ዘ-ሐበሻ

Sport: ፈርጉሰን ጠንካራ ቡድን ትተው አልፈዋል? እያጠያየቀ ነው

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከአሰልጣኝነቱ በጡረታ ሲገለሉ ጠንካራ ቡድን ገንብተው እንዳለፉ ገልፀው ነበር፡፡ በእርግጥ አዲሱ ተሿሚ ዴቪድ ሞዬስ የተረከቡት ቡድን የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ነው፡፡ በርካታ የእግርኳስ ተንታኞችና ተጫዋቾቸ ማንቸስተር ዩናይትድ በጥሩ ደረጃ ላይ
June 24, 2013

Health: ኮንዶም ስጠቀም በብልቴ ቆዳ ሽፍታ ይወጣብኛል፣ ያቃጥለኛል፤ ኮንዶሙን ትቼስ እንዴት ልሆን ነው?

(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ስሆን ከባለቤቴም ጋር በሰላም በፍቅር እንኖራለን፡፡ መቼም በሰው ላይ ብዙ ነገር ይመጣልና ባለቤቴም ጤነኛ አይደለችም፡፡ የሐኪም ክትትል ሳታቋርጥ በሽታዋን እየተንከባከበች ሲሆን
June 24, 2013

ወያኔ እና ግንቦት 7

ወያኔ ማን ነው? ዎያኔ ጫካ በነበረበት ዘመን ብሄሬ ተጨቁኗል በማለት ኢትዮጵያን ለማዳከም በሚፈልጉት በግብጽ በሶርያ እና በሻብያ  እየተረዳ  17 ሰባት አመት ሙሉ ኢትዮጵያን በእርስ በርስ ጦርነት እንድትፈራርስ : ልማት እንዳይሰራ (አባይ እንዳይገደብ) 

ምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ – ከግርማ ሠይፉ

(ከግርማ ሠይፉ ማሩ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሦስተኛ ዓመት ሁለተኛው ዓመት አጋማሽ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መለስ ዜናዊ በሞት መለየት መንስዔ ከገባበት የሀዘን ድባብ ተላቆ ከወትሮ በተሻለ መነቃቃት እየታየበት እንደሆነ ይታመናል፡፡ ይህ እውነት ቢሆንም አንዳንዶች ምንም

በቤተልሄም የወሲብ ጉዳይ ‹‹ዴሞክራት›› ለመባል የፈለጉት አቶ አብርሃም ደስታ

ከበልዩ የአቶ አብርሃም ደስታን ፅሁፍ ስመለከት ጆርጅ ቡሽ ልክ በ2008 ከስልጣን ሲለቁ ስለእሣቸው ሕብረተሰቡ ይገነዘብ ዘንድ አንድ ፊልም ተሰራ፡፡ይህንን ፊልም የሰራው ታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር ኦሊቨር ስቶን ነበር፡፡የፊልሙ ርእስ “W ” ይባላል፡፡ በዚህ

ፕ/ት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የሌባ ተባባሪነት ለመደባቸው

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ዘ-ሐበሻ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሊቀትጉሃን አስታጥቄ አባተ አቅመ ደካማ ለሆኑ አባት አርበኞች የፈቀዱላቸውን 25 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለግል ጥቅም አውለዋል፣ ከሚያከራዩዋቸው ሕንፃዎች ከሚያገኙት ገቢ ላይ የአከራይ ተከራይ ግብር
June 23, 2013

“የሙስሊሙን አቋም ወክለው የሚናገሩት የታሰሩት የእኔ ደንበኞች ናቸው” አቶ ተማም አባቡልጉ

ሃገር ቤት ከሚታተመው ሎሚ መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ሎሚ፡- አሁን በእስር ላይ የሚገኙ የሙስሊም ተወካዮች ጉዳይ እንዴት ነው በጠበቃነት የያዝከው የፍርድ ሂደቱ በምን ጉዳይ ላይ ይገኛል ተማም፡- የፍርድ ሂደቱ በ5-19 ሰኔ
June 22, 2013

ግብፅ የሰጠችንን የቤት ሥራ ለምን አንሰራም?

ከዘካሪያስ አሳዬ **የአባይ ጉዳይ የሰሜት ጉዳይ አይደለም!!!** ትልቅ ጉዳይ ነው።ግን ያለ ነፃነት ልማት ዋጋ የለውም!!! የህዝቡ ጥያቄ በአሁን ሰዓት የነፃነት ፕሮጀክት ነው የሚፈልገው። የውኃ ጥም የሚያረካው ውኃ ፍሪጅ ውስጥ ስለተቀመጠ አይደለም፡፡ ሱቅ

የአውሬ-አምባው ካድሬ ዳዊት ከበደ – (ከያሬድ አይቼህ)

እስካለፈው ሃሙስ ድረስ የአውራምባ ታይምስ ድረገጽ አዘጋጅ አቶ ዳዊት ከበደ ጋዜጠኛ ነው ብዬ አምን ነበር። ባለፈው ሃሙስ በአቶ ዳዊት ድረገጽ ላይ ስለ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የተለጠፈውን የድምጽ ቅጂ አዳመጥኩኝ ፤ የተጻፈውንም አጭር

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. እና ኢትዮጵያ – ከገብረመድህን አረአያ (አዳዲስ መረጃዎች)

ወደ ግንቦት 20ቀን, 1983 ዓ.ም. ከመግባታችን በፊት ትንሽ ወደ ኋላ መለስ በማለት የደርግ ስርዓትን በትንሹ እንቃኘው:: ደርግ የካቲት ወር 1966 ዓ.ም. የዘውድ አገዛዙን ስርዓት በመቃወም በአርሶ አደሩ ፣ በተማሪው ፣ በአስተማሪው ፣ በመንግስት ሰራተኛው ፣ በወዛደሩ ፣ በነጋዴው እና በመለዮ ለባሹ ወዘተ ፣ ወዘተ የተቀጣጠለው ህዝባዊ

ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

ከመስፍን ወልደ ማርያም (ፕ/ር) ሰኔ 2005 በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ-ዓመት አስተሳሰብ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሰው ዓላማ ለአውሮፓ ቄሣራውያን ዋና ግባቸው ሆኖ እስከሃያኛው ምዕተ-ዓመት ዘልቆአል፤ አሀን ፈጽሞ በተለየ ዘመን አሜሪካ ይህንን አስተሳሰብ ይዞ የተነሣ ይመስላል።

የኛ ነገር፡ የአባይ ችግር፡ የአያልሰው ምክር፡ ከልጅ ተክሌ፤ ተረንቶ

ከልጅ ተክሌ፤ ከተረንቶ ክፍል 4 (ክፍል ሁለትና ሶስት ይመጣሉ) ብዜ ግዜ የአቶ አያልሰው ደሴ ጽሁፎች ረዣዥሞች ስለሆኑ፤ እንዲሁም ክፍል ስለሚበዛቸው (1፣ 2፣ 3፣ 4፣ … )፤ ርእሳቸውን ብቻ እያየሁ አልፋቸው ነበር። በዚህ በአባይ

ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በሕዝባዊ ንቅናቄ እንዲረጋገጡ ጫና እናደርጋለን!!!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ)       ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ለኢትዮጵያ የሚገባትን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ሳይሸራረፍ በሰላማዊ የትግል
June 21, 2013
1 619 620 621 622 623 690
Go toTop