ዘ-ሐበሻ

ሰበር ዜና – በዋልድባ ገዳማችን አይታረስም ያሉ ወጣቶች በአሸባሪነት ተከሰሱ

“ሴቭ ዋልድባ” በሚል በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰረተው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ስብሰብ ያጠናከረው ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል። የአዲርቃይ ፍርድ ቤት ገዳማችን አይታረስም በማለታቸው ወጣቶችን በአሸባሪነት ከሰሰ በዛሬማ የሚገኙ ነዋሪዎች በወጣቶቹ ላይ ምስክርነት አንሰጥም
April 3, 2013

እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን በፍርድ ቤት ረታች

በጋዜጣው ሪፖርተር ርዕሰ አድባራት የመንበረ ፀሐይ እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን በይዞታዋ ስር የሚገኘውን የባሕር ዛፍ በሕገ ወጥ መንገድ ጨረታ በማውጣት ለመሸጥ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበር የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ላይ የመሰረተችውን
April 3, 2013

መኢአድ ከቤኒሻንጉል ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን ጉዳይ ለአለም ፍርድ ቤት ሊያቀርብ ነው

*ሁለት ነፍስጡር ተፈናቃዮች መኪና ላይ ወልደዋል በመስከረም አያሌው በቤኒሻንጉል ክልል የሚኖሩ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ያፈናቀለውን አካል ጉዳይ ለአለም ፍርድ ቤት ለማቅረብ ማቀዱን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አስታወቀ። የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት
April 3, 2013

አንድነት በህሊና እስረኞች ላይ የሚደርሰውን በደል በመቃወም የተቃውሞ እንቅስቃሴ ሊጀምር ነው

ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባል የሆነው አቶ ናትናኤል መኮንን ከአንድ ሳምንት በላይ በርሀብ አድማ ላይ እንደሚገኝ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ገለፁ፡፡ በቂሊንጦ ወህኒ ቤት በቅርቡ በተደረገ ስብሰባ ላይ አልሳተፍም በማለቱ
April 3, 2013

ርዕዮት አለሙ በወህኒቤቱ አስተዳደር ክስ ቀረበባት

ፍኖተ ነፃነት መምህርትና ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ የወህኒ ቤቱን አስተዳደርና ጥበቃዎች ትንቅያለሽ የሚል ክስ እብደቀረበባት ቤተሰቦቿ ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ የወህኒ ቤቱ ምንጮቻችን ቃል መስጠቷን አረጋግጠዋል፡፡ ጋዜጠኛ ርዕዮት የተከሰሰችበት አንቀፅ በቤተሰብና ወዳጅ እንዳይጠይቃትና ለብቻዋ
April 3, 2013

ሱዳንም ቀደመችን?! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሜሪ አርምዴ፡- ዕድሌ ነው እንጂ ሀብት መች አነሰኝ፤ ብርቱካን ሲታደል ሎሚ የደረሰኝ፡፡ ብላ መዝፈኗ የዕድልን መጥመም ለማመልከት ነው፡፡ የዛሬ 24 ዓመት ገደማ 81ዓ.ም ክረምት ላይ የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አዲስ
April 2, 2013

አማረኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን ማፈናቀል የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው (ሸንጎ)

መጋቢት ፳፪ ፣ ፳፻፭ March 31, 2005 ህወሓት/ ኢህአዴግ በህዛባችን ላይ የጫነው የጎሳ ፖለቲካ አስከፊ ገጽታው ላለፉት 22 ዓመታት በግልፅ እየሰፋ መጥታል። ያንዱን ቋንቃ ተናጋሪ ከሌላው ጋር፣ የአንዱ አካባቢ ነዋሪ ከሌላው ጋር በአይነ ቁራኛና
April 2, 2013

በሮተርዳም ማራቶን ብርሃኑ ሽፈራው ለድል ይጠበቃል

ከአሰግድ ተፈራ በመጪው ሚያዝያ ስድስት ቀን 2005ዓ.ም በሚካሄደው የሮተርዳም ማራቶን ውድድር ሁለት ሰዓት ከስድስት ደቂቃ በታች የሆነ ሰዓት ያላቸው ስድስት አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን ፣ ከእነዚህ መካከል ኢትዮጵያዊው ብርሃኑ ሽፈራው የአሸናፊነት ቅድሚያ ግምት ማግኘቱን
April 2, 2013

መልከ ጥፉ ነኝ ብዬ ስለማስብ ወንዶች አይቀርቡኝም ምን ይሻለኛል?

ስሜ ስምረት ይባላል፡፡  እንድታማክሩኝ የምፈልገው መልከ ጥፉ የምባል ሰው ነኝ፡፡ ከሌሎች ሴቶች ጋር መልኬን ሳወዳድርና እራሴን በመስተዋት ስመለከት በተፈጥሮዬ እናደዳለሁ፡፡ ብቸኛዋ አስቀያሚ ሴት እንደሆንኩ አድርጌ ስለማስብ ሁሌም እበሳጫለሁ፡፡ እርግጥ በትምህርቴ እጅግ ውጤታማ
April 2, 2013

አዜብ እርግጫሽ አልበዛም?

ይነጋል በላቸው ከሰሞነኛ አስቂኝ ዜናዎችና ሀተታዎች አንዱ የወይዘሮ አዜብ ድህነት ነው፡፡ ‹ባለቤቴ መለስ የባንክ ደብተር ያልነበረው፣ ቤተሰቡን በአራት ሺህ ብር ገቢ ብቻ በችጋር የሚቆላ፣ መላ ሕይወቱን ለእናት ድርጅቱ ለሕወሓትና ለኢትዮጵያ ሲል መስዋዕት

Hiber Radio: – ኢህአዴግ ለመለወጥ ያልተዘጋጀ ፓርቲ ነው ሲሉ ወ\ት ብርቱካን ሜድቅሳ ወቀሱ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 22 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…ፓርላማ መግባቴ ተገቢ እንደነበር አውቄያለሁ ።ፓርላማ በመግባቴ ነው እዛ ውስጥ መናገር የቻልኩት ።በዚያ መድረክ ተቃዋሚዎች ያለንን ሀሳብ ለማቅረብ እሞክራለሁ።…ተቃዋሚዎች የሚገባቸውን ያህል አያደርጉም የተባለው እኛ
April 1, 2013

የአቶ በረከት ስምኦን እናት አረፉ

ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደዘገበው ባህር ዳር ላይ በብአዴንና በኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠምደው የሰነበቱት አቶ በረከት ስምኦን የመኢአድ ቢሮ ከሚገኝበት ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ የሚኖሩት ወላጅ እናታቸው የመሞታቸውን ዜና አድምጠዋል ፡፡ እንደመረጃው
April 1, 2013
1 652 653 654 655 656 689
Go toTop