ነፃ አስተያየቶች “ ጌታው የሚጥመወትን እርሰዎ ያውቃሉ” እንዳለው በግ ሻጭ ስለትህነግና የትግራይ ህዝብ (ሀዱሽ መለስ) July 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአንድ ወቅት የበአል ሰሞን ገበያ ድራማ ላይ የበግ ገዥና የበግ ሻጭ እንዲህ ተነጋገሩ ፡፡ የበግ ገዥ ይህ በግ ስንት ነው? በግ ሻጭ ዋጋው ቆንጠጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቋጠሮው ቢፈታ – ጆቢር ሔይኢ፣ ከሁስተን ቴክሳስ July 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ 07/09/2021 የአንድት ፈትል ውሉ ከተወሳሰበ፣ ሊቃቂቱ ተጎልጉሎ ከጥቅም ውጭ ይሆናል። ውሉ ከተገኘ ደግሞ ቋጠሮው ተፍትቶ ልቃቂቱ ድርና ማግ ይሆናል። የአገራችንም ጉዳይ ውሉ እንደ ጠፋ Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ የጦር አበጋዝ መንግሥቶች አንድ ሽህ አንድ የድንበርና ወሰን ግጭቶች ሃገሪቱን ወደ ማያባራ ጦርነቶች ከቷል!! July 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ (ክፍል አንድ) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት–ኢኮኖሚ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ክልሎች ድንበርና ወሰን የሃሳብ መስመር እንጂ ምድር ላይ የሌሉ ልዩነቶች ናቸው!!! መንግሥት ይሄዳል ይመጣል፣ የኢትዮጵያ ህዝብና Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠላትን ወዳጅ ለማድረግ መለማመጥ መጋጋጥን ብሎም መጥፋትን ያስከትላል (ሀዱሽ መለስ) July 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአገራችን ኢትዮጵያ ታሪካዊ የውጭ ጠላቶች በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ውስጥ ቀዳሚና ቁጥር አንድ የአገር ጠላት በሆነው ወያኔ ጋር እየተመሳጠሩ አገራችንን ለማጥፋት እየተረባረቡ ይገኛሉ፡፡ ወያኔ ከኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጠንካራ ዲፕሎማሲና ዉስጣዊ ሰላም እጅግ አስፈላጊነት July 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/ መንደርደሪያ፤ የአማራና የትግራይ ክልሎችን በተመለከተ ሃቀኛ ታሪኮች እየተዛቡ ይገኛሉ። ሱዳን ድንበራችንን ስትደፍር ምንም እርምጃ ሲወሰድ አይታይም። ግብፅና ሱዳን የሕዳሴ Read More
ነፃ አስተያየቶች በጣር የታጀበ አደራ – መኮንን ብሩ July 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይህ ፁሑፍ ልብ ወለድ አይደለም። ይህ ፁሑፍ ፖለቲካዊ ትንታኔም አይደለም። ወይም በምናብ የተፃፈ የይሆናል መላምታዊ ትረካም አይደለም። ይልቁንም በሰሜን ኦሞ ጀግኖች ማፍለቂያ በሆነ ግዙፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቢያንስ ቢያንስ ቅርባችን ከሆነችው ከሩዋንዳ እንማር!!!! July 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) ከሩዋንዳ ህዝብ ውስጥ ብዙሃኑ ሁቱዎች፤ ጥቂቶቹ ደግሞ ቱትሲዎች እንደሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን ሩዋንዳ በጀርመንና በቤልጅዬም ቅኝ በተገዛችበት ወቅት የመንግስት ስልጣኑን እንዲይዙ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሉዓላዊነት ወይስ ክልላዊነት? – ማላጂ July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ የትግራይ ህዝብ ነጻ አዉጭ ድርጅት ( ት.ህ.ነ.ድ) የካቲት ወር 1968 ዓ.ም. ያወጣዉን የትግል መመሪያ ትግራይን ነጻ ማዉጣት እና የግዛት አስተዳደር ጥያቄ ዛሬ ከ45 ዓመት Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐማራን ህዝብ ማጥፋት ለምን አስፈለገ? (ሙላት በላይ) July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 21ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ አፍራሽ የሆኑት መለስ ዜናዊ ግበረ አብሮቹ በኢትዮጵያውነቱ በማይደራደረው አማራ መቃብር ላይ የቀንቅዠታቸውን ታላቋን ትግራይን ለመመስረት በ1968 ደደቢት በርሃ ገቡ። Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? – አንዱ ዓለም ተፈራ July 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰኞ፣ ሰኔ ፳፰ ቀን፣ ፳፻፲፫ ዓ. ም. (7/5/2021) ነፃ አስተያየት፤ በአንዱ ዓለም ተፈራ የትናንት ታሪካችን ልንለውጠው ወይንም ልናርመው አንችልም። ማድረግ የምንችለው፤ ከትናንት ተምረን፣ ዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦነግ-ኦፌኮ የሽግግር መንግስት ጉዳይና የአቶ ሬድዋን ሁሴን አስደንጋጭ መልስ July 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ በ ዶ/ር ታምሩ ፈረደ በዶ/ር መራራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረሥ (OFC) ና በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራዉ OLF (ኦነግ) የኦሮሚያ ክልላዊ ብሄራዊ የሽግግር መንግስት Read More
ነፃ አስተያየቶች የራያና ወልቃይት ጉዳይ የአማራ ብቸኛ ጉዳይ አይደለም – ከአባዊርቱ July 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ መንደርደርያ! መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከተጨፈጨፈ ማንነቱ፣ ከተደፈጠጠ መሬቱ፣ ከተዘረፈ ማንኛውም ወገናችን ጋር መቆም ይኖርበታል:: በወልቃይት ከጫፍ እስከ ጫፍ ባለፈው 30 አመታት ያልታየ ንፁህ የኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቋሳ ምድር …መኮንን ብሩ` July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከሁለቱም ኮረኔሎች ሶስት ሺህ ዓመታት በፊት ነበር ይህች ምድር የቋሳና የደም ምድር ትሆን ዘንድ የተሰራችዉ። በዘመኗ የብዙዎችን ስቃይ አይታለች። የብዙዎችንም የሞት ጣር እና ሴቃ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጥሞና ጊዜ ለትግራይ ተወላጆች! – አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 24 ቀን 2013 ብዛት ያለው የትግራይ ተወላጅ፣ አምባገነኑን ወያኔን ማስወገድን ጨምሮ፣ “ኢትዮጵያ ትመርጣለች!” እና “ኢትዮጵያን እናልብስ!” በመሰሉ እጅግ ግዙፍ የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶች ሳይሳተፍና አስተዋጽዖ Read More