ነፃ አስተያየቶች የእናት አገር አድን ጥሪ – የመጨረሻው ምክር – ሰማችሁ አልሰማችሁ – ከአባዊርቱ February 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንደርደርያ! የጄ/ተፈራን አስተያየት ሰማሁት የመርዶ ያህል ። ለማን ነው ይህ ስሞታ ግን? ለኢትዮጵያ ነው? ለአማራው ጥቅም ነው? ከጄ/ አበባው ተናበዋል የተከበሩ ጄ ተፈራ? ባወጣው Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐብይ አሕመድና የኦነግ አራጅ ሠራዊት – መስፍን አረጋ February 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከጦርነት ዝግጅቶች ውስጥ አንዱና ዋናው ጠላትህን ጭራቅ አድርገህ በመሳል፣ ተዋጊወችህ የሚዋጉት ከሰው ጋር ሳይሆን ከጭራቅ ጋር እንደሆነ፣ የሚገድሉትም ሰው ሳይሆን ጭራቅ እንደሆነ እንዲያስቡ በማድረግ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ይሟጠጣል!!! February 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ) ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹መለስ ዜናዊ ኤርትራን አስገንጥሎ ገዛ፣ አብይ አህመድ ትግራይን አስገንጥሎ ይገዛል!!!›› ቃል ለምድር ለሰማይ!!! የጫካ ኢኮኖሚ Read More
ነፃ አስተያየቶች የእብሪተኞች በረት፣ የጉልበተኞች ሜዳ – አንዱ ዓለም ተፈራ February 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ አርብ፣ ጥር ፲ ፰ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. (2/25/2022) አንዱ ዓለም ተፈራ፤ ተፈጥሮ ለሰው ልጅ ካደለቻቸው አንዱ ነገር፤ ከትናንት ልምድ አካብቶ፤ ዛሬ የተሻለ የአኗኗር ዘዴ Read More
ነፃ አስተያየቶች ”—-መስማማት ካቃታችሁ በቃ ይገደል!—” ፊልጶስ February 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከወለጋ፣ አዲስ አበባ፤ ከአዲስ አበባ ደብረ-ብርሃን፤ ከደብረ-ብርሃን አዲስ አበባ፤ ከአዲስ አበባ አርሲ፤ ከአርሲ መርሲ——- ይቀጥላል። እቃ ወይም ኮንትሮባንድ እየተጓጓዘ አንዳይመስልን፤ ወይም የሰላም ተጓዥ፤ አንዳይመስለን። Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ የትግራይ አካል ሆኖ አያውቅም February 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶ/ ር) “በመጨረሻ እኛ የምናስታውሰው የጠላቶቻችን ቃላቶች ሳይሆን ድምጻቸውን ያጠፉትን የወዳጆቻችን ቸልተኛነት ነው” ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ይህን በጥናትና በምርምር የተደገፈ ትንተና የጻፍኩት የዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች “የተከፈተን የቧንቧ ውኃ ጀሪካን በመደቀን አታቆመውም!!!”-ፊልጶስ February 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ “የተከፈተን የቧንቧ ውኃ ጀሪካን በመደቀን አታቆመውም!!!” ሴት ልጅ የእናቷ ጓዳ ለማየት ከተሳቀቀች፤ ብዙ ተንገላቶ ላሳደገ አባት እንድ ሱሪ መገዛትና መጦር ሲሳን፤ ቀን ከሌት ደከመኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠ/ሚ አብይ አህመድ ሆይ! የኢትዮጵያን ህዝብ ለምን ያህል ግዜ ይከዱታል? – ፊልጶስ February 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ የእፍሪካ አምባገነኖች ወደ ስልጣን ሲመጡ ለህዝባቸው የማይገቡት ሰናይ ቃል የለም፤ ጦርነትን ወደ ሰላም፣ ድህነትን ወደ ሃብት፣ ኋላቀርነትን ወደ ሥልጣኔ፤ በአጠቃላይ ለህዝባቸው “ምድራዊ ገነትን” Read More
ነፃ አስተያየቶች አገረቢሱ ባለአገር – በገዛ አገሩ የመኖር መብቱ ተገፎ (አገሬ አዲስ) February 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ 15-06-2014 (22-02-2022) በ አገሬ አዲስ ባለንበት ዘመንና በሰለጠነው ዓለም አገር እያለው አገረቢስ መሆን ግራ ከማጋባቱም በላይ ይሆናል ተብሎ የማይጠበቅ ነው።ባልተወለደበትም ሆነ ጭራሽ በማያውቀው፣ ለቤተሰቡም Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ህዝብ እና ሉዓላዊነት ባለቤት ማን ነዉ ? – ማላጂ February 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዓለም ከተፈጠረችበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ ምድር እና ህዝብ እንደነበር የስነ ፍጥረት እና የስነ መለኮት ድርሳናት ያስረዳሉ ፡፡ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የግዛት አንድነት እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥሪ ለኢትዮዽያ እውነተኛ አፍቃሪዎች – ጥሩነህ.ገ February 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ አንድ ያላት እንቅልፍ የላት ነውና የምንወዳት ሃገራችን የቁልቁል ጉዞዋም ከመቸውም በላይ እየተፋጠነ ነው: ውስጧ እየተቦረቦረ ነው፤ይጠብቋታል ያልናቸው በአቅም ማነስም ይሁን ፍላጎት በማጣት የሃገራችንን ትርምስ ለማስቆም አልቻሉም። ከወያኔ ያላነሰ የኦሮሚያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐብይ አሕመድን ይጸየፉታል እንጅ አይጠሉትም – መስፍን አረጋ February 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዋና የሕልውና አደጋ የተጋረጠበት የአማራ ሕዝብ፣ ዋና ትኩረቱን ማድረግ ያለበት በዋናው የሕልውናው ጠላቱ ላይ ነው፡፡ ዋናው የሕልውና ጠላቱ ደግሞ ሌላ ማንም ሳይሆን ዐብይ አሕመድ Read More
መፃፅፍ·ነፃ አስተያየቶች “ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? – አክሎግ ቢራራ (ዶር) February 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ —የመጨረሻ አላማውስ ምንድን ነው? –– አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ትግል በባህሪው ዳገት እና ቁልቁለት ያለው እልህ፣ ጽናት አና ብልሀት ይጠይቃል። ይህ ነባራዊ አደጋ ከሁሉም Read More
ነፃ አስተያየቶች “መላ ወይሥ ዱላ!? “ (የትኛው ይበጀናል?) – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ February 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ አባ መላዎችን ለማብዛት ከፈራን ፣ አባ ዱላዎች እየበዙ ይመጣሉ። ይኽንን ለሰከንድ እንኳን መጠራጠር ታላቅ ጅልነት የወለደው ውድቀት ያስከትላል። ፀሐፊው ቀጥሎ ያለውን ቀጥተኛ እውነት ለመፃፍ Read More