ጮሌ ስልክና የማህበራዊ ግንኙነት ሜዳዎች ማይምነትን እያስፋፉ ነው! በላይነህ አባተ ([email protected]) ሳይንስ የተማሪ ወይም የአንባቢ ትኩረት ከ10-15 ደቂቃ አይበልጥም [1] የሚለውን በመመርኮዝ አብዛኞቹን ጦማሮቼን ከ፪ ገፆች የማይበልጡ ለማድረግ ብሞክርም አንዳንድ አንባቢዎች አሁንም አሳጥር ይሉኛል፡፡ ከዚህ በላይ እንዴት ላሳጥር ብዬ ስጠይቃቸው November 29, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን‼️ አስረስ ማረ ዳምጤ የብልፅግና ወራሪ ሰራዊት የጦርነቱን ገፅታ ሙሉ ለሙሉ መቀዬር ፈልጎ ሁሉን አቀፍ ፀረ-ህዝብ እርምጃ መውሰድ ከጀመረ ሰነባብቷል። ያልታጠቁ ሲቪሊያንን መጨፍጨፍ፣ የአርሶ አደር ሰብል ማውደም፣ የእምነት ተቋማትን ካምፕ በማድረግ ማራከስ፣ ዜጎችን ወደ ማጎሪያ ካምፖች November 28, 2024 ዜና
በአማራ ክልል 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ውጪ ሆነዋል በአማራ ክልል በፌደራል መንግሥት ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በሚካሄደው ግጭት 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተገለጸ። መምህራን መሰደዳቸው እንዲሁም ቀየው በጦርነት እና በሰው አልባ አውሮፕላን ማለትም ድሮን ጥቃት መታረሱ November 28, 2024 ዜና
በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት November 28, 2024 ዜና
አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገንዘብ እግድ ይነሳልእ ብለው ባቀረቡት ማመልከቻ ላይ በሰጡት መልስ ነው ። አቶ አብነት ገብረመስቀል ከዚህ በፊት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የውል ጉዳዮች ፍታብሔር ችሎት የተጣለብኝ November 28, 2024 ዜና
የሺ ደመላሽ – ሐበሻ | Yeshi Demelash – Habesha (Official Music) https://youtu.be/UH9k37Z2I2E?si=HswDYzB2N0X6DGVU “Yeshi Demelash – FANO (Official Music).” If this is a specific song or video, it appears to be related to Yeshi Demelash, who could be an artist, and FANO, which could November 27, 2024 ዜና
ስህተትን በስህተት የማስተናገዱን አስቀያሚ የፖለቲካ ባህል ካልታገልነው ታጥቦ ጭቃ እየሆን ነው የምንቀጥለው! November 25, 2024 ጠገናው ጎሹ ከአስቸጋሪው የፖለቲካ ባሀላችን እየመነጩ በእጅጉ ከሚፈታተኑን አስቀያሚ እውነታዎች አንዱ ልክ የሌለው የግል ዝና ( excessive self-aggrandizement ) ፈላጊነታችን ነው። ፋኖም በዚህ አስቀያሚ የፖለቲካ ሰብዕና አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ለጊጊዜውም November 26, 2024 ነፃ አስተያየቶች
መምህርት መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከ4 ወራት እስር ተፈረደባት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ በተከሰሰችበት የኮምፒውተር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ የ1 ዓመት ከ4 ወር እስር እንደተፈረደባት ጠበቃዋ ሰለሞን ገዛኸኝ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል። November 26, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
ኧረ ተው ሰጎን የሚዋደቅን ንሥር እርዳ! የቀን ጅብ አለቅጥ ከፍቶ ቆሞ እየሄደ ሰውን ሲበላው ሲታመስ አገር፣ እርግቦች ተምድር ሲጠፉ ጆፌው ግን ልፋጩን ይዞ በሰማይ ሲበር፣ ዓለምን ንቆ ገዳም የገባ የእውነት መነኩሴ አንገቱን ደፊ መናኝ ለመምሰል፣ ኧረ ተው ሰጎን ኩምቢህን ተጉድጓድ November 25, 2024 ግጥም
በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ አድማ ላይ ናቸው ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን እንዲሁም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን፣ የጥቅምት ወር ደምወዝ አልተከፈለንም ያሉ መምህራን፣ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። በሰሜን ወሎ ዞን November 25, 2024 ዜና
እነ እስክንድር፣ መከታው ሜዳ ላይ ካለው እውነታ ጋር መታረቅ አለባቸው ግርማ ካሳ በአማራ ፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ሰባት እዞች ነበሩ፡፡ በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ በምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ፣ በኢንጂነር ደሳለኝ የሚመራው የአማራ ፋኖ በሸዋ፣ በሻለቃ ባዬ የሚመራው የአማራ ፋኖ November 25, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ምን ውስጥ ነው የገባነው? ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ዘጠነኛ ክፍል ስገባ 14 አመቴ ነበር፣ 15 የሞላሁት ዘጠነኛ ክፍል ገብቼ የመጀመሪያውን ሴምስተር ፈተና ስፈተን ነው። ከሀሁ እስከ አራተኛ ክፍል የተማርኩት ከሻሸመኔ 10 ኪሎ ሜትር ርቀር ላይ በሚገኘው ኩየራ November 24, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የሃይማኖት መሪዎች፣ ምሁራንና ሰባኪዎች የውድቀት ቁልቁለት November 24, 2024 ጠገናው ጎሹ በአንድ ትልቅ እምነት ዲኖሚነሽን (ለምሳሌ ክርስቲኒቲ ) ሥር የሚመደቡና የሃይማኖት መጻሕፍትን በየራሳቸው አተረጓጎም በመተርጎም ለዚሁ መገለጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ሥርዓቶችን የሚከተሉም ይሁኑ አንድ አይነት ሃይማኖትና ሥርዓተ ሃይማኖት እንከተላለን የሚሉ ሃይማኖታዊ ተቋማት የተከታዮቻቸው ብዛትና November 24, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች- ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ የመፅሃፉ ርእስ፡ ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ አሳታሚ፡ ቀይ ባህር አሳታሚ (Red Sea Press) የገፅ ብዛት፡ 268 ፕሮፌሰር አለም አንተ በህግ ትምህርት ተመርቆ ሙያዉ November 24, 2024 የመጽሐፍ ግምገማ·ዜና