ዘ-ሐበሻ

ሐብት ያለው ያግባሽ አፍ ያለው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) በድሮው ዘመን በኢትዮጵያ ሐብት ከጸጋ፣ ጸጋም ከመለኮት ጋር የተያያዘ ነበር፡፡ እንደ ዛሬው ሳይሆን ድሮ ሐብት ሳይሰርቁ፣ ሳይቀጥፉ፣ ሳያጭበረብሩ፣ ጉቦ ሳይሰጡ፣ የገዥ እግር ሳይስሙ እግዚአብሔር ጥረህ ግረህ ወይም ላብህን አንጠፍጥፈህ
November 11, 2024

እዉቁ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን የዜና እረፍት

የታዋቂው ጋዜጠኛ ጋሽ ዜናነህ መኮንን የሰጡት መግለጫዎች ጎልተው እንደወጡት፣ የአማራ ማንነት ትግል ትልቅ ለውጥ ላይ ደርሷል። በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው አስተያየት በአማራው ህዝብ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እና ሀዘንን በማሳየት ዛሬ ለህብረተሰቡ ከፍተኛ
November 11, 2024

ቆርቆርጦ ቀጥሎች! ሂሳባችሁ ፉርሽ ነው! የአዲስ አበባዋ “150 ዓመት” አሰልቺ ትርክቷ

ወንድሙ መኰንን UK 09 Novembere 2024 መግቢያ ይኸንን ጉዳይ አንድ ጓደኛዬ አማክሮኝ እኔም ከንክኖኝ ከዓመት በፊት ነበር ለመጻፍ የጀመርኩት። ኦሮሞ ጓደኞቼ ይቀየሙኛል ብዬ በይሉኝታ ታሥሬ እስከዛሬ ተውኩት። ይሉኝታ አይደል የሚገለን? ዳሩ ግን፣ ውሸት በውሸት ላይ
November 9, 2024

በጀርመን እየተካሄደ ያለው ታሪካዊ የተቃውሞ ሰልፍ እና የቁርጥ ቀን አጀንዳ

ታሪካዊ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን እየተደረገ ነው እናመሰግናለን የቁርጥ ቀን ልጆች pic.twitter.com/fb5QFYKu3J — Mengistu (@LeadersFree) November 9, 2024 “ደሞ ምንድነው የባንዳ ቁጣ ዘንጥለውና የመጣው ይምጣ”https://t.co/Oq4k7jdZmG pic.twitter.com/wPcR44kz4C — Mulugeta Anberber (@MulugetaAnberbr) November 7, 2024
November 9, 2024

አወይ መንጋ!

ሲል የጮኸ ክርስቶስ ስቀል ባርባንን ፍታ፣ ለአብዮት አመዴ የደለቀው “ሙሴ መጣ”፣ ፀፀት እንደ ሰለሊት ፈርፍሮት ንስሃ ያልገባ፣ ራሱን ታጠፋው ይሁዳም ያነሰ ቀውላላ፣ በእድፋም እጁ ዛሬም ቦለቲካ የሚያቦካ! ምሁር ነኝ ባይ ፈሪሳዊ ዛሬም
November 9, 2024
aklog birara 1

የአሜሪካ መንግስት በአፍሪካ ፍትህን የሚከላከልበት ጊዜ አሁን ነው-.ትራምፕና ኢትዮጵያዊያን

ኞቬምበር 8፣2024 ደራሲው አክሎግ ባራራ (ዶ / ር) “የአሜሪካ ዶላር ያለን ዶላር ለዘላለም የተጠባባቂ ምንዛሬ እንደሆነ የሚናገሩ ኢኮኖሚያዊ ሕግ ወይም ፊዚክስ የለም.” የአርቫንድ ንዑስ ክፍል, ፒተርሰን ተቋም የማይቀየሩ እና የማይለወጡ በሕይወታቸው ውስጥ ጥቂት ጉዳዮች ብቻ አሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ የዓለም አኗኗር ሕንፃው (ፕላትፎርም) ፈጣን መለወጫው እና ይህንን የሚያግዙበት የመሣሪያ ስርዓቶች  (ህግጋት)
November 8, 2024

እንኳንስ ለዓመታት ለወራትስ ቢሆን አገር (ህዝብ) በእንዲህ አይነት ግለሰብ ሥር መውደቅ ነበረበት?

November 3, 2024 ጠገናው ጎሹ የዚህ እጅግ ፈታኝ ጥያቄያዊ  ርዕሰ ጉዳዬ መነሻና ማጠንጠኛ የህወሃት/ኢህአዴግን መርዛማ የፖለቲካ  አስተሳሰብና አካሄድ እየተጋተ ያደገውና በፍፁም ታማኝነት ሲከድር (በሰው ሥጋ ለባሽ መሳሪያነት ሲያገለግል) ለጎልማሳነት እድሜ የበቃው ጠቅላይ ሚኒስትር ተብየ መከረኛው ህዝብ በህወሃት ላይ ከነበረው
November 4, 2024

የበሻሻው ደላላ አብይ አህመድ ዛሬም አራንባና ቆቦ ሲረግጥ ውሏል።

ማንኛውም የፓርላማ ጥያቄ ከ15 ቀን በፊት ጥያቄ እንደሚገባ ይታወቃል፣ እናም ዛሬ የአብኑ ተወካይ አቶ አበባው የጠየቀው ጥያቄ ከ15 ቀን በፊት የገባ ነው። ስለሆነም ደላላው አብይ አህመድ መልሱን ለራሱ እንዲመች አድርጎ መመለሱ ሳይታለም
October 31, 2024
1 6 7 8 9 10 689
Go toTop