ዘ-ሐበሻ

ንጉሡ ራቁታቸውን ናቸው – ዳንኤል ክብረት

ሁለት እራት አግባ ብልሃተኞች ወደ አንድ ንጉሥ ግቢ ያመሩና ደጅ ይመታሉ፡፡ የግቢው ጠባቂም አቤት ይላል፡፡ እነዚያ ብልሃተኞችም «ለንጉሡ ኃጢአተኛ ሰው የማያየው አዲስ ልብስ ልንሠራ መጥተናል» ይላሉ፡፡ ግቢ ጠባቂውም ሲሮጥ ሄዶ ለንጉሡ ጉዳዩን

እማማ አብስኒያ

 በባዩሽ አበበ አሜሪካ የምሁሮቻችን ባለአደራ አሜሪካ እና ካናዳ ባትኖር ኖሮ ኢትዮጲያ ምሁሮቹዋ ሁሉ ያልቁ ነበር፡፡ ከድሮ ጀምሮ አሜሪካ ምሁሮቻችንን እየወሰደ አገሩ ያስቀምጥልናል፡፡ ከሀይለስላሴ የተረፈ፤ ከደርግ የተረፈ ዛሬም እየሸሸ የሚሄደውን አሜሪካ እና ካናዳ
January 21, 2010
zehabesha red header

ZeHabesha Be The First To Know

Be The First To Know About Current News And Events You are welcome to ZeHabesha, Ethiopia’s most trusted online news platform. Our priority is to bring you the latest news in the
October 21, 2009

ኢትዮጵያ ጽጌሬዳችን ናት !

በግርማ ካሣ ቺካጎ ([email protected]) ኢትዮጵያን በጽጌረዳ አበባ እመስላታለሁ። ጽጌሬዳ አበባ በጣም ተወዳጅ የሆነች አበባ ናት። ብዙ ጊዜ በማስቀመጫ ዉስጥ ተደርጋ የሚመጡ እንግዶች እንዲያይዋት በሚታይ ቦታ ትቀመጣለች። የክብር የፍቅርና የዉበት ምልክት ናት። ኢትዮጵያ
March 17, 2009

ቴዲ አፍሮ ጥፋተኛ ተባለ

“አብረን ከሮጥን እርሱን አስቀድመዋለው”” ሲል ጀግናው የኢትዮጵያ አትሌት ሀይሌ ገብረ ሥላሴ ያወደሰው በዶክተር ጥላሁን ገሠሠ ከፍተኛ የክብር ቦታ የሚሰጠው ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ “”እውነትን በዜማ የሚናገር የሕዝብ ልጅ”” ሲሉ ብዙሀኖች ያወድሱታል:: ድምጻዊ:
December 1, 2008

በኢትዮጵያ የተከሰተው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ኢኮኖሚውን እያዳከመ የሥራ አጥን ቁጥር እየጨመረ ነው

 በኢትዮጵያ የተከሰተዉ የዉጪ ምንዛሪ  እጥረት በመንግሥት የልማት ፕሮጀክቶች ላይ አሉታዊ ተፅኖ እያሳደረ ነዉ:: ዛሬ የሀገሪቱ ሕዝቦች ችጋር እና የኑሮ ውድነት ስንግ ይዟቸው መንግስት በፍጠረው ችግር ምክንያት ከዓለም የደሀዎች ደሀ የምትመደበው ሀገራችን ይህ የውጭ
July 17, 2008
244901854 6544534328920086 7661471198067401566 n

የነጭ ሽንኩርት መድኃኒትነት

1. ነጭ ሽንኩርት ስራን በትክክል ለማከናወን፣ የሰውነት ሕዋሳትን ጤናማ ለማድረግ ፣ድካምን ለማስወገድ፣ዕድሜን ለመጨመር፣በአይጥና በልዩ ልዩ ተባዮች የሚመጡትን ተስቦ በሸታዎችን ለመከላከል ነጭ ሽንኩርት መብላት በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ 2. ማንኛውም ሰው መጥፎ ሽታ ባለበት
February 12, 2008

ለስላሳ ከንፈር ቁጣን ታበርዳለች

በሺዎች የሚቆጠሩ ትዳሮች ውስጥ ባልና ሚስት በቤት ውስጥ የጎሪጥ የመተያየታቸው ነገር ይታያል:: የአብዛኞቹ ትዳር ውስጥ ፍቅር በፍቅረኛነት ዘመን ያለቀ ይመስል አንድ ት ውስጥ አንድ ሶፋ ላይ ተቀምጠው ጀርባና ፊት መሰጣጠት የተለመደ ሆኗል::
May 17, 2007

ከታሪክ ማህደር: የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ

ህዳር 22 ቀን 1987 ዓ.ም የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ በተወለደ በ 59 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት ዕለት ነበር። ➳ ስለደራሲ ዳኛቸው ወርቁ ህይወትና

ወንዶች ውስጥ ኤች አይ ቪ ምልክቶች: እንዴት አደጋ መገንዘብ ነው?

የአጋጣሚ ነገር ሆኖ ይህ በሽታ, የሚያዳክም ቫይረስ ነው ስታቲስቲክስ አኳያ ጾታ በ ፈጽሞ ምንም ልዩነት የለውም. በዚህ መሠረት, እኩል ክፍሎች ይችላሉ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ውስጥ ቀሳፊ በሽታ ለማግኘት. ይሁን እንጂ, የበሽታው ምልክቶች
December 1, 2006

ምንም ብታደርጉ ሰዎች ከማውራት አይመለሱም

ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ። ☞ ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ። ☞ ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል
September 29, 2005
1 686 687 688
Go toTop