ነፃ አስተያየቶች ሳትዋጋ ንገሥ ቢሉት “የለም፤እምቢ ተዋግቼ!” – በገ/ክርስቶስ ዓባይ August 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ ነሐሴ 5 ቀን 2019 ዓ/ም ዓለማችን ከፍጥረት ጀምሮ ሊታመኑ የማይችሉ እጅግ ድንቅ ድንቅ ነገሮችን አስተናግዳለች። ከታላቁ መጽሐፍ እንደምንረዳው ዮሴፍ በገዛ ወንድሞቹ ወደ ግብጽ ከተሸጠ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዛፎች የህልውና ተጋድሎ – በላይነህ አባተ August 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ የዛፎች የህልውና ተጋድሎ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አብዛኛው የዓለም ታሪክ የአጥፊና የጠፊን የሞት ሽረት ትግል ከትቦ የያዘ ስንክሳር ነው፡፡ የዚህ ስንክሳር አካል የሆነችዋ ዕልም የምትባለዋ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች – ከትንቢቱ ደረሰ (አዲስ አበባ) August 9, 2019 by ዘ-ሐበሻ አማራን ከተደገሰለት ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ የዘር ማጥፋት ፍጅት ለመታደግ ከልባችሁ የምትንቀሳቀሱ አማሮችና የማንኛውም ጎሣና ነገድ አባላት በሙሉ ይህችን ምክሬን እንድትሰሙኝ እለምናለሁ፡፡ ምክር ከየትም አቅጣጫ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማለቂያ የሌለው ጉዳችን – አንዱዓለም ተፈራ August 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ ማክሰኞ፣ ሐምሌ ፴ ቀን ፳፻፲፩ ዓመተ ምህረት የኛ፣ የዐማራዎች፣ የራሳችን ያለመሰባሰብና ባንድ ላይ ያለመቆም ችግር፤ ለሌሎች መጫወቻ እንድንሆን አደረገን። ዐማራው ለኢትዮጵያ ለሀገሩ ያደረገውን አስተዋፅዖ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰው መሆናችንን አውቀን ለፍቅር ከተገዛን ኢትዮጵያን ኃያል እናደርጋታለን። – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ August 6, 2019 by ዘ-ሐበሻ ስው ማሰቡን የሚያቆመው ሲሞት ብቻ ነውና ሃሰቡን ለመሰሎቹ በማካፈሉ የሚወገዝበት ዘመን ማክተሙን ክቡር ጠቅላይ ሚኒሥተራችን ዶ/ር አብይ አህመድ ከቃል በላይ በትግባር ዕውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንቢት ይፈጸም ዘንድ የግድ ነው “ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!” – በገ/ክርስቶስ ዓባይ August 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 27 ቀን 2011 ዓ/ም ዓለማችንን ሲያስጨንቃት የነበረው የቀዝቃዛው ጦርነት እ.ኤ.አ በ1991 ዓም በደካማው የሶቪየት ፕሬዚዳንት በሚሃኤል ጎርባቾቭ ተሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ እጅግ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ብራንድ ይሠረቃል እንዴ? – በስንታየሁ ግርማ July 31, 2019 by ዘ-ሐበሻ እ.አ.አ. በ2ዐ14 በአለም ታዋቂ የሆኑ የቡና ቆይዎች እና ባለሙያዎች በሰጡት ምስክርነት ለኢትዮጵያ ቡና 25 ነጥብ በመስጠት ከአለም የ1ኛ ደረጃ ሲያጐናንፅፉት የኬንያ በእጥፍ አንሶ ከ12 Read More
ነፃ አስተያየቶች “ዋርካ ምድር ነካ ንገሩት ለዋንዛ ፍቅር ለባለጌ ይመሥለዋል ዋዛ ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ July 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ “ዋርካ ምድር ነካ ንገሩት ለዋንዛ ፍቅር ለባለጌ ይመሥለዋል ዋዛ። “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዋርካ ትሑት ነወ። የፍቅር አሥተማሪ ነው። ዝቅ በማለት ለምድር ያለውን Read More
ነፃ አስተያየቶች አህያየን የሰረቃት ሌባ – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ July 30, 2019 by ዘ-ሐበሻ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ሐምሌ 16 ቀን 2011 ዓ/ም አህያየን የሰረቃት ሌባ፤ ራሱ ደብቆ አፈላላጊየ ሲሆን አህያየን እንዴት ላገኛት እችላለሁ? ይህ አባባል ከትውልድ ወደ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአፋልጉኝ ጥሪ ለምንና ለማን ? – ጠገናው ጎሹ July 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ July 28, 2019 ጠገናው ጎሹ ሊያስከትል የሚችለው አሉታዊ ተፅዕኖ እንደ ተጠበቀ ሆኖ ለኢንፎርሜሽን ተክኖሎጅ መዘመን ምሥጋና ይግባውና በዓለም ዙሪያ የሚሆነውን ደግ ወይም ክፉ ነገር Read More
ነፃ አስተያየቶች አገራችንን ከጥፋት፤ ሕዝባችንን ከመከራ ለመሰወር፤ በጌታ ፍቃድ – ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ July 28, 2019 by ዘ-ሐበሻ መንደርደሪያ፤ ሁላችንም የወጣነዉ ከየእናቶቻችን ማህፀን ዉስጥ ነዉ፤ ለ9 ወራት በማህፀን ተሸከሙን፤ ወለዱን፤ አጠቡን፤ አበሉን፤ ሳሙን፤ አቅፈዉ አሳደጉን። በዚህም ምክንያት እናቶቻችንን ከማንም አስበልጠን እንወዳቸዋለን። እንደዚሁም Read More
ነፃ አስተያየቶች የአገራችን የተወሳሰበ ችግር አንድን መሪ በሌላ በመተካት ብቻ የሚፈታ አይደለም !! – ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር July 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር ሰኔ 26፣ 2019 መግቢያ በየጊዜው የተለያዩ ጸሀፊዎች አዳዲስ ጽሁፎችን በመጻፍ ለሰፊው ህዝብ ለንባብ ያቀርባሉ። እንደምገምተው ከሆነ በዚህ መልክ የታሪክን አደራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለዶከተር ዓብይ ዓህመድ የኢትዮጵያ ፌድራልዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፑብሊክ ጠቅላይ ምኒስቴር July 25, 2019 by ዘ-ሐበሻ ለዶከተር ዓብይ ዓህመድ የኢትዮጵያ ፌድራልዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፑብሊክ ጠቅላይ ምኒስቴር አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ ጉዳዩ፥ እውቅና የሰጠዎትን ሃምሳ ሚልዮን ዓማራ ድጋፍ በከንቱ እንዳያባክኑ አደራ፣ በቅድሚያ Read More