ነፃ አስተያየቶች ከሕዝብ እውነተኛ ፍላጎቶች መማር ብልኅነት ነው – አምባቸው ደጀኔ November 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ እንደመጥፎ ዕድል ሆኖ ተከታታይ መንግሥቶቻችን የራሳቸውን እንጂ የሕዝብን ፍላጎት አያጤኑም፡፡ ይህን ተወራራሽ የመንግሥታት ጠባይ አንድ ቦታ ካላቆምነው ጉዳቱ ሀገርን እስከማፍረስ ሊያደርስ እንደሚችል በግልጽ እያየነው Read More
ነፃ አስተያየቶች በደልን ይቅር የሚል፣- ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ November 12, 2020 by ዘ-ሐበሻ የፈጠረን አምላክ ሁላችንንም እኩል ይወደናል።ፈቃዱም እርሱ እንደ ወደደን፣ እኛም እርስ በርስ እንድንዋደድ ነበር።ለዚህ ነው “አትግደል፣ አታመንዝር፣ አትስረቅ፣ በባልጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር፣የባልጀርህን ቤት አትመኝ፣ የባልጀርህን Read More
ነፃ አስተያየቶች የወያኔ ነገር ለወግ አይመችም – ድራንዝ ጳውሎስ (ከባህር ዳር) November 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ የብዕሬን ወግ ከሲሳይ ካሳ ዘቤጌምድር የማኅበራዊ ድረ ገጽ ባገኘሁት ግጥም ልጀምር ተዉ አልተሸጠም ቢሉት ተሸጧል አለና፣ ተዉ አትግዛ ቢሉት ክላሹን ገዛና፣ ተው አትፎክር ቢሉት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዛሬ በኢትዮጵያ ማን ተሹሞ ማን ተሻረ? November 8, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ውጭ ጉዳይ ምኒስትሩን፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙን፣ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ኃላፊን እና የፌድራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነርን Read More
ነፃ አስተያየቶች ወቅታዊ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ! – አምባቸው ደጀኔ November 7, 2020 by ዘ-ሐበሻ አዲስ ነገር አይደለም፡፡ አንድ ነገር ይጀመራል፤ ያልቃልም፡፡ መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው ነገር ማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡ ፀሐይ ጧት ትወጣለች፤ ሙቀቷ ለብ እያለ፣ ሞቅ እያለና እያቃጠለ ይሄድና Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕወሐትና የኢትዮጵያ ጦርነት – አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ November 7, 2020 by ዘ-ሐበሻ የወንድማማቾች ጦርነት ወይስ ሐገር የማፍረስና የማዳን ጦርነት የአማራ ሚና ኢፍትሐዊና ፍትሐዊ ጦርነት አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ጥቅምት 28 / 2013 ጦርነቱ የሚካሄደው በማንና Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐማራው ሕዝብ ህይወትና ደህንነት ዘውግ ተኮሩን ስርዓት ከመቀየር ጋር አብሮ የሚሄድ ጉዳይ ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶር) November 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ ክፍል አምስት የእርስ በእርስ ጦርነት ዛሬ አልተጀመረም። የወልቃይት ጠገዴ፤ የጠለምት፤ የዋልድባ፤ የሰቲት ሁመራ፤ የራያና አዜቦ፤ የትግራይ፤ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ ያላችሁ። ሊወገድ የሚችል Read More
ነፃ አስተያየቶች “አደፍርስ ! ካልደፈረሰ አይጠራምና” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ November 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ ብዙውን ጊዜ ካላደፈረስህ በስተቀር እውነቱን አንገነዘብም።እናም መደፈርሥ ለተሸዋረረ እይታችን ታላቅ መፍትሄ ነው ። ለምሳሌ በአንድ ውሃ ባቆረ ኩሬ ውሥጥ ጭቃ እንዳለ በአንዳች ነገር ካላደፈረሥከው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰሞነኝነት እና አድር ባይነት ከእኛ ይራቅ ! – ማላጂ November 4, 2020 by ዘ-ሐበሻ አገራችን እና ህዝቧ ያላስተናገዱት የመከራ እና የሰቆቃ ዓይነት እንዳልነበር እየታወቀ ለዚህ ምንጭ እና ከምንጩ ማድረቂያ መድሃኒት ላይ ከማተኮር ይልቅ ሰሞነኛ በመሆን መጠመዳችን ለተመሳሳይ እና Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወሃት አመራር ሀገር የማተራመስ ተግባር ላይ መንግስት ጠንካራ እርምጃ ሊወስድ ይገባል! – አበጋዝ ወንድሙ November 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ ህወሃት ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ህዝብን ለ 27 ዓመት ቀጥቅጦ ለመግዛት ሁነኛ መሳሪያው በሀገሪቱ ትልቁን ቁጥር የያዙትን የአማራና የኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት እርስ በርስ እንዳይተማመኑና በጥላቻ እንዲተያዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዋይ ለልስ – አማራ (ጲላጦስ – ከባህር ዳር) November 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ በዕለተ ሰንበት ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ምሽት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ከ200 በላይ አማሮች በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በጅምላ በተፈፀመባቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሞትንማ ቆይተናል!!! – ማላጂ November 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ እኛ ድህነትን ለመቀነስ ሳይሆን ድህነትን ማባባስ ስለመሰራቱ ብዙ ብዙ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ እንዲያዉም ድህነት ቅነሳ ማለት ድሃን(ለፍቶ/ሰርቶ አዳሪን) ማሳደድ ከሆነ ዓመታት አስቆጥረናል፡፡ ለዚህም መነሻየ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዋናው የመንግሥት ትኩረት የዐማራውን ጭፍጨፋ ከማስቆሙ ላይ መሆን አለበት – አክሎግ ቢራራ (ዶር) November 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ “በማንኛውም ላይ ጸረ-ፍትህነት ከተፈጸመ የሚያስክትለው ስጋት ለሁሉም ነው (Injustice anywhere is a threat everywhere” The Reverend Dr. Martin Luther King ክፍል አራት “አንድ ዘር Read More
ነፃ አስተያየቶች “ቢተዋ አማረበት…”በእርቅ ይልስ … November 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ “አንበሳው ግሥላው ተሰፍቶ በልክ፣ ቢተዋ አማረበት አጤ ምኒልክ።” ቢተዋ-የዕጅ ጌጥ(የአለቃ ታየ ቅኔ)ከአፄ ዮሐንስ ፬ኛ ጋር ሊያደርጉት የነበረውን ጦርነት በመተዋቸው ጥሩ Read More