ዘመቻ ቴዎድሮስ – የአንድነት ፓርቲ በጎንደር (ግርማ ካሳ) (ግርማ ካሳ) Muziky68@yahoo.com ሰኔ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ያለ መታደል ጎንደርን በአካል አላውቃትም። ነገር ግን እንደ ማንም ኢትዮጵያዊ በልቤ ዉስጥ ልዩ ቦታ አላት። ያለ ጎንደር ኢትዮጵያ የምትባል አገር ትኖር ነበር ለማለት ያስቸግራል። July 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Sport: የባርሴሎናው ቴክኒሻን ኢኔሽታ ውለታውን እየመለሰ ነው በውጤታማው የካታላኑ ክለብ በባርሴሎናና በስፔን ብሔራዊ ቡድን የመሐል ሜዳ ቴክንሽያንነቱ ይታወቃል የ29 ዓመቱ አንድሬስ ኢኔሽታ። በአውሮፓውያኑ 1996 በአስራ ሁለት ዓመቱ ይስፔኑን ኃያል ባርሴሎናን ከመቀላቀሉ በፊት በአገሪቱ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ቢ በመወዳደር ላይ ለሚገኘው July 3, 2013 ዜና
ዶ/ር መረራ ከአባይ ግድብ ይልቅ ለምግብ ዋስትና ቅድሚያ እንደሚሰጡ አስታወቁ (ዘ-ሐበሻ) የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል ዶ/ር መረራ ጉዲና ከመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እርሳቸውና ድርጅታቸው ስልጣን ላይ ቢወጡ በቅድሚያ ለዜጎች የምግብ ዋስትና እንደሚሰጡ አስታወቁ። የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር መረራ July 3, 2013 ዜና
ድምጻዊያን አምና በዳላስ ዘንድሮ በሜሪላንድ http://www.youtube.com/watch?v=levsOdg5j48 ጥበቡ ተቀኘ ባለፈው አመት የአሜሪካን እትዮጵያዊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሁለት በተከፈለበት ጊዜ ብዙ አርቲስቶቻችን ጥሩ ጥሩ ዳጎስ ያለ ብር በአላሙዲን ተከፍሏቸው ዲሲ ሲመጡ ያዩትን ውርደትና ቅሌት እነሱም ብሩን የሚያፈስላቸውም የማፍያ ግሩፕ July 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
አውራምባ ታይምስ እንደ ወንዳ ንብ አንዴ ተኩሶ ሞተ! አዜብ ጌታቸው ለማንበብ እዚህ ይጫኑ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/07/awramba-dies-at-early-age.pdf”] July 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አቶ ታምራት በንግድ ተሰማሩ፤ ቢተው ስልጣን ያዙ አቶ ታምራት በንግድ ተሰማሩ፤ ቢተው ስልጣን ያዙ ( ከኢየሩሳሌም አርአያ) በአሜሪካ ዴንቨር ከተማ ከቤተሰባቸው ጋር የሚኖሩት አቶ ታምራት ላይኔ የጋዝ እስቴሽን በመክፈት በንግድ ስራ መሰማራታቸውን ምንጮች ገለፁ። በሙስና ወንጀል ተከሰው ለአስራ ሁለት July 2, 2013 ዜና
አንድነት አባሎቼን በማሰር የማደርገውን የሕዝብ ንቅናቄ ማደናቀፍ አይቻልም አለ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት የህዝባዊ ንቅናቄ የትግል ስልቱ የመጀመሪያውን የአደባባይ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ሰኔ 30/10/2005 ዓ.ም በጎንደር ከተማ እንደሚያደርግ ማሳወቁ የሚታወስ ነው፡፡ ሁልጊዜም ህግ ጠብቆ በሰላማዊ July 2, 2013 ዜና
በአዲስ አበባ የወተት እጥረት ተከሰተ; 1 ማኪያቶ 8 ብር ገባ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የወተት እጥረት በከፍተኛ ደረጃ መከሰቱን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ:: ይህን ተከትሎ የአንድ ማኪያቶ መሸጫ ዋጋ 8 ብር መግባቱም በከተማዋ አነጋጋሪ እየሆነ መጥቷል:: በአዲስ አበባ የወተት እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ July 2, 2013 ዜና
የጃዋር ቃለምልልስ በፓልቷክ ከያሬድ አይቼህ – ጃዋር መሀመድ እንግዳ ሆኖ በፓልቷክ ዛሬ እሁድ ቀርቦ ነበር። ቃለ-ምልልሱን ከ1000 በላይ ሰዎች አዳምጠዉታል። ዋናዎቹ ጠያቂዎች የሲቪሊቲው አባ-መላ (አቶ ብርሃኑ እርገጤ) እና የቃሌው ማይጨው ነበሩ። አባ-መላ ጃዋርን አጣብቂኝ ውስጥ July 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“አማራው ያሬድ አይቼህ” ደግሞ ምን ፍጠሩ እያለን ይሆን? ብሥራት ደረሰ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል፡፡ የወደቀም ግንድ ምሣር ይበዛበታል፡፡ ኢትዮጵያም ቀን ጣላትና፣ ቀን ጣላትናም በጠላቶቿ እጅ ወደቀችና፣ በጠላቶቿ እጅ ወደቀችናም የድፍን ስድና መረን ያደገ ዋልጌ ሁሉ የስድብና የዘለፋ አፍ ማሟሻ የመሆን July 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የድምጻዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ አዲስ አልበም እየተጠበቀ ነው ድምፃዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ “ስጦታሽ’’ የተሰኘውን አዲሱን እና ሁለተኛውን አልበም ሊያወጣ ነው፡፡ በርካታ ኢትዮጵያውን የሙዚቃ ባለሞያዎች የተሳተፉበትና ዐሥራ አምስት ዘፈኖችን የያዘው “ስጦታሽ’’ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም በቅርብ ቀን ወደ ሕዝብ ጆሮ ይደርሳል ተብሎ July 2, 2013 ኪነ ጥበብ
Hiber Radio: የቀደሞው የናይጄሪያ ፕ/ት “ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት አልተቀራመትኩም” ይላሉ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 23 ቀን 2005 ፕሮግራም ከስፍራው የተደረገ (ልዩ ዘገባ) የፌዴሬሽኑ አመራር የአንድ ቡድን ችግር መፍታት አቅቶት ተራ በተራ እንዲጫወቱ አደረገ (ቃለ መጠይቅ) ከአንድ ከተማ ሁለት ቡድን ተራ በተራ እየገባ July 2, 2013 ዜና
በሰዉ ድርቅ የተመታዉ የቦንድ ምንተፋ በተቃዋሚዎች የድምጽ ማእበል እየታመሰ ነበር ሳዲቅ አህመድ አትላንታ ጆርጂያ፥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራን የሚያዉለበልቡ ብቻ ሳይሆን የለበሱም ነበሩ።የኢትዮጽያ መንግስት አባይን ለመገደብ በሚል ስም ቦንድን ለመመንተፍ የሚያደርገዉን ሴራ እንቃወማለን አባይ ከመገደቡ በፊት ነጻነት፣ዲሞክራሲ፣ፍትህ ለመላዉ ኢትዮጵያን ያሻል በማለት በዘር July 2, 2013 ዜና
ኢትዮጵያውያኑ በአላሙዲ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ተቃውሟቸውን አሰሙ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል በሜሪላንድ ለ30ኛ ዓመት እያደረጉ ሲሆን በሌላ በኩል በአላሙዲ ስፖንሰር የተደረገው በRFK ስታዲየም ዲሲ በተመሳሳይ ቀን ተጀምሯል። በሜሪላንዱ የመክፈቻ ስነስርዓት ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የታደሙ ሲሆን አላሙዲ July 1, 2013 ዜና