ደብረ ዘይትና አባ ማትያስ (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

ደብረ ዘይት ተብላ የምትጠራው እሁድ ዘንድሮ መጋቢት ፳፱ ቀን ነበረች። በዚህች ቀን የሚነበበው ወንጌል ክርስቶስ በደብረ ዘይት ከሐዋርያት ጋራ የተናገራቸውን የያዘችው የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬ ናት። ይህች ምዕራፍ አካታ የያዘቻቸው በዓለም መጨረሻ አካባቢ ስለሚከሰቱት ምልክቶች ነው። የጥንት ኢትዮጵያውያን ይህች ምዕራፍ ከወንጌል ለይተው በብራና ጽፈው በትንሽ ቅርጽ አዘጋጅተው ማህደርና ማንገቻ አበጅተውላት በደረታቸው ተሸክመው በየደረሱበት ጥላ ስር ቁጭ ብለው ይደግሟት ነበር።  ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  አ.አ በግድግዳ ጽሁፎች (ግራፊቲ) ተሸፍና አደረች
Share