ታዋቂ ሰዎች·ነፃ አስተያየቶች ሰውን “ሰው” የሚያደርገው ምንድነው? ከእኛ ይልቅ የጥንቶቹ ዘመናዊ ነበሩ | ዓለማየሁ ገላጋይ November 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሦስት ታላላቅ ሰዎች በአራስነታቸው በቅርጫት ተደርገው ወደ ወንዝ ተጥለዋል፡፡ ያውም በወላጅ እናቶቻቸው፡፡ (ካማተብን በኋላ ስንቀጥል) የመጀመሪያው ባለታሪካችን ድንጋይ ላይ ታሪኩ ተቀርፆ የተገኘ ግብፃዊ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ፋኖ ነው ወይስ የአክራሪው ኦሮሞ ገዢ ቡድን በሕግ የሚገዛው? October 25, 2025 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ሐሙስ፣ ጥቅምት ፳ ፫ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. (10/23/2025) የፋኒት በዓለም ዋሴን በአረመኔዎች እጅ የተጎሳቆለ ገላ ሁላችን ተመልክተነዋል። እንደ ሰው፤ ውስጤ ተገለባብጦ ሰውነቴ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐማራ የህልውና ትግል እና ድርድር !! ድርድር ከማን ለምን? – ንጉሤ አሊ October 25, 2025 by ዘ-ሐበሻ ህወሓትና ኦነግ የዐማራን ሕዝብ በጠላትነት ፈርጀው ከምድረ ኢትዮጵያ ለማጥፋት ተደራጅተውና ታግለው መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠሩበት ጊዜ አንስቶ የዘር ማጥፋት ፣ የዘር ማሳሳትና ማጽዳትን መርሁ ያደረገ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአእምሮ በሽተኛ አለመሆኑን የሚጠራጠር ሰው ራሱ የአእምሮ በሽተኛ ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ October 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ እንደምን ሰነበታችሁ፡፡ ተጠፋፋን፡፡ ሀገር በጠፋችበት ዘመን “እገሌ የት ጠፋ?” ብሎ የሚጠይቅ የሚዲያ ተከታታይ ሰው እንዲኖር መጠበቅ የዋህነት መሆኑን እረዳለሁና በየትኛውም የሶሻል ሚዲያ አውታር የእኔን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦሮሚያንና የትግራይ ሪፑብሊክን ለማዋለድ የሚፈስ ንጹኃን የዐማራ ደም !!! – በአለም ዋሴ” October 20, 2025 by ዘ-ሐበሻ “ጡት በመቁረጥ ፣ቆዳ በመግፈፍ ጭራቅነቱን በአደባባይ ያሳየበት የአብይ አገዛዝ አረመናዊው ተግባር ሰለባ የሆነቺው ፋኒት የህወኃትና የኦሮሞ ጽንፈኞች የደርግን አገዛዝ አስወግደው መንበረ ሥልጣኑን ሲቆጣጠሩ በጋራ ባዘጋጁት ህገመንግሥት ተብየው ሆን ብለው ባስቀመጡት አንቀጾች መሰረት መግሥታዊ ስርአቱን የጎሣ ፌደራሊዝም እና የሥልጣን ክፍፍሉን መስፈርት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዳሴ ግድብ፣ ዓባይ፣ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን:-እሬትና ማር October 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ጥቅምት ፮ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. (October 16, 2025) መግቢያ ኢትዮጵያ ያቋረጠቻቸው ረዥም ዘመናት በውስጣቸው ያሉት ዓመታት፣ ወራትና እለታት የሚገጥሟቸውን ክስተቶች እየደመሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአዳዲስ ነገሮች ጋር የመላመድ፣ ልዩነቶችን የማስተናገድ፣ እና የጋራ መግባባትን የመፍጠር ልምዶችን ማዳበር፡ ኢትዮጵያ ከኢኳዶር፣ ከጋላፓጎስ፣ እና ከአሜሪካ የምትቀስማቸው ልምዶች (ክፍል አንድ) October 9, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከአዳዲስ ነገሮች ጋር የመላመድ፣ ልዩነቶችን የማስተናገድ፣ እና የጋራ መግባባትን የመፍጠር ልምዶችን ማዳበር፡ ኢትዮጵያ ከኢኳዶር፣ ከጋላፓጎስ፣ እና ከአሜሪካ የምትቀስማቸው ልምዶች (ክፍል አንድ) የሰው ዘር መገኛ ተደርጋ Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድን የኒዎ-ሊበራል የኢኮኖሚ ፖሊሲን የሚያራምድ በሌላ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ባለው በመተካት የኢትዮጵያን የሞኔተሪ ወይም የገንዘብ ችግር መፍታት አይቻልም! October 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኢዮብ ተካልኝም ሆነ ማሞ ምህረቱ የዓለም የገንዘብ ድርጅትና(IMF) የዓለም ባንክ ተቀጣሪዎች ናቸው! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መስከረም 21፣ 2018 (October 1, 2025) መግቢያ በመጀመሪያ ደረጃ፣ እኛ ኢትዮጵያኖች ስለኢኮኖሚ በምናወራበት ጊዜ ስለምን እንደምናወራ በፍጹም የምናውቅ አይመስለኝም። በሁለተኛ ደረጃ፣ በተራ የሸቀጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ በአንድነት ስም ልዩነት (“አንድነት ለአማራ ኅልውና”) September 29, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከንጉሤ አሊ ከላይ ባስቀመጥኩት ሎጎ ስር ሀሳቤን እንድገልጽ ያስገደደኝ ካሁን ቀደም ተወክለው የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) የዲያስፖራ አስተባባሪ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩ ነገር ግን በድርጅቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምን መደረግ አለበት? – አንዱ ዓለም ተፈራ September 25, 2025 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ፣ መስከረም ፲ ፭ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. (09/25/2025) አሁን ያለንበትን የአገራችን ሁኔታ፤ ይሄን ለሚያነብ አገር ወዳድ፣ እኔ በዝርዝር ለመግለጥ አልቃጣም። ገሃድ፣ ፍንትው ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገር ውስጥ የሚያድግ ኢኮኖሚ ወይስ በኒዎ ሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲ አማካይነት ወደ ነፃ ገበያ ኢኮኖሚ የሚደረግ ጉዞ፣ የዶር ኢዮብ ተካልኝ አገር ውስጥ የሚያድግ ኢኮኖሚ በሳይንስ መነፅር ሲመረመር!! September 22, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቃለ(ዶ/ር) መስከረም 12፣ 2018(September 22, 2025) “Whether you can observe a thing or not depends on the theory which you use. It is the theory which Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰይፍ ሁለት ጠርዝ አለው (አንደኛው የፊቱን ሌላው የኋላውን ይቆርጣል) September 19, 2025 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ቅዳሜ፣ መስከረም ፲ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም. (09/20/2025) ለአቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ፤ “ጋኖች አለቁና ……….. ” ጽሑፍ ምላሽ በዚህ በዘሐበሻ ድረገጽ ላይ የአቶ ባይሳ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠይቀው፣ የሚመኘውና ማየት የሚፈልገው! ምሁር ነኝ የሚለው መመለስ ያለበት ጥያቄዎች! September 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ መማር ማለት ምን ማለት ነው? አገርን በጥበብ መገንባት ወይስ ወደ ጦርነት አውድማነት በመለወጥ ታሪክንና ባህልን ማውደም? ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መስከረም 6፣ 2018 (September 16, 2025) መግቢያ ባለፉት Read More
ነፃ አስተያየቶች ጋኖች አለቁና ……….. ባይሳ ዋቅ-ወያ1 September 15, 2025 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ ማኅበረ ሰቦች በተለያየ ፍጥነት ይሁን እንጂ ማደጋቸው አይቀሬ ነው። ብዙዉን ጊዜ ለማኅበረ ሰባዊ ለውጡ ብሎም ለዕድገቱ ፋና ወጊዎቹ በተፈጥሮም ይሁን በሌላ ምክንያት Read More