ነፃ አስተያየቶች እኔም እላለሁ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ March 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ “በዝጌሃር ! ሆ ሆ!ሂ ሂ!ሃ ሃ! ሆ ሆ!ሆ ሆ ሆ! ሄ ሄ ሄ ! ሃ ሃ ሃ ! ሐሰብን ለመግለጽ ዳግመኛ ገብቼ በልሜ ተማሪ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰው ገንዘብ ቁንቋን ነው! – በላይነህ አባተ March 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በሰባት ዓመት እድሜዬ አካባቢ ተቤታችን አጥር ግቢ ውጪ ስጫወት ሁለት አስርና አንድ አምስት ሳንቲሞች አገኘሁ፡፡ የአገኘኋቸውን ሳንቲዎች በቀኝ እጄ ያዝኩና ወደ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመምህሩ ማስታወሻ – አስቻለው ከበደ አበበ ሜትሮ ቫንኮቨር March 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ ከወደ መቀሌ ለወራት ስንሰማው የነበረ ጦር አምጣ የሚመስል ነጋሪት አዕምሮዬ ውስጥ ጥያቄ አጫረብኝና ትግራይን እንዴት አውቃት እንደነበር መፈተሽ ጀመርኩ፡፡ ሕወሐት ሃያ ሰባት አመት ኢትዬጵያን Read More
ነፃ አስተያየቶች የዓባይ ነገር – ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም February 29, 2020 by ዘ-ሐበሻ ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም የካተት 2012 ዝም ማለት አቃተኝ፤ ዱሮም ቢሆን የአባይ ነገር ያንገበግባል፤ በቅርቡ እንኳን ሁለት ማዶ ለማዶ የሚተያዩ ንጉሦች (ምኒልክና ተክለ ሃይማኖት) Read More
ነፃ አስተያየቶች የአባይ ግድብ የፖለቲካ ቁማር ወይስ ድርድር? – ሰርፀ ደስታ February 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስመልክቶ አሜሪካ በአደራዳሪነት ጣልቃ በመግባት ኢትዮጵያ ላይ ጫና እያደረገች እንደሆነ በሰፊው እየተወራ ነው፡፡ እኔ ጉዳዩን በጥልቀት አልተከታተልኩትም፡፡ ሆኖም ከዚህ በፊት በተመሳሳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች አዲስ አበባ ከምጧ “ፍቅርና ኢትዮጵያ” የተባሉ መንታ ልጆችን ተገላገለች፤ – ሰማነህ ጀመረ፤ ካናዳ February 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 9፣ 2012 እቴጌ ጠሐይቱ አዲስ አበባ የሚለውን ስያሜ እንደሰጧት የሚነገርላት ከተማ ሁልጊዜ እንዳበበች፤ መዓዛዋም እንዳወደን ይገኛል። ሊአጠፏት ሴራ ሲሸረቡ፤ ሰላሟንና ፍቅሯን ሊነሷት ቢዶልቱባትም Read More
ነፃ አስተያየቶች ምጣድ ሠባሪዎች ያበዹ ብሔሮች – ከሊጋባው በየነ February 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ Mitaadd Sebbaariwoch Yaabeddu Biherrooch ييبدو بيهروتشميتاد سباريووتش ኢትዮጵያ ዝምብየ ሳስባት የመቶ ሚልዮን እስረኛ አገር ትመስለኝ አለች። ለዚህ ማስረጃ ይፋ ያልተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው 99.9% ኢትዮጵያዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች አባይ…አባይ፤ የታላቁ የአባይ ግድብ እና የድርድር ውጣ ውረድ February 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 15 2012 መግቢያ: የአባይ ወንዝ ግድብን ብሎም የውሃ አጠቃቀምን በተመለከተ ኢትዮጵያ በተለያየ ወቅትና መድረክ አቋሟን ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ ብትሞክርም አሁንም ቢሆን ብሄራዊ ጥቅሟን Read More
ነፃ አስተያየቶች ግራ የተጋባው ግራ – አገሬ አዲስ February 21, 2020 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 13 ቀን 2012 ዓም (21-02-2020) በዚህ እርዕስ ላይ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ምክንያቱ ግራ በሚለው የፖለቲካ አመለካከት፣አቋምና ዝንባሌ ላይ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ በሚባል ደረጃ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካ እና የቻይና ላም ልዩነት (የለቅሶ ቤት ወግ) – መኮንን ሻውል ወልደጎርጊስ February 20, 2020 by ዘ-ሐበሻ ወጉ የተጀመረው ድንገት ነው።ልክ እንደመብረቅ ብርሃን ብልጭታ ድንገት ቦግ ነበር ያለው።፣ልክ እንደ አውሎ ነፋሥ ሳይታሰብ ነበር ሁሉንም ሰው በወጉ ያሳተፈው።ልክ እንደ ደራሽ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራን የማሽመድመዱ ዕኩይ ተግባር ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) February 19, 2020 by ዘ-ሐበሻ ብሶት የወለደው ጀግናው የኦነግ ሠራዊት ወያኔ/ኢሕወደግ ሲጠቀምበት የነበረውን የምኒልክ ቤተ መንግሥት ለሕዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮ ሲያበቃ በግንቦት ሰባት/ኢዜማ አማካሪነት አማራን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ጠንክሮ እየሠራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትምህርቱ፤ ትግሉና ከፍተኛዉ መስዋዕትነት ለዲሞክራሲና ለእድገት ነበር – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) February 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) የካቲት 2012 ዓ/ም መንደርደሪያ፤ ከተገንጣይ ቡድኖች በስተቀር በ50ዎቹና 60ዎቹ የተጀመሩት እልህ አስጨራሽ ትግሎች ታላቅ አገራዊ ራዕይ ነበራቸዉ። እነዚህም በዉድ አገራችን የዲሞክራሲን Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በናይል ተፋሰስ የውሃ ፓለቲካ እና በአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለመጠይቅ – ፕሮፈሰር ተስፋዬ ታፈስ February 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአፍሪካና ኦሪየንታል ጥናትና ምርምር ተቋም የጂኦፖለቲክስና የአፍሪካ ጥናት መምህርና ተመራማሪ የዛሬው እንግዳችን ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ ትውልዳቸው ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች አነጋጋሪው ሰባተኛው ንጉሣችን አቢይ አህመድ ዘብሔረ ኦሮሚያ – ግርማ በላይ February 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ዳንሳ ይህችን ማስታወሻ ልጫጭር ስነሳ በቅድሚያ ስለውሸትና ውሸታሞች ጥቂት ነገር ለመዳሰስ ሞከርኩ፡፡ እንዲህ ያደረግሁት የአቢይ አህመድን ውሸታምነት ለመፈረጅ በመቸገሬ ነው፡፡ በሥነ Read More