«ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ግንባር» የሚል ስም ይኖረናል – ሌንጮ ባቲ የቀድሞ የኦነግ መስራችና አመራር አባላት በብዛት ያሉበት፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፎረም በሚል ስም፣ አንድ ድርጅት መቋቋሙ ይታወቃል። ድርጅቱ የመገንጠል ጥያቄ ጎጂና ጠቃሚ እንዳልሆነ በማተት የኢትዮጵያን አንድነትና ሉአላዊነት በጠበቀ መልኩ የሁሉም መብት የሚከበርባትን ዴሞክራሲያዊት June 21, 2013 ዜና
የአባይ ግድብ ዲፕሎማሲ አጀንዳ! (ከግርማ ሞገስ ) በአለም አቀፍ ደረጃ እንደ አባይ ግድብ አወዛጋቢ የሆኑ ጉዳዮች ተፈጻሚነት የሚያገኙት አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ትግል በማድረግ አለም አቀፍ ደጋፊ ማብዛት ሲቻል ነው። የዲፕሎማሲ ትግል ደግሞ ሰላማዊ ትግል ትግል በመሆኑ ብስለት እንጂ ክፉ June 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ጅቡን ከነሕይወቱ አጥምዶ በአህያ ጋሪ በመጫን በመቂ ከተማ ሲዘዋወር የነበረው ግለሰብ ታሰረ (ዘ-ሐበሻ) “ወይ ጉድ!” ሊያስብል የሚችል ዜና እንደሆነ ይሰማናል። ይህን ዜና ከነምስሉ የበተነው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሥር የሚታተመው ‘ፖሊስና እርምጃው” የተሰኘው ጋዜጣ ነው። “ይህ የምትመለከቱት ፎቶ ሰሞኑን በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቱግጃ ወረዳ መቂ June 20, 2013 ዜና
ኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካው ጨዋታ ተጨማሪ 3 ነጥብ አይቀነስባትም ሲሉ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ተናገሩ ከይርጋ አበበ ኢትዮጵያ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያው ከቦትስዋና ጋር ሎባትሴ ላይ ባደረገችው የመልስ ጨዋታ ላይ ሁለት ቢጫ የማስጠንቀቂያ ካርድ የተመለከተውን ምንያህል ተሾመን አለአግባብ ማሰለፏን ተከትሎ በርካታ የደቡብ አፍሪካ የመገናኛ ብዙኃን « ተጫዋቹ አንድ June 20, 2013 ዜና
የሙስና ምርመራ እየተወሳሰበ ነው! “መበላላት እንዳይጀመር ስጋት አለ” ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን የተጀመረው የጸረ ሙስና ዘመቻ ተከትሎ እየተካሄደ ያለው ምርመራ እየተወሳሰበ መሔዱ ተሰማ። በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ተከሳሾች የሚሰጡት መረጃ መበላላት ያስነሳል የሚል ፍርሃቻ እያስነሳ ነው። “ሰፈር የለየው” June 20, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አንድነት ፓርቲ በፀረ -ሽብር ሕጉ ላይ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊጀምር ነው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከአራት ዓመት በፊት የፀደቀውን የፀረ-ሽብር ሕጉን ለማሰረዝና ይሄንኑ ሕግ ተላልፈዋል ተብለው በእስር ላይ የሚገኙ የፓርቲውን አመራሮችንና ጋዜጠኞችን ለማስፈታት በአይነቱና በይዘቱ ለየት ያለ ሕዝባዊ ንቅናቄ እንደሚጀምር አስታወቀ። የፓርቲው የስራ June 19, 2013 ዜና
የግለሰቦች እንዝላልነት ቡድኑን ዋጋ አስከፍሏል ለድረገፅ ጥገኛ ጋዜጠኞቻችን ውድቀት ሆኗል ዋልያዎቹ የአለም ዋንጫ እድል በእጃቸው ይገኛል በቆንጂት ተሾመ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሁንም ደጋፊዎቹን በደስታ ያሳበደ ውጤትን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስመዝግቧል። እሁድ እለት የደቡብ አፍሪካ አቻውን 2ለ1 በማሸነፍ ለብራዚሉ የአለም ዋንጫ የመጨረሻ ምዕራፍ ማለፉ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ከመጠን June 19, 2013 ዜና
የጁነዲን ሳዶ ባለቤት ወ/ሮ ሀቢባ መሐመድን ጨምሮ የ32ቱ ሰዎች ክስ ለሕዝብ ክፍት እንዲሆን ጠበቆቹ ጠየቁ በዘሪሁን ሙሉጌታ .ዐቃቤ ሕግ 197 የሰው ምስክር ለማቅረብ ጠይቆ 89 ምስክሮችን ብቻ አሰማ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢፌድሪ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 32(1)(ሀ)(ለ)፣ 38(1) እና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652 /2001 አንቀፅ 3(1) (4) June 19, 2013 ዜና
ፓርላማው የሚኒስሮች ም/ቤት መመልከት የሚገባው ረቂቅ አዋጅ ላይ መወያየቱ ጥያቄ አስነሳ – የአካባቢና የደን ሚኒስቴር ሊቋቋም ነው – የሁለት ሚኒስቴር መ/ቤቶች ስያሜ ይሻሻላል በፍሬው አበበ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በውክልና ለሚኒስትሮች ም/ቤት የሰጠውን ሥልጣን ሥር የሚወድቀውን ረቂቅ አዋጅ እንዲያጸድቅ መቅረቡ ጥያቄ አስነሳ። ፓርላማው በትላንት June 19, 2013 ዜና
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎችን ልፋት፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አፈር ድሜ አስጋጠው ከግርማ ደገፋ ገዳ (ጋዜጠኛ) ደስ ይበልህ ፌዴሬሽን! ሁሌም ውርደት የማያጣው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ ዘንድሮም እንደለመደው አሳፋሪ ቅሌት ለመላ ኢትዮጵያ የስፖርት አድናቂ አከናነበ! ይህ እጅግ አሳፋሪ ነው! ሁሉ ነገር ከአፍሪካ አንደኛ የማለት June 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
አስገደ ገ/ስላሴ ለህክምና አሜሪካ ገቡ የታቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አባል ሆነው በፖለቲካ አቋማቸው ብቻ ሁለቱ ልጆቻቸው ያላንዳች ጥፋት እስርቤት መወርወራቸውን አይተው በቅርቡ ለኢትዮጵያ ህዝብ “ይግባኝ” ያሉት አቶ አስገደ ገ/ስላሴ ታመው ለህክምና አሜሪካ ገብተዋል። አቶ አስገደ በአሁኑ ጊዜ በጆርጅ June 18, 2013 ዜና
የአባይ ጉዳይ የዛፍ ላይ እንቅልፍ የሆነባት ግብጽ እና ለስልጣን ጸብ ጫሪው ህውሃት! ግርማ ሞገስ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ማክሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2005 ዓ.ም. (Tuesday, June 18, 2013) የአባይ ጉዳይ ለግብጽ የዛፍ ላይ እንቅልፍ ነው። ዛፍ ላይ ሆነህ እንቅልፍ ይወስድሃል? ሸለብ እንኳን ያደርግሻል ዛፍ ላይ ሆነሽ? እነደዚያ June 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Hiber Radio: ዩ.ኤን.ኤች. ሲ.አር ግብጻውያን በአገራቸው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን እንዲጠብቁ ጠየቀ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 9 ቀን 2005 ፕሮግራም > ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የቀድሞው የኢትዮ_ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር > አቶ አስናቀ ሞላ በግብጽ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ማህበር የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ June 17, 2013 ዜና