ዘ-ሐበሻ

አንድነት ፓርቲ ለመድረክ ምላሽ ሰጠ፤ የተደበቀውን አፍረጠረጠው

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ በመሠረቱ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መድረክ እንዲመሠረትና አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ ድርጅት ነው፡፡ ለመድረክ መፈጠርና መጎልበት በአደረገው ጉልህ ተሳትፎ ከፍተኛ
June 15, 2013

አቶ አብርሃም ያዬህ የምላስዎትን አፈሙዝ በአቶ ገ/መድኅን አርአያ ላይ አያዙሩ!

ሸግዬ ነብሮ የዚህ ጽሑፍ መነሻ በቅርቡ አውራምባ ታይምስ የተባለው ድረ-ገጽ ከአቶ አብርሃም ያዬህ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ ነው። ወደ አቶ አብርሃም ቃለ – መጠይቅ በዝርዝር ከመግባታችን በፊት “ማን ያርዳ የቀበረ፣ ማን ይናገር የነበረ”

ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ “አጼ ምኒልክን ለሸዋ እንጂ ለኢትዮጵያ አልቆሙም ነበር” በሚል በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሕዝብ አስተያየት ይፈለጋል

መምህር ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ በጻፉት ባለ533 ገጽ መጽሐፍ የአጼ ዮሐንስን ታሪክ ከፍ አድርገው፤ የአጼ ምኒልክን ታሪክ በሚያንኳስ መልኩ ማቅረባቸውን በርከት ያሉ ታዛቢዎች እየተቃወሙ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ እየገለጹ ነው። መምህሩ በቪኦኤ ላይ ቀርበው በድፍረት
June 14, 2013

ይድረስ ለአባይ ባለበት…

ጉዳዩ፤ በጣም አበዛኸው…! ይቺ ለአባይ የተፃፈች ደብዳቤ ናት፡፡ አፃፃፏ “ስዲ ወ ግጥሚ” አይነት ናት፡፡ ትንፋሽ ያለው ሰው እንደ ግጥም ቢወርዳት ግጥም ግጥም ትመስላለች፡፡ ትንፋሽ የሌለው ሰው ደግሞ እንዲሁ ቢዘልቃት ስድ ንባብ ትሆናለች፡፡

ዕውን እንደሚባለው የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አልሆነም?

በዓይን የታየንና በጆሮ የተሰማን እውነታ በመጨበጥ፤ በእውነት ፈራጅ ልብና መስካሪ አንደበት ይኖራል፤ የተለያዩ ሰዎች፣ ከሁሉም በላይ “ሕዝብ የማወቅ መብት አለው” ብለው ዕውነተኛ መረጃን ለሕዝብ ዓይንና ጆሮ የማድረስ ኃላፊነት አለብን ብለው የተሰለፉ ጋዜጠኞች፣

ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ የቁንጅና ፈቃድ ቢሮ ሃላፊ

ፋሲል አ. የአለምነህ ዋሴን አስተያየት ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ ሰሞኑን ቤቴልሄም አበራ(ቤቲ) የተባለች ወጣት ኢትዮጵያዊት በቢግ ብራዘር አፍሪካ  ትእይንት (show) ላይ ከሴራሊዮኑ ቦልት ጋር ፈጸመችው ስለተባለው ወሲብ በተለየዩ  ማህበራዊ ድረ-ገጾች እና መገናኛ ብዙሃን

ሠርቶ ወይንስ ሰርቆ? ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሰሞኑን አዲስ አበባን የሚዘዋወር ሰው በብዙ አካባቢዎች ከሚያያቸው ወያኔያዊ መፈክሮች አንዱና ጎልቶ የሚታየው “በሀገር ውስጥ ሠርቶ መለወጥ ይቻላል!” የሚለው ነው፡፡በትላልቅ የጨርቅ ጀንዲዎች ላይ ከባባድ ተምኔቶችን በመፈክርነት ጽፎ በየአደባባዩ መስቀል

በሙስና ሰበብ ገንዘባቸው የታገደባቸው ሰዎች ስም ዝርዝር የትግራይ ተወላጆች ይበዛሉ (ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል)

ዜናው “እንዴት?” ሊያስብልዎ ይችላል። በቀጣይ ስማቸው የተዘረዘረው ባለሃብቶች ገንዘባቸውና ንብረታቸው እንዲታገድ ታዟል። ጉዳዩ ሃገሪቱ ከገባችበት የገንዘብ እጦት ቀውስ ጋር የተያያዘ ነው ቢባልም አነጋጋሪነቱ ግን ቀጥሏል። ይህ ሁሉ ባለሃብት በአንድ ጊዜ ተመንጥቆ እንዴት
June 13, 2013

Sport: የመሠረት ደፋርና ገንዘቤ ዲባባ የኦስሎ ፉክክር ዛሬ በጉጉት ይጠበቃል

ከቦጋለ አበበ ከረጅም ርቀት ንግሥቶች መካከል አንዷ የሆነችው መሠረት ደፋር ከወጣቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ጋር በዛሬው የኦስሎ ዳይመንድ ሊግ ጠንካራ ፉክክር ታደርጋለች ተብሎ ተገምቷል፡፡ ሁለቱ አትሌቶች በአምስት ሺ ሜትር የሚያደርጉት ፉክክር ዓለም
June 13, 2013

ኮንዶሚኒየም ፎቅ ላይ የወጣውን ጅብ ለማስወጣት በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት ቆሰለ

በመስከረም አያሌው በሐያት ኮንዶሚኒየም ሶስተኛ ፎቅ ላይ ወጥቶ አልወርድም ያለውን ጅብ ለማስወጣት በተተኮሰ ጥይት አንድ ወጣት ቆስሎ ሆስፒታል ገባ። በህንጻው ላይ የሚኖሩ የአይን እማኞች እንደገለፁት፤ ከትናንት በስቲያ ከምሽቱ አራት ሰዓት ገደማ ወደ
June 12, 2013

በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በምርጫ እንዲሳተፉ ሊደረግ ነው

በዘሪሁን ሙሉጌታ በተለያዩ የውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ዜጎች በሀገሪቱ በሚካሄዱ የምርጫ ስርዓት በመሳተፍ ድምፅ እንዲሰጡ ሊደረግ ነው። በኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ህግና ደንብ መሰረት በአረብ አገራት ፣ በሰሜን አሜሪካ እና
June 12, 2013

ኢትዮጵያ በግብፅ ላይ ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ ለመውሰድ 1ሺ 500 ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ሚሳኤል መታጠቅ ብቻ ይበቃታል

በፋኑኤል ክንፉ    የግብፅ ፕሬዝዳንት መሐመድ ሙርሲ የሕዳሴውን ሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ሁሉም አማራጮች በጠረጴዛ ላይ ናቸው ማለታቸውን ተከትሎ፣ አንድ የቀድሞ መንግስት ከፍተኛ ወታደራዊ ኤክስፐርት የግብፅ መንግስት ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ ለመውሰድ
June 12, 2013
1 622 623 624 625 626 690
Go toTop