ዘ-ሐበሻ

በግርግር 5 ሽህ ካሬ ሜትር ቦታ ቅርጥፍ አድርጎ የበላው የትናትናው የቲቪ ሪፖርተር ያዛሬው ሚሊኒየር የግሩም ጫላ አስቂኝ ቃለ ምልልስ

“30 አመት አሜሪካ ውስጥ ታክሲ እየነዳህ እዚህ መጮህ አይቻልም” አነጋጋሪው የግሩም ጫላ ቃለ ምልልስ *** የቻይናው “ሴጂቲኤን” ቴሌቪዥን ጣቢያ ወኪል ጋዜጠኛ (correspondent) የሆነው ግሩም ጫላ ለብዙዎች አነጋጋሪ የሆነው ቃለ ምልልስ ከሰሞኑ አካሂዷል፡፡
December 17, 2024

የበርካታ ባለሐብቶች የባንክ ሂሳብ እየታገደ እንደሆነ ታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተሻለ ቢዝነስ ያንቀሳቅሳሉ የሚመባሉ የበርካታ ባለሐብቶች የባንክ ሂሳብ እየታገደ እንደሆነ ታውቋል። እነዚህ በአብዛኛው የአማራ ተወላጅ የሆኑ ባለሀብቶች እየተመረጡ ተንቀሳቃሽ ሒሳባቸው በህግ እየታገደ ወይም Legal Restriction እየተደረገባቸው እንደሆነ የባንኮች
December 17, 2024
የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ

አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ቀዶ ሕክምና ተደረገላቸው

የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ገልጸዋል፡፡ ታካሚዎቹ በሆስፒታሉ ቆይተው
December 13, 2024

ከአህያ ውርንጭላ የበለጠ ለጅብ ልጅ ያዘነችው አህያ እጣ ፈንታ!

በላይነህ አባተ ([email protected]) ድሮ! ድሮ! ጥንት! ገና በጥኋት! እንግሊዝ፣ፈረንሳይና ጀርመን አገር ተመሆናቸው እጅግ እሩቅ ጊዜ በፊት! ነጋዴው ኮሎምበስም ወርቁን ሊያግበሰብስ ፓስፊክ ውቂያኖስን አቋርጦ “አሜሪካን አገኘሁ” ተማለቱ ረጅም ጊዜ በፊት በሰው መፈጠሪያዋ ኢትዮጵያ
December 12, 2024

ከአማራ ፋኖ በወሎ የተላለፈ ጥብቅ አዋጅ!

የአማራ ህዝብ ባለፉት ሀምሳ አመትና ከዛ በላይ የደረሰበትና አሁንም እየደረሰበት ያለው ሁለንተናዊ መዋቅራዊና መንግስት መር በደል የህልዉና አደጋ ላይ እንደጣለው የሚታወቅ ነው:: ይህንን የህልዉና አደጋ ለመቀልበስና እንደ ህዝብ ሕልው ለመሆን ፋኖ ከአብይ
December 11, 2024

አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ ፀሐፊ: ዶ/ር መኮንን ብሩ

አሳታሚ አማዞን መፅሐፍት አስታሚ የገፅ ብዛት 310 እ.ኤ.አ. ከ2018 እስከ ዛሬ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አብይ አህመድ የለውጥ ሰው ሆነው ብቅ አሉ:: በሂደትም አንዳንዶች እንደ ባለራዕይ ሌሎች ደግሞ በተቃርኖ ወጥመድ ውስጥ ገብተው
December 11, 2024

የብቻዬንም ቢሆን አማራ ሆኜ እሞታለሁ! – ክርስቲያን ታደለ

ማንነቴ አማራ ነው። መገለጫዬም ግብሬም አማራ ነው። እኔነቴን በመንደር ለማጠር ለሚፈልጉ ሰዎች ግን ስለእኔ ማወቅ ስላለባቸው መነሻዬን እነሆ ብያለሁ።  በአባቴ በአባቱ 6ኛ ትውልድ በአባ ወልደእግዚእ የሸዋ መንዝ ተወላጅ ነኝ። መንዜው እንጅልሼ ጎጃም
December 10, 2024

በትውልድ ግማሽ ትግሬ ግማሽ ኤርትራዊ ነው። ታሪኩ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ነው

ከዚህ በታች ያለውን ጽሁፍ ጸሃፊው ቴክስት አድርጎልኝ ለብዙሃን አንባቢዎች እንዲዳረስ ፍቃዱን ጠየቅኩት:: እሱም ፈቃደኛ ሆኖ ኤዲት አድርጎ ላከልኝ:: በሰፊው መነበብ ያለበት ታሪክ ነው:: አንብቡት። አንባችሁም አሰራጩት። ሰላም ውድ ዶ/ር ዮናስ፣ በቅርቡ ስለ
December 10, 2024

አስቸኳይ ጥሪ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ለመላው የአማራ ህዝብ!

እንደምን ሰነበታችሁ?አርበኛ ዘመነ ካሴ ነኝ። ህዳር 27-2017 አም አርብ እለት ድርጅታችን የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ላልተወሰ ጊዜ የሚቆይ የአገልግሎት ተቋማት እቀባ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ክልከላ መመሪያ ማስተላለፉ ይታወቃል። ትዕዛዙ ከሰኞ ሕዳር ሰላሳ
December 9, 2024

የአገር አፍራሹ ወቅት አልፎ፤ የአገር አጨራራሹ ዘመን ነገሠ

አንዱ ዓለም ተፈራ ታህሣሥ ፯ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. አዲስ አበባ በተኩስ ተናወጠች። አዲስ አበባ በተኩስ ተናወጠች። ተኩሱ ባንድ ጎኑ፣ ሕጋዊ ነበር። በሌላ ጎኑ፣ ሕገወጥ ነበር። ይሄ እንዴት ሊሆን እንደቻለ አስከትላለሁ። እስካሁን የአገራችን የአስተዳደር
December 9, 2024
Go toTop