመራ ውጤት መላው አውሮፓን አስደንግጧል

The Beautiful Game የእግርኳስ ሌላይኛው ስሙ ነው፡፡ ስያሜው የስፖርቱን ቆንጆ ገፅታ ያጎላል፡፡ የውቡ እግርኳስ አን..ት መጥፎ ሶንካፍ ግን አልነቀል ብላ እስካሁን አለች፡፡ ማራኪው እግርኳስ ከአስቀያሚው ‹‹የጨዋታ ውጤት አስቀድሞ የመወሰን›› ሴራዎቹ እንደተጣባ ቀጥሏል፡፡
March 26, 2013

Hiber Radio: ኦጋዴን ውስጥ የ17 አመቷ ልጃገረድ በአገዛዙ ታጣቂዎች 13 ጊዜ መደፈሯን ገለጸች

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005 ፕሮግራም ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በቅርቡ ያሳተሙትን የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ሁለተኛ ክፍል ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) ትንታኔ የኢትዮጵያ ጦር ከሱማሊያ ዕውነት ይወጣል ወይስ
March 26, 2013

የዲሲ ቅ/ማሪያም እና የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድሃኒዓለም ምዕመናን ድምጻቸዉ የሚያሰሙበት ጊዜ ደርሷልና አሁኑኑ ሳይዘገይ ይወስኑ

ህዝበ ክርስቲያንን ያሳዘነ ሥልጣን በእግዚአብሔር ቤት መቅሰፍት ነዉ! ከዉርደትና ዉድቀት ሌላ የሚያመጣዉ ተስፋ የለም! በአጥቃዉ ቦጋለ በቅድስት አገራችን ኢትዮጵያ የሃይማኖት ነጻነት ከአደጋ ላይ ወድቋል። ታሪካዊትና ቀደምት ቤተክርስቲያናችን ዉስጥ በሃይል ገብቶ የመሸገዉ

የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ዛሬ እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005ዓ.ም ነው፡፡ የዚህችን ዕለት ውሎየን ነው እንግዲህ የማካፍላችሁ፡፡ እኔም እንዳቅሜ የቤተሰቤን ፍላጎት አፍኜ አልጀዚራን ብቻ በመክፈት በማየው ነገር ሁላ በንዴት ስፎገላ

[ሰበር ዜና – Breaking News] የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በአቡነ መርቆሪዎስ ወደሚመራው ሲኖዶስ ተቀላቀለ

(ዘ-ሐበሻ) የዳላሱ ርዕሰ አድባራት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ዛሬ ባካሄደው ምርጫ መሰረት በአቡኑ መርቆሪዎስ ወደ ሚመራው ስደተኛው ሲኖዶስ ተቀላቀለ። ላለፉት 21 ዓመታት በገለልተኝነት የቆየው የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ምዕመናኑ አባት ይኑረን፣
March 25, 2013

“እንደ አቡነ ጳውሎስ ነጭ ልብስ አልለብስም” – አቡነ ማቲያስ (ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያድምጡ)

“እንደ አቡነ ጳውሎስ እኔ ነጭ ልብስ አልለብስም፤ እኔ መነኩሴ ነኝ” ሲሉ 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ተናገሩ። “መነኩሴ ጥቁር ልብስ የሚለብሰው የሃዘን መግለጫ” ስለሆነ ነው ያሉት አቡነ ማቲያስ
March 25, 2013

የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከየት ተነስቶ ምን ደረሰ?

ከእውነቱ በለጠ ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት ገናና ሀገር ነበረች፡፡ የኢትዮጵያም ሙዚቃ በጥንት ጊዜ ጅማሮው ላይ ታላቅ ነበር፡፡ ‹‹ታላቅ ነበር›› ብቻ ብለን ሳናሳድገው ቀረን እንጂ፡፡ የዜማው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ለሰራቸው ዜማዎቹ ምልክቶችን በማድረግ ተማሪዎቹ
March 25, 2013

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ

በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍለ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤ በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባል መንደር በጣም ደሀ ከሚባለ ቤተሰብ ክፍል ከአባቱ ከአቶ ደበሳይ ካሕሳይና ከእናቱ ከወ/ሮ ምህረታ ዓድዐማር በ1933 ዓ.ም. ሕፃን ተስፋዬ

የሽግግር ምክርቤት ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እና ድርጅቶችን ለምክክር ጉባኤ ጠራ

በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013 በአሁኑ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚጠይቀዉ አንድ ጥያቄ ነዉ። ይህም የአንድነትና ተባብሮ
March 25, 2013

ብሔራዊ ቡድናችን ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ የሚያደርገውን ጉዞ እያሳመረ ነው

 ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦትስዋና አቻው ጋር የተጫዋተው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ብሔራዊ ቡድናችን ዛሬ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ባደረገው ጨዋታ በርካታ የጎል ዕድሎችን መፍጠር ቢችሉም ሳይጠቀሙባቸው ቀርተዋል።
March 25, 2013

የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከትምህርት ማቆም አድማው በተጨማሪ የረሃብ አድማ ጀመሩ

(ሪፖርተር) መጋቢት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የተቃውሞ ደብዳቤ ለፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ያቀረቡት የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ላለፉት አሥር ቀናት ትምህርታቸውን ከማቆማቸውም በተጨማሪ፣ ከመጋቢት 12 ቀን 2005 ዓ.ም. ምሽት
March 24, 2013

ሰላማዊ ትግል እና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች – የማይረሳ ታሪክ በኢትዮጵያ ተሰራ! ከግርማ ሞገስ

  ከግርማ ሞገስ ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, March 23, 2013) ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን “ድምጻችን ይሰማ” የሚል አቤቱታ የማሰማት ሰላማዊ ትግል ከጀመሩ ከአመት በላይ ሆኗቸዋል። ከአንድ አመት በፊትም ሆነ

በኢህአዴግ መተካካት በነመራ ዲንሣ

ስምለግሰው በመተካት ሲሿሿሙ በብልሐት የኛ ገዢዎች የሀገር መሪ እነ ህወሓት አሳፋሪ ኦህዴዶችሥ አጫፋሪ እኮ ብአዴን አቃጣሪ ደህዴኖች አጋፋሪ። በኢህአዴግ መተካካት ሕዠብነበር ለመተካት የሀገርመሪ የምርጫ አባት መሪዎቹን መርጦ በካርድ በፈቃዱ ለመተካት፣ ድምፁን ነጥቆ
March 23, 2013
1 655 656 657 658 659 689
Go toTop