ዘ-ሐበሻ

የመድኃኒዓለም መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች በፖሊስ ተደበደቡ

ፍኖተ ነፃነት ካሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ የመድኃኒያለም መሰናዶው ትምህርት ቤት አስተዳደር በትምህርት ገበታቸው ላይ በሰዓቱ መገኘት ያልቻሉ ተማሪዎችን በትምህርት ቤቱ ደጃፍ እንዳይቆሙ፣ ቆመው ቢገኙ ግን በጸጥታ ሀይል እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ማስጠንቀቁን ተከትሎ በተማሪዎቹና
March 29, 2013

ባሁኑ ሰዓት በአማራው ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለው አማራን የማጥፋት ሴራ፤ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የሚካሄደው ተግባር ዋናው አካል ነው።

በአሁኑ ሰዓት አማርኛ ተናጋሪው ወገናችን ላይ መለኪያ የሌለው ግፍ እየተፈፀመበት ነው። ይህ ግፍ፤ የአማራውን ወገናችን ለማጥፋት ከሚደረግ ወንጀል ሌላ፤ መገንዘቢያ ቀመር የለውም። የዛሬው እስከመቼ ይኼን ጉዳይ ይመለከታል። በሥልጣን ላይ ያለው ዘውገኛ አምባገነን
March 29, 2013

ፖለቲካ ማለት ለእኔ – ከማተቤ መለሰ ተሰማ

የዛሪ ሁለት አመት ገደማ ነው፡ በእለተ እሁድ ከቤተ ክርሰቲያን መልስ፡ ኢትዮጵያውያን ሰብሰብ ብለው ሻይ ቡና ወደሚሉበት አካባቢ ጎራ በማለት፡ ታድሜ ጥቂት እንደቆየሁ፡ ቀደም ብለው በመምጣት እዚያው ከነበሩት መካከል አንዱ፡ እኔ ፖለቲከኛ ሰው

መልካም መሪ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው?! – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ)

(በታምሩ ገዳ) በየትኛውም የእድገት  ደረጃ  ይሁን የፖለቲካ  አመለካከት ወይም የሃይማኖት  ስርአት  ውስጥ ለሚገኝ ማህበረሰብ ሁነኛ መሪ ማግኘት ከእድሎች ሁሉ ትልቁ እድል ነው  ቢባል ማጋነን አያስብልም፡፡ ለዚህ ይመስላል የሮማ  ካቶሊክ ቤ\ክርስቲያን   በቀርቡ 266ኛዋን 

መድረክ አገሪቱ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች አለ

 የግንባሩን ማኒፌስቶ ይፋ አድርጓል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው፤ኢትዮጵያ መስቀነኛ መንገድ ላይ ደርሳለች አለ፡፡ መድረክ ይህን ያስታወቀው መጋቢት 17 ቀን 2005 ዓ.ም በግንባሩ ጽ/ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ
March 28, 2013

የነአንዱዓለም እና እስክንድር ፍርድ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ አቶ ናትናኤል መኮንንና ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዱዓለም አያሌው፣ አቶ ክንፈሚካኤል ደበበ ፣ ሻምበል የሺዋስ ይሁንዓለም እና አቶ ምትኩ ዳምጤ ይግባኝ ውሳኔ
March 28, 2013

የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ ቀልድ (ቪድዮ)

ከየአብሥራ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ አዜብ ባለቤታቸው ሕይወቱ ከማለፉ በፊት ቀልደውት የነበረውን አስቂኝ ቀልድ በድጋሚ አሻሽለው አቅርበውታል። አዲሱን ቀልድ እነሆ። የቀድሞውን ቀልድም ከታች አቅርቤላችኋለሁ። መልካም መዝናኛ። አዲሱ ቀልድ፦ አሮጌው ቀልድ፦
March 28, 2013

“እግዚአብሔር የቀባው” ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ሚያዝያ ፳፻፭ ዓ.ም. ማሳሰቢያ፦ አቡነ ማትያስ ባሜሪካ ራዲዮ አማካይነት የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን በ፭፻ ድምጽ መርጦ ፓትርያርኩ አደረገኝ ማለት ጀምረዋል። እውነት እንደሚሉት ባገር ውስጥና በውጭ ካሉት ሁሉ ሰዎች በሙያቸው፥ በቅድስናቸው፥ በምንኩስናቸውና ባገልግሎታቸው ከሳቸው

ጅብ ከሚበላህ በልተህው ተቀደስ!!! ከቴዎድሮስ ሐይሌ

ከቴዎድሮስ ሐይሌ([email protected]) “ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ 60 (ስልሳ) የአማራ ተወላጆችን ይዞ ይጓዝ የነበረ አይሰዙ መኪና ተገልብጦ 59 ሰዎች ሞቱ ፤ ከሞቱት መካከል ህጻናትና ሴቶች ይገኙበታል እስከ አሁን ለሟቾቹ የደረሰላቸው አካል የለም “ የኢሳት
March 27, 2013

“በሰላማዊ ትግል ተስፋ የቆረጡ ዲያስፖራዎች በእኛ ላይ ፕሮፓጋንዳ እያደረጉ ነው” – ዶ/ር ነጋሶ ለራድዮ ፋና

የአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበርና የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከሕወሐት ልሳን ራድዮ ጣቢያ ራዲዮ ፋና ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “በሰላማዊ ትግል ተስፋ የቆረጡና በሌሎች መንገዶች ለውጥ እናመጣለን የሚሉና የሰላማዊ ትግል የማያምኑ  ዲያስፖራዎች በኛ ላይ ፕሮፓጋንዳ እያደረጉ ነው።
March 27, 2013

“ዘጠኝ ቦላሌ…” ከይኸነው አንተሁነኝ

ከይኸነው አንተሁነኝ የክህደት ቁልቁለት አሉ ታላቁ ምሁር!!! የክህደት ውርስ የበቀል ዛር እያስጎራ፣ የሚሆነውንም የማይሆነውንም እያስቀባጠረ ሃያ አንድ ዓመት እያንደረደረ ወርውሮ እዚህ ያደረሰው ሕወሃት ስለመድረሱ እንጅ ወደ ፊት ስለሚሆነው ወይም ስለሚያደርገው ከግምት በላይ
March 26, 2013
1 654 655 656 657 658 689
Go toTop