ዘ-ሐበሻ

ግልፅ ማስታወሻ ለፕሮፌሰር ዓለም አንተ ገ/ሥላሤ – ከአንዳርጋቸው አሰግድ

ጁባ፣ ኅዳር 2017 ደቡብ ሱዳን “ትውስታዎቼ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች” በሚል ርዕስ ባሳተሙት መፅሐፍ ውስጥ የኃይሌ ፊዳን እና የኔን ስሞች ያወሱባቸውን ገፆች ጓደኞቼ ልከውልኝ ደረሱኝ። ከዚያም፤ ናሁ ለሚባለው መድረክ ኅዳር 29 ዕለት የሰጡትን
December 8, 2024

ፋኖ ባዬ ቀናው እና ፋኖ ሀብቴ ወልዴ ወደ አንድ ድርጅት የመጡበት አጭር መግለጫ

ቀን ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን ሆና ተመዝግባለች። በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው “የአማራ ፋኖ
December 8, 2024

“በህይወቴ እንደዚህ አይነት ጭካኔ አይቼ አላውቅም” አማራ ክልል የነበራትን ቆይታ ፋኖን በማድነቅ ያሰፈረችው የኒውዮርክ ታይምሷ ዘጋቢ

መስጋናው ዕንዳልክ X የ Moonless and Starless sky (የጨረቃና ክዋክብት አልባ ሰማይ) መፅሀፍ ደራሲ፣ በበርካታው የዓለም ክፍል እየተዘዋወረች የጦርነትና ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ በሰራችበት ተግባሯ ”the best travel writter award” አሸናፊዋ፣ የኒውዮርክ
December 5, 2024

አቶ ታዬ ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ

አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሹን ከማረሚያ ቤት ብለቀቁም ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶይቼ ቬለ ገለጹ፡፡ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ታዬ
December 4, 2024

አቶ ታዬ ደንደዓ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ

ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ ዛሬ ተወስኗል፡፡ ከዚህ በፊት በሦስት ክሶች ተከሰው በሁለቱ
December 2, 2024

ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን – በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች

መጋቢት 24፣ 2015 ዓ.ም. የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense of Citizen Right, People to People (P2P) Inc.፣

ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አልተስተምሮም ቁ.2

ጠ/ሚ አብይ “ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ” የሚለው አባባል ላይ ትችት ሲሰነዝሩ ሰማሁ መሰል፡፡ አትሸወዱ አይሞቅም ነው… ያሉት፡፡ በዚህ አባባል ላይ እሳቸው እንዲህ አሉም አላሉም አባባሉን ለመረዳት ሳይንቲስት ወይም የቋንቋ ሊቅ መሆን
December 1, 2024

የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል 6.1 ሚሊዮን ዜጎች የምግብ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው

በጦርነቱ ምክንያት 4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ህጻናት ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ ተገልጿል የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል የፌደራል መንግስት የክልል ልዩ ሀይሎችን መልሼ አደራጃለሁ የሚል ውሳኔ ካስተላለፈበት ሚያዝያ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በመንግስት
November 29, 2024

አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ዘጠኝ ኦርቶዶክሳውያን አማኞች ተገድለው ማደራቸው ተሰማ

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን፣ ሽርካ ወረዳ፣ ሶሌ ፈረንቀሳና ሶሌ ጡጃ ቀበሌ ኅዳር 19 ለኅዳር 20 አጥቢያ ከሌሊቱ 8፡00 ገደማ በአንድ ቤተሰብ ዙሪያ ያሉ ዘጠኝ ሰዎች ተገድለው ማደራቸውን እናት ፓርቲ ይፋ አድርጓል። ከሟቾቹ
November 29, 2024
1 3 4 5 6 7 688
Go toTop