ነፃ አስተያየቶች ታላቅ የጀግንነት ጥሪ! – ከሐሊው ጌታ March 10, 2017 by ዘ-ሐበሻ ለውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የታላቋ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኢትዮጵያውያን በሙሉ በያለንበት ስመጥር ወላጆቻችን ያስረከቡንን የጀግንነት ሱሪ ታጥቀን እናት አገራችንን ለማስከበር በአንድነት Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛ በኛ እንኩራ March 9, 2017 by ዘ-ሐበሻ እንደ ትላንትናው ፣ እንዳባቶቻችን ከመሃል ከተማ ፣ እስከ ጠረፋችን ካመፀኞች ጋራ ፣ ይጀመር ፍልሚያችን ምንሽር ጓንዴውን ፣ ያጩኸው ህዝባችን ። አገሬ ኢትዮጵያ ፣ ቴዎድሮስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጭለማ ዘመን ከኢትዮጵያ ማህጸን ደጋግሞ የመፍለቁ ሚስጢር ምን ይሆን? February 28, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሸንቁጥ አየለ —————- -ዘመነ መሳፍንት ኢትዮጵያን 179 አመታት በጨለማ ዘመን ዉስጥ አስሮ አኖራት::በርካታ ሀገራት በተለይም ምዕራባዉያን ወደ ቀጣይ እድገት የተሸጋገሩበትን የግንዛቤ ለዉጥ የጨበጡት እና Read More
ነፃ አስተያየቶች ዕዘኑ ለቀሪ February 22, 2017 by ዘ-ሐበሻ የመቅደላው ደባ ቋጠሮ የተቀበረው በቂም ጓሮ የምስጢሩ ገመና ለሥልጣኑ ንግሥና ከጠላት ጋር ወግኖ በተቸረው ኃይል መቅኖ መይሳውን አስገድሎ ለመግዛት ተደላድሎ በትረ መንግሥቱን ምራጭ ካሳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁለት ተሳዳቢ ፕሮፌሰሮች፤ መስፍን ወልደማርያምና ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ – ጌታቸው ኃይሌ February 20, 2017 by ዘ-ሐበሻ ይህም አለ። በሰው የሚደርስ ይቀሰቅሳል፤ በራስ የሚደርስ ያነቃል። በእኔ ሲደርስ ነቃሁ። የሁለቱም ፕሮፌሰሮች መነሻ “የምንጽፈውን አትተቹብን፤ ከተቻችሁት ባታነቡት ነው፤ ካነበባችሁትም ባይገባችሁ ነውና እንዳትገሠጹ ዝም Read More
ነፃ አስተያየቶች ይልቅ ወሬ ልንገርህ: ስለ ቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ‘የኑሮ አቤቱታ’ February 20, 2017 by ዘ-ሐበሻ (ቁምነገር መጽሔት) የመጀመሪያውን የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን ታውቃቸዋለህ አይደል? እንዴታ አልክ? እነሆ እኝሁ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የኑሮ አቤቱታ ስለማሰታቸውን ዕለታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ነግሮናል፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምጧ የተራዘመባት- ኢትዮጵያ! – ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ February 11, 2017 by ዘ-ሐበሻ ሀገረ ኢትዮጵያ፡- ከአገዛዝ፣ አገዛዝ ስትሻገር በጭቆና በትር ተቀጥቅጣ ስትማቅቅ በርካታ ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ የህዝቦቿ መከራም ቅርፁን እየቀያየረ ሲያሻውም እየተመላለሰ ትናንትን አቋርጦ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ ለጭቆና Read More
ነፃ አስተያየቶች «አንተስ…?» February 6, 2017 by ዘ-ሐበሻ ( ወለላዬ ) ዓይኔን በዓይኔ ያየሁበት፣ በስተእርጅና ያገኘሁት፣ የትናንቱ ማሙዬ፣ ያሳደኩት አዝዬ የንግሊዞችን ወረራ ሰምቶ፣ በቴዎድሮስ ሞት ተቆጥቶ፣ ለምን? ለምን ሞተ? ብሎ ሲያለቅስ፣ የዓይኑን Read More
ነፃ አስተያየቶች [ፓትርያርክ አቡነ ማትያስን] በማሸነፌ ተደስቻለሁ፣ በማሸነፌ አልተደሰትኩም !! February 1, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከፍሬው አበበ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ጠቅላይ መንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት በኩል «ስሜ ጠፍቷል» ብለው ከመሰረቱብኝ የወንጀል እና የፍትሐብሄር ክስ በአንዱ (በወንጀሉ) Read More
ነፃ አስተያየቶች አገሬን ሊያፈርሱ ተመካከሩባት January 27, 2017 by ዘ-ሐበሻ ጠላታችን ነግሶ በደም የሚኖረው ሰው-በላው ስርዓት የወያኔ መንግስት ህጻናት ገዳዩ በትረ-አጋዚ ህውሃት፣ ምን ነክቷቸው ይሆን የጥበት ቁንጮዎች እነ አባ ሜንጫ ምሁር ነን የሚሉ የጥላቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁለቱ አርበኞች ሳይጋጩ እንዲኖሩ | ገለታው ዘለቀ January 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ህይወት ውስጥ ሁለት ዓይነት የአርበኝነት ስሜቶች ገዝፈው ወጥተዋል። በርግጥ በአንድ ሃገር ውስጥ የተለያዩ የአርበኝነት ስሜቶች መፈጠራቸው በራሱ የሚያመጣው ችግር የለም። በአንድ ማህበረሰብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ፈተናዎችና መፍትሔ መንገዶች አስተያየት — በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) January 15, 2017 by ዘ-ሐበሻ መንደርደሪያ፤ በ20ኛዉና 21ኛዉ ክፍለ ዘመን ሌሎች አገሮች ከጊዜ ወደጊዘ በእድገት ጎዳና ወደፊት ሲራመዱ እኛ ሁልጊዜ ወደኋላ ነዉ የምንሄደዉ። ከራሷ ተርፋ ሌሎች አገራትን መመገብ የምትችል Read More
ነፃ አስተያየቶች ደም እና አጥንት የተከፈለውም ሆነ እየተከፈለ ያለው፥ በነፃነት ለሚቋጨው ኢትዮጵያዊነት ነው። የቀደመ፤ ቀላል ስሌት January 8, 2017 by ዘ-ሐበሻ ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ እንደመግቢያ፤ ለኢትዮጵያ አገራችን ዛሬም የኢትዮጵያን ሕዝብ አመፅ የሚቀላቀል ኢትዮጵያዊ ሁሉ:-መጀመሪያ ጠላቷን “የወያኔ ጉጅሌን” ለመዋጋት፥የጀርመን Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ድፍረት፤ ራስን ለማየት | ይገረም አለሙ January 6, 2017 by ዘ-ሐበሻ በማናቸውም እንቅስቃሴ የበላይነትን/ አሸናፊትን ለመቀዳጀት መሰረታዊ ቁልፍ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ ራስንና ተፎካካሪን/ ጠላትን ማወቅ ግንባር ቀደሞች ናቸው፡፡ እነዚህን ሁለቱን በሚገባ ሳያውቅ የሚነሳ ወይንም በሂደት Read More