ዘ-ሐበሻ

በአገራችን ምድር ለተፈጠረው ውዝግብና እስከዛሬም ድረስ ዘልቆ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ ተጠያቄው የግራ አስተሳስብ በመግባቱ ምክንያት አይደለም፤ ዋናው ምክንያት ሌላ ቦታ ላይ ነው!! ለልጅ ተድላ መላኩ የተሰጠ ትችታዊ መልስ!!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ህዳር 11፣ 2017) November 20, 2024 የአገራችን የፖለቲካ ችግር የመነጨው በመሰረቱ የግራን ወይም የቀኝ ፖለቲካን በሚያራምዱ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አማካይነት አይደለም። በአጠቃላይ  ስለኢትዮጵያ፣ በተለይም ደግሞ የአማራውን ብሔረሰብ እንወክላለን፣ ወይም ተቆርቋሪ
November 23, 2024

በደመቀ ጉዳይ ጥንቃቄ ይደረግ   (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

ሕወሃቶች የአማራውንና የሌላውን ኢትዮጵያዊ ሥነ ልቡና ቀርጥፈው የበሉ ናቸው። በአማራ ሕዝብ ላይ ፊት ለፊት ጦርነት ከፍተው ካደረሱበት ጥፋት ይልቅ በዚህ እውቀታቸው ተጠቅመው በሠሯቸው ሴራዎች የጎዱት ጉዳት ይከፋል። ሕወሃቶች በየትኛውም ተቃዋሚ አካል ውስጥ
November 23, 2024

ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት!

ከአቻምየለህ ታምሩ! ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት የድኃ ልጅ በግፍ አርዶ በፋኖ ስም በማላከክ በአማራ
November 22, 2024

የእንጦስን፣ የዮሐንስ አፈወርቅንና የቴዎፍሎስን ፍለግ ትተው የጣኦትን መንገድ የተከሉት መነኮሳት!

በላይነህ አባተ ([email protected]) የቤተክርስትያን ታሪክ እንደሚያስተምረው በክርስትና ዓለም ምነናን ወይም የባህታዊ ኑሮን በሶስተኛው ክፍለ-ዘመን የጀመረው እንጦስ የተባለ መነኩሴ ነበር፡፡ እንጦስ ከሐብታም ቤተሰብ የወጣና ራሱም በውርስ ሐብታም የነበረ ሰው ነበር፡፡ ዳሩ ግን እንጦስ የዚህችን
November 22, 2024

ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አልተስተምሮም

The title of the document is The Importance of Ministry Altimetry. ጠ/ሚ እብይ አህመድ በዶ/ር መዐረግ ወደ ስልጣን ከመጡ ስድስት አመት አልፎቸዋል፡፡የጠ/ሚ ዶክትሬት ድግሪ መሰጠት ያልነበረበትና ከ62% በላይ ከሌላ የተቀዳ መሆኑን ፕ/ር
November 21, 2024

የአማራ ፋኖ በጎጃም ባደረገው ተጋድሎ እደሚታወቀው የጦር ሊኮፍተር መቶ መጣሉ ይታወቃል።

➽ #ሰበር_መረጃ ➽የአማራ ፋኖ በጎጃም ባደረገው ተጋድሎ ➽እደሚታወቀው የጦር ሊኮፍተር መቶ መጣሉ ይታወቃል። ➽ይሁን እንጅ የውሸት ፕሮፖጋንዳ መግለጫ በኮሰመነው የመከላከያ ተቋም በኩል ተሰጥቷል ➽እነሆ መረጃ በቪዲዮ pic.twitter.com/1nf6iNgvs3 — ትዝብቱ? (@Geteriew1) November 18,
November 18, 2024

ከመከላከያ ምንጮች የተገኘ መረጃ!!

የብልፅግናው መሪ አብይ አህመድ የአማራን ህዝብ በሀይል ረግጨ እገዛለሁ በሚል የቀቢፀ ተስፋ ቅዠት ከጥር ወር 2015 ዓ /ም ጀምሮ ወታደር በማዝመት ውጊያ የጀመረ ሲሆን በወቅቱ ያሰበው እቅድ ባለመሳካቱ ወረራውን ህጋዊ ለማድረግ ሀምሌ
November 18, 2024

አደብ ግዙ ማለት የግድ ነው! – ጠገናው ጎሹ

November 15, 2024 የትውልደ ትውልድ ውድቀታችንን ግልፅነትን በተላበሰ፣ ቀጥተኛ በሆነና  ወደ ተሻለ ሁለንተናዊ ግሥጋሴ በሚወስድ ይዘትና አቀራረብ ለመናገርና ለመነነጋገር ያለመቻላችን ድክመት ያስከተለብን አስከፊ ውጤት ዘርፈ ብዙ ነው። በዚህ ረገድ መከረኛው ህዝብ በእኩያን ገዥ
November 16, 2024

የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት ነው

ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት መሆኑን በፍርደ ገምድሎች “ፍርድ ቤት” አደባባይ ያስጣበት፣ ቀድሞም ለወያኔ ዛሬ ደግሞ ለኦሮሚያ ብልጽግና ሎሌ ተላላኪ የሆነውን የአማራ ብልጽግና የሚባል
November 15, 2024
1 5 6 7 8 9 688
Go toTop